አፍሪካ ዜናዎች

#ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ተጠባቂውን ጨዋታ ይመራሉ !

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ)በቀጣይ ሳምንት በግብፅ ሊግ በመሪነት ደረጃ ላይ የሚገኘው  አል አህሊ  ከሱዳኑ አል-ሂላል ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ   ኢትዮጵያዊውን  አርቢተርች እንዲመሩት መርጧል ።

  በካይሮ ኢንተርናሽናል ሴንት አል አህሊን ስታደየም  የሚጀረገውን የህን የአል-ሂላል እና አል-አህሊ የካፍ ሻምፒዮስ ሊግ  ስድስተኛው እና የመጨረሻው ዙር  ጨዋታን  ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በዋና ዳኝነት ይመሩታል።

  ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከትላንት በስቲያ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይቤሪያ ከደቡብ አፍሪካ ያተደረጉትን  እና  በ2 ለ2 የአቻ ውጤት የተጠናቀቀውን ጨዋታ በብቃት መርተዋል።

የኢትዮ ኪክ  (ሊንኮቻችን)

#አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን

tiktok.com/@ethiokick

#በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

#በኢንስታግራም ገጻችንን  :-

https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን  :-
https://ethio-kickoff.com