ዜናዎች

#የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ – 1ኛ ሳምንት ውጤቶች

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም ትላንት በተደረገ ጨዋታ ተጀምሯል።
#በውድድሩ ላይ 13 ክለቦችን ተሳታፊ ይሆናሉ
#የአንደኛ ሳምንት የጨዋታ ውጤቶች
➖ሀዋሳ ከተማ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ
⚽(ቅድስት ቴካ፣ ህይወት ረጉ፣ ዙፋን ደፈርሻ)
➖አዳማ ከተማ 4-0 አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
⚽(ትዕግስት ዘውዴ፣ ሄለን እሸቱ፣ ምርቃት ፈለቀ እና ፀባኦት መሐመድ)
➖ቦሌ ክፍለ ከተማ 2-3 መከላከያ
⚽(ንግስት በቀለ (2) | (ገነት ኃይሉ እና ሴናፍ ዋቁማ (2))
◼የዛሬ እሁድ የጨዋታ ውጤቶች
➖አዲስ አበባ ከተማ 1 – 0 ባህርዳር ከተማ
⚽(አርየት ኦዶንግ)
➖ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 – 2 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
⚽(ጋብርኤላ አበበ / አይናለም አሳምነው እና እድላዊት ተመስገን)
➖ አርባምንጭ ከተማ 0 – 2 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
⚽(ምህረት ተሰማ በራሷ ግብ ላይ እና መዲና አወል)