ዜናዎች

– የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን  አከናውናል !

የምስራቅ እና መካከለኛው ከ23ዓመት በታች ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ( ነገ ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በባሕር ዳር  ይጀመራል ።  የሴካፋ  የመክፈቻ ጨዋታ በፊት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን  የመጨረሻ ልምምዱን  አከናውናል ። በውድድር መርሐ ግብር   መሰረት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ  ነገ የሴካፋ ውድድር የመክፈቻ ጨዋታን  በ9;:00 ሰአት ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ  አቻው ጋር ያከናውናል ።  ከጨዋታው በፊት የዉድድሩ የመክፈቻ  ስነስርዓት በ8 :00 ሰአት  ይጀመራል። 
ፎቶ @EFF  
ፎቶ @EFF
ፎቶ @EFF