ዜናዎች

⭕ የዋልያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር ከጉዳቱ ለማገገም አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ መሆኑን አሰልጣኙ ይፋ አድርገዋል!

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  የፊት መስመር  ተጨዋቾች  አቡበከር ናስር በክለቡ የደቡብ አፍሪካው ቻምፒዮንስ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ያጋጠመው ጉዳት የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ኮከብ አቡበከር ናስርን ህይወት እያወዛገበ መሆኑን ዋና አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና ተናግረዋል። እንደ አሰልጣኙ መረጃ አቡበከር ናስር ባለፈው አመት June ወር በኦርላንዶ ፓይሬትስ ግብ ጠባቂ ሲያቦንጋ ምፖንትሻን ባጋጠመው አስደንጋጭ ጉዳት ምክንያት ከጉዳት ለማገገም […]

ዜናዎች

⭕ሱሬፌል ወደ አሜሪካ ሊግ ሊያቀና ነው!

የፋሲል ከነማው አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው ወደ አሜሪካ ሊያቀና መሆኑ ዛሬ ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 4 ለ 2 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ተሠምቷል። ይህን ተከትሎም በጉዳት ላይ የነበረው ሱራፌል የዛሬውን ጨዋታ ከሜዳ ውጭ ተመልካች ሆኖ ጨዋታውን ሲመለከት ተስተውሏል። የሱፐርስፖርት የጨዋታ ከሜንታተሮች ሰይድ እና ዮናስ የቀጥታ ስርጭት መረጃ ሱራፌል ወደ አሜሪካ በቀጣይ ቀናቶች ሊያቀና መሆኑን ተገልጿል። በተለይ እንደ […]

አፍሪካ ዜናዎች

ለታዳጊዎቹ በደቡብ አፍሪካ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸው

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የኢትዮዽያውን ከቀናት በፊት አዲስ አበባ ላይ 3 ለ 0 ደቡብ አፍሪካን አሸንፎ ለመልሱ ጨዋታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ላቀናው ከኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ በጆሀንስበርግ ኦር ታንቦ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ዛሬ ደማቅ አቀባበል አድርገዋል። ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የሁለተኛ የማጠሪያ የመልስ ጨዋታን የፊታችን ቅዳሜ ሲደርግ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ያ […]

አፍሪካ ዜናዎች

የምሽቱን ተጠባቂ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ሙያዊ ግልጋሎት እንዲሰጡ ተመድበዋል!

በኮትዲቫር አዘጋጅነት እየተከናወነ በሚገኝ የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ከምሽቱ 2 :00 ሰዓት ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉን ተጠባቂ የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ከኬኒያዊ ባልደረባቸው ሚኬል አሜንጋ ጋር በአንድነት በመሆን የቴልኒክ ጥናት ክፍል ላይ ተመድበዋል። የምሽቱን ተጠባቂ ጨዋታ ደግሞ ግብፃዊያኑ አሚን መሐመድ አሚን በመሐል ዳኝነት ሲመሩ መሀሙድ አህመድ ከማል እና […]

ዜናዎች

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል ከኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር በይፋ ተለያዩ !

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ በይፋ መለያየታቸውን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው በ2013 የተሾሙት አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በአራት ዓመታት ቆይታቸው ቡድናችን በ2022 እና 2024 የዓለም ዋንጫ ማጣርያዎች እስከ መጨረሻው ዙር […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

“ሀገር እያለኝ እንዳሌለዉ ወግን እያለኝ እንዳሌለው ሆንኩ”

ከአራት ዓመት በፊት በቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ በወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት በመሳተፍ ለኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዲፕሎማ በማግኘት አድናቆት ያተረፈው ሰለሞን ቱፋ ዛሬ በማህበራዊ ገፁ ላይ ይህን አስፍሯል። የሚገባኝን ክብርና ሽልማት አለማግኘቴን ፣ ለሀገሬ መድማት መሰበሬን እንደክብርና ክፍያ ቆጥሬ አለፍኩት ፣ እንደልማዴ ለሀገሬ ባለኝ ልምድ እና ችሎታ ተወዳድሬ መክፈል ያለብኝን ዋጋ እንዳልከፍል መደረጌን ግን ፣ መቋቋም አልቻልኩም ። […]

English ዜናዎች

Ethiopia storm to a 3-0 win over South Africa !

 2024 FIFA U17 Women’s World Cup qualifier first-leg clash in Addis Ababa Ethiopia storm to a 3-0 win over South Africa in the early kickoff (return leg 10th Feb); winner of this tie will face Kenya next after DRC’s withdrawal. Full-time #FIFA # CAF African Womens U17 #Ethiopia U17 3 – 0 South Africa 10’Manaysh […]

ዜናዎች

የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው- ለግብፁ ZED FC ፈርሟል!

  የ2016 የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ እስከ 12ኛ ሳምንት ያሉትን ጨዋታዎች ላይ በስምንት ጎሎች የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነቱን እየመራ የሚገኘው የቅዱስጊዮርጊሱ አጥቂ አቤል ያለው የግብፅ ፕሪምየር ሊግን በ19 ነጥቦች እየመራ የሚገኘው ዜድ (ZED FC) )ክለብን በሁለት ዓመት ከስድስት ወር በሚቆይ ኮንትራት ለመጫወት ከስምምነት መድረሱን የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በማህበራዊ ገፁ ላይ ይፋ አድርጓል። የቅዱስጊዮርጊሱ አጥቂ አቤል ያለው ለግብፅ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሁለተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 20 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 18 ጎሎች በ16 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 41 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አንድ ቀይ ካርድ ተመዝግቧል ። […]