አትሌቲክስ ዜናዎች #ኢትዮጵያዊው ጀግና ሪከርዱን ሰብሮ አሸንፏል June 9, 2023June 11, 2023EthokickComments Off on #ኢትዮጵያዊው ጀግና ሪከርዱን ሰብሮ አሸንፏል ኢትዮዽያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ በምሽቱ የፖሪስ ዳይመንድ ሊጎ የ3000 ሜትር መሰናክል የአለምን ክብረወሰን በማሻሻል በ 7:52:12 ሪከርዱን ሰብሮ ቃሉን አሳክቷል ። የአርሲዋ ቦቆጂ የ5000 ሜትርና የ10,000 ሜ ክብረወሰን የሚያሻሽሉ ብቻ ሳይሆን ተምዘግዛጊ የ3000 ሜ መሰናክል ጀግናም ማፍራት እንደምትችል አሳይቷል።