አፍሪካ ዜናዎች

#ዋልያዎቹ ከጊኒ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የሚጠቀምበት የሞሮኮ ስታዲየም !

በ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታውን ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያከናውን ሲሆን የሜዳውን ጨዋታ በሞሮኮ ለማድረግ ለሀገሪቱ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ 4ኛ የምድብ ጨዋታውን በሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት በሚገኘው ልዑል ሞውሊ አብደላ ኮምፕሌክስ እንደሚያከናውን ተረጋግጧል።
በተመሳሳይ የጊኒ ብሔራዊ ቡድን የሜዳውን ጨዋታ በሞሮኮ የሚያከናውን ሲሆን የመጀመርያው ጨዋታ መጋቢት 15 (ባለሜዳ ጊኒ) ፣ ሁለተኛው ጨዋታ መጋቢት19 (ባለሜዳ ኢትዮጵያ) ይከናወናል።
መረጃዎች
በቴሌግራም :-
በኢንስታግራም ገጻችንን :-
🔛ድረ ገጻችንን :-