አፍሪካ ዜናዎች

የመጨረሻው የልዑካን ቡድን ዛሬ ሌሊት ይገባል

17 ተጫዋቾችን ጨምሮ 24 አባላትን በመያዝ ከአልጄርያ የተነሳው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ በግብፅ ትራንዚት አድርጎ ከአራት ሰዓታት በረራ በኋላ ሌሊት አዲስ አበባ ገብቷል። በትናንትናው ዕለት 12 የብሔራዊ ቡድን አባላት ሀገር ቤት መድረሳቸው ይታወሳል። የመጨረሻው የልዑካን ቡድን ዛሬ ሌሊት ይገባል ተብሎ ይጠበቃል

 

 

መረጃ
👇
በቴሌግራም :-
በኢንስታግራም ገጻችንን :-
🔛ድረ ገጻችንን :-