መቻል እና ነገሌ አርሲ ወደ 3ኛ ዙር ያለፉ ስምንተኛ እና ዘጠነኛ ክለቦች ሆነዋል! የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር 8ኛ እና 9ኛ ጨዋታ ውጤቶች መቻል 4-0 አዲስ አበባ ከተማ 23′ 43′ 72′ ሽመልስ በቀለ 40′ አስቻለው ታመነ (ፍ) ደሴ ከተማ 0-4 ነገሌ አርሲ 14′ 73′ ምስጋናው መላኩ 25′ ፍፁም ተ/ማርያም 27′ አሸናፊ በቀለ * መቻል እና ነገሌ […]
English
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2016 የሊጕ ቻምፒዮን ሆነ! #CBE 2016 EPL CHAMPIONS #
Commercial Bank of Ethiopia -CBE # For winning their first ever Ethiopian premier league title # 2016 CHAMPIONS # የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቻምፒዮነት ጨዋታ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት እውን ሆኗል. በተመሣሣይ በአንድ ነጥብ ልዩነት የቻምዩናነት ዕድል የነበረው መቻል የዛሬውን ጨዋታ ቢያሸንፍም ንግድ ባንክ አሸናፊ በመሆኑ በአንድ ነጥብ ተበልጦ የቻምዮናነት እልሙን ማሳካት ሳይችል ቀርቷል! የሙሉ […]
# Tonight – Ethiopian Trials for the Olympic Games Paris 2024
የዛሬ ምሽቱ ተጠባቂ ውድድር ! ኢትዮጵያን በፓሪስ ኦሊምፒክ በ10,000 ሜትር, በ800 ሜትር እና በ1500 ሜትር ውድድሮች የሚወክሉ አትሌቶች መምረጫ ዛሬ ምሽት በስፔን ነርጃ ይደረጋል. On June 14, the Nerja Stadium hosts the Ethiopian Trials for the Olympic Games Paris 2024. Athletes will compete in critical events such as the 10,000 meters for men and women […]
በስቶክሆልም ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል! DIAMONDLEAGUE 💎#StockholmDL 🇸🇪
DIAMONDLEAGUE 💎#StockholmDL 🇸🇪 በስቶክሆልም ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ3000 ሜትር ወንዶች የመሠናክል ለሜሳ ግርማ በ8፡01፡63 ቀዳሚ ሲሆን ሳሙኤል ፍሪዉ 8፡05፡78 በሆነ ሰአት ሁለተኛ እንዲሁም ጌትነት ዋሌ 8፡10፡73 4ኛ በመሆን ማሸነፋቸዉን የVOA ጋዜጠኛ ኤቢሳ ነገሰ ከስፍራው ዘግቧል ። Ethiopian athletes excelled at the Stockholm Diamond League! Lamecha Girma set a world-leading time of […]
ኢትዮጵያን በፖሪስ 2024 ኦሎምፒክ በማራቶን የሚወክሉ የአትሌቶች ስም ዝርዝር አትሌቲክ ፌዴሬሽን ይፋ አደረገ !
ኢትዮጵያን በፖሪስ 2024 ኦሎምፒክ በማራቶን የሚወክሉ የአትሌቶች ስም ዝርዝር አትሌቲክ ፌዴሬሽን ይፋ አደረገ ! Paris Olympics 2024# Ethiopian Marathon team officially announced by Ethiopian Athletics Federation! Kenenisa Bekele, a three-time Olympics and five-time world champion, will lead the Ethiopian team in the marathon alongside Sisay Lemma and Deresa Geleta. Tamirat Tola Adera and Eusedin Mohammed […]
ኢትዮጵያዊቷ የላይቤሪያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ሆና መቀጠሯ የላይቤሪያ አሰልጣኞችን “ለማንቋሸሽ” እንዳልሆነ ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል!
👇 የካፍ ኢንስትራክተር አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ የቀድሞ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ታዳጊ እና ዋና ቡድን ዋና አሰልጣኝ ፣ የቅ/ጊዮርጊስ የሴቶች ቡድን እና የወንዶች ተስፋ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እንዲሁም አሁን የላይቤሪያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዋና አሰልጣኝ መሆኗ ይታወሳል። የላይቤሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሙስጠፋ ራጂ የካፍ ኢንስትራክተር አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ ሰላም የዋናው የሴት ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ […]
2014 Boston Marathon winner has still not received the $100,000 prize!
ከ10 ዓመት በፊት በቦስተን ማራቶን አሸናፊ የነበረቸው ኢትዮጵያዊ ቷ የ36 ዓመቷ የረጅም እርቀት ራጯብዙነሽ ዲባ እስከ ዛሬ ድረስ ያሸነፈችበትን የ100ሺህ ዶላር ሽልማት እንዳልተሰጣት ከ CBS ጋርባኗረጋቸው ቃለ ምልልስ ገለፀች:: አትሌቷ ምንም እንኳ በጊዜው በውድድሩ ሁለተኛ ብትሆንም ከሁለት አመት ቆይታ በኋላ በ2016 የአንደኛ ደረጃ አሸናፊዋ ሪታ ጄፕቶ በዶፒንግ ክስ ውጤቷ መሰረዙን ተከትሎ ብዙነሽ አንደኛ እንድትሆን ቢደረግም […]
-የለንደን ማራቶንን ኬንያውያን በሴቶች እና በወንዶችም አሸንፈዋል!WORLD RECORD
ጀግናው እና አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በዛሬው የለንደን ማራቶን ሁለተኛ በመሆን ታላቅ ውጤት አስመዝግቧል WORLD RECORD Olympic champ Peres Jepchirchir breaks the women-only marathon world record* at the TCS London Marathon after a crazy sprint finish 2:16:16 TCS London Marathon 2024 | Women’s result Peres JEPCHIRCHIR (2:16:16) Tigist ASSEFA (2:16:23) Joyciline JEPKOSGEI (2:16:24) London Marathon […]
የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ፅጌ ገ/ሰላማ ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች !
Tsigie Gebreselama sets a meet record with the ninth-best performance in world history in 29:48.34 to win the women’s Paris 10,000m run at The TEN! በአሜሪካ በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ፅጌ ገ/ሰላማ ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች። ከፓሪስ ኦሎምፒክ ተስፋዎቻችን መካከል አንዷ የሆነችው ፅጌ ርቀቱን ለመፈፀም የፈጀባት ጊዜ (29:48.34) የውድድሩ ሪከርድ ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን […]
Ethiopian athletes dominantly wins WorldIndoor at- Gold Tourn # 2024
#WorldIndoor# Tourn ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድሎችን ተቀዳጅተዋል! በፖላንድ – የትላንት ምሽቱ ‘ORLEN Copernicus Cup -Torun’#2024 የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አስደናቂ ድሎችን ተቀዳጅተዋል። Ethiopian athletes wins dominantly WorldIndoor at- Tourn’ Here are the results :- Ethiopia’s Freweyni Hailu becomes the third fastest women in the history of 1500m race She clocks a world lead […]