የኢትዮጵያ ዋንጫ – የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውጤት
ሲዳማ ቡና 0-0 መቻል
– ሲዳማ ቡና በመለያ ምቶች 7-6 በማሸነፍ ለፍፃሜ ማለፍ ችሏል።
– የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና መካከል ግንቦት 30/2017 ይከናወናል።



———
ሸገር ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ
39′ ዘላለም አባተ
51′ ብዙዓየሁ ሠይፈ
– ወላይታ ድቻ ለተከታታይ ዓመት የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን ሲያረጋግጥ በፍፃሜው የመቻል እና ሲዳማ ቡና አሸናፊን ግንቦት 30 ይገጥማል።
