ዜናዎች

ዎልያዎቹ በሱዳን ድምር ውጤት 4 ለ 1 ተሸንፈው ከቻን ማጣሪያ ውጪ ሆነዋል!

⭕️ዎልያዎቹ በሱዳን ድምር ውጤት 4 ለ 1 ተሸንፈው ከቻን ማጣሪያ ውጪ ሆነዋል!
👇
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ ቻን 2024 ማጣርያ ጨዋታ እና ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት በቀረው የፈረንጆቹ 2024 ዓ/ም ከሁሉም አህጉር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ውድድች ውጪ ሆኗል
🕳African Nations Championship qualification
Full time
Sudan 🇸🇩 2 – 1 🇪🇹Ethiopia
Agg 4- 1
Kick-off –🕛17:00 ( E.A. Time)
🏟️ Venue:Martyrs of February Stadium
👇
በቴሌግራም :-
በኢንስታግራም ገጻችንን :-
🔛ድረ ገጻችንን :-

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *