አትሌቲክስ ዜናዎች

– አትሌት ሙክታር እድሪስ በ5 ሺ ሜትር ኢትዮጵያን የሚወክል ይሆናል !

ትላንት ምሽቱን ወደ ቶኪዮ  ያመራው 4ኛዙር የኢትዮዽያ ልዑካን ቡድን ቶኪዮ በሰላም መድረሱ ታውቋል። በአራተኛ ዙር ትላንት የተጓዘው የወንዶች 5000 እና 1,500 ሜትር የያዘው የኦሎምፒክ ቡድን መሆኑ ተገልጿል።
በዚህ ለዑካን ወስጥ የነበረው እና በአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዝርዝር ያልተካተተው ሙክታር እድሪስ በኦሎምፒክ ኮሚቴ ጥረት ወደ 5 ሺ እንዲገባ ተደርጓል ። በዚህ መሠረት ውጤታማው ድንቅ አትሌት ሙክታር እድሪስ በ5ሺህ ኢትዮጵያን ወክሎ በርቀቱ ውጤት ከሚያመጡ እና ከሚጠቁ አትሎች አንዱም ሆኗል።