አትሌቲክስ

ኢትዮጵያዊው የ17 ዓመት ታዳጊ አሸንፏል !

በጀርመን -ካርልስሩሄ በተካሄደው የአለም የቤት ውስጥ የ3000ሜትር የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮዽያዊው አብዲሳ ፈይዛ የተባላው የ17አመት ታዳጊ የመጀመርያውን የቤት ውስጥ ውድድር በ7፡40.35 በቀዳሚነት አሸንፏል።
መረጃ
👇
በቴሌግራም :-
በኢንስታግራም ገጻችንን :-
🔛ድረ ገጻችንን :-