ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

  🕳ድሬዳዋ ከተማ ክለብ ደጋፊዎች ድንጋይ ወደ ሜዳ ስለመወርወራቸው ሪፖርት ቀርቦ ሃያ አምስት ሺህ እንዲከፍል ተወስኗል! 👇 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ መጋቢት 02 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስቱ በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱ በአቻ ውጤት […]

ዜናዎች

ፋሲል ከነማ የወዳጅነት ጨዋታ ከእስራኤል ክለብ ግብዣ ቀረበለት!

የቅ/ጊዮርጊስ እና የቡና ሁለት ተጨዋቾች በድብይ ክለብ የሙከራ ዕድል አግኝተዋል     የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ የውድድር ዓመቱን ከመጀመራቸው በፊት በ2016 ዓ.ም ተጠናክረው ለመቅረብ የብሔራዊ ቡድኑ አብዛኞቹን ተጨዋቾችን በማስፈረም ቀዳሚ መሆናቸው ይታወሳል። ፋሲል ከነማዎች የውድድር ዓመቱን በድል ከጀመሩ በኋላም በአንደኛው ዙር በ15 ጨዋታዎች ስድስት አሸንፈው በአምስቱ አቻ ወጥተው በአራቱ ደግሞ ሽንፈን […]

ዜናዎች

የጋና እና የኢትዮጵያ የምሽቱ ጨዋታ በጋና አሸናፊነት ተጠናቋል!

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በጋና አስተናጋጅነት  ዛሬ በተጀመረው በ13ኛው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር ላይ   ዛሬ ምሽቱን  የምድቡን የመጀመሪያውን ጨዋታውን አድርጎ ተሸንፏል። በአሰልጣኝ ዮሴፍ ገ/ወልድ እየተመራ  ወደ ጋና ያቀናው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ከ 11 ቀሚ ተሰላፊዎች ጋራ አራት ተቀያሪ ተጨዋቾች  ብቻ ይዞ ነው  የተጓዘው። የጋና እና የኢትዮጵያ  ቡድኖች በምሽቱ ጨዋታ  ላይ መብራት በኬፕ […]

አፍሪካ ዜናዎች

ኢትዮጵያ ከዓለም በ5ኛ ደረጃ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች !

በስኮትላንድ ግላስኮው የ19ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም በ5ኛ ደረጃ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች። 2 ወርቅ 1 ብር 1 ነሐስ

አትሌቲክስ

የመጀመሪያ ወርቅ በፅጌ ተገኝቷል!

የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 800 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። 1ኛ ጽጌ ዱጉማ 2:01.90 በሆነ ሰዓት የወርቅ ሜዳልያ 5ኛ ሀብታም አለሙ 2:03.89 በሆነ ሰዓት አጠናቀዋል።

አትሌቲክስ ዜናዎች

የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ የምሽቱ ተጠባቂ የፍፄሜ ውድድር!

በስኮትላንድ ግላስኮው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና እየተካሄደ ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተወዳደሩበት የማጣርያ ውድድር ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸው ይታወሳል። በዛሬው ውጤት በ800ሜ የሴቶች ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ሀብታም አለሙ እና ፅጌ ዱጉማ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። የዛሬ ምሽቱ ተጠባቂ የፍፃሜ ውድድር ምሽት 5:15 ሰዓት የሴቶች 3000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል። በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያዊያኑ ድንቅ አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ፣ ሂሩት […]

ዜናዎች

⭕የዲሲ ዩናይትድ ክለብ አመራሮች እና የኢ.እ.ፌ ጉዳዮች

    🕳 ብሔራዊ ቡድኑ ወደ አሜሪካ አምርቶ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል 🕳ሱራፌል ዳኛቸው ወደ ዲሲ ያቀናል 🕳 የሸገር ደርቢ ጨዋታ ዲሲ ላይ ሐምሌ 12 ያከናውናል 🕳የዲሲ ዩናይትድ አመራሮች የካፍ ልህቀት ማዕከልን ጎብኝተዋል 👇 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዲሲ ዩናይትድ ጋር በዛሬው ዕለት በጋራ ለመስራት ይፋዊ የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን መዘገባችን ይታወሳል። – በዛሬው መርሐ ግብር ላይ […]

ዜናዎች

የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የኢንተርናሽናል እውቅና አግኝቷል !

የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የኢንተርናሽናል ጨዋታ ለማስተናገድ የሚያስች እና የፊፋ ደረጃን በሟሟላቱ እውቅና አግኝቷል። እወቅናዉ የተሰጠበት የአገልግሎት ዘመን ከየካቲት 17-2016 እስከ የካቲት 16-2019 ዓ.ም ይቆያል።      

ዜናዎች

“ቅ/ጊዮርጊስ  በእኔ ወደ ግብፅ መዘዋወር ምንም አይጎዳም “- አቤል ያለው

አቤል ያለው በዘንድሮው የ2016  የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የውድድር አመት የአንደኛ ዙር ላይ በ15 ጨዋታዎች  ስምንት ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነቱን እየመራ  ከቅዱስ ጊዮርጊስ  ወደ ግብፁ ZED Fc  ክለብ ተዘዋውሯል። ኢትዮጵያዊው  አጥቂ አቤል ያለው አዲሱን ክለብ ከተቀላቀለ በኋላ  ከሊጉ መሪ ENPPI ጋር  ዛሬ  ወሳኝ ጨዋታ ላይ ተቀያሪ ዝርዝር ውስጥ ገብቶ የመጀመርያ  የሊጉን ጨዋታውን ባይሰለፍም  ታድሟል።  ክለቡ  […]