አፍሪካ ዜናዎች

ኢትዮጵያ ከዓለም በ5ኛ ደረጃ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች !

⭕በስኮትላንድ ግላስኮው የ19ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም በ5ኛ ደረጃ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች።
👇
2 🥇 ወርቅ
1 🥈 ብር
1 🥉 ነሐስ
May be an image of 1 person and text
May be an image of 1 person and text
May be an image of 1 person and text
May be an image of 1 person