ዜናዎች

አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካው ካይዛር ቺፍስ ክለብ እይታ ውስጥ ገብቷል!

አቡበከር ናስር ዋንጫውን ከኒል ቦት ማን ከመቀበሉ በፊት…
የዘንድሮ የውድድር ዓመትን በስኬት ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካው ካይዛር ቺፍ እይታ ውስጥ የገባ ይመስላል።
መረጃዎች ዛሬ እንደተሠሙት ከሆነ የደቡብ አፍሪካው የካይዘር  የኢትዮዽያ ቡናው አጥቂ አቡበከር ናስር በቀጣዩ የውድድር ዘመን በማስፈረም የዛምቢያውን አጥቂ ላዛሩስ ካምቦሌን ለመተካት ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል፡፡አቡበከር ናስር በ2013 የውድድር አመት 29 ግቦችን በማስቆጠር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሲሆን የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እና የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ተብሎም መሸለሙ ይታወሳል።

የአቡበከር ናስር የ2013 # 3ቱ ሽልማቶች

One thought on “አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካው ካይዛር ቺፍስ ክለብ እይታ ውስጥ ገብቷል!

Comments are closed.