ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የዝውውር ➖መረጃዎች

▶️ወልቂጤ ከተማ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በ17 ጎሎች እየመራ የሚገኘውና የኢትዮዽያ ቡናው የአቡበክር ናስር እንዲሁም የኢትዮዽያ ቡናው ተከላካይ የሬድዋን ናስር ወንድም የሆነው የአማካይ ተጨዋች
ጅብሪል ናስርን ከሰበታ ከተማ ወጀ ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅለዋል። የፊታችን ማክሰኞ ጅብሪል ለአዲሱ ክለቡ የሚሰለፍ ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮዽያ ቡና የሚካሄደው ጨዋታ ሶስስቱን ወንድማማቾች በአንድ የጨዋታ መስክ ይታዮም ሆናል ።

▶️ቅዱስ ጊዮርጊስ

በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በኩል በዝውውር ሂደቱ ከዮጋንዳ ለሙከራ አንድ የግራ ፉል ባክ ተጨዋች አስመጥተዋል ። አሰልጣኝ ማሂር ዳቪድስ ተጨዋቹን ሊያስቀርቱም ይችላሉ ተብሏል

▶️አዳማ ከተማ

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በመጨረሻ ደረጃ አንደኛ ዙር ያጠናቀቀው አዳማ በሁለተኛ ዙር እራሱን ለማጠናካር ተጨዋቾች ማስፈረሙን ቀጥሏል።

ከቀናት በፊት የአሰልጣኝነት ቦታውን የተረከበው አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ቡድኑን ለማጠናከር አዲስ ተጨዋቾች ማስፈረም ቀጥለዋል። የድሬደዋው አምበል ኤልያስ ማሞ እና የሲዳማ ቡና ሚሊዮን ሰለሞን በተጨማሪ የወላይታ ድቻው ኤልያስ አሕመድ እና በዘንድሮው የውድደር አመት ለወልዋሎ ለመጫወት ያልቻለው ያሬድ ብርሀኑ ጨምሮ ስድስት ተጨዋቾች ወደ ዘርዓይ ሙሉ አዳማ አምርቷል። See Less