አትሌቲክስ

በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ሻንጋይ በተካሄደው የወንዶች የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ አሸንፏል፡፡
አትሌቱ ርቀቱን በ12 ደቂቃ 50 ሰከንድ ከ45 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡
ሌላኞቹ ኢትዮጵያውያን አትሌት ኩማ ግርማ እና አትሌት መዝገቡ ስሜ ደግሞ በቅደም ተከተል 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡
በተመሳሳይ በሻንጋይ በተደረገ የወንዶች 3 ሺህ መሰናክል ሩጫ ውድድር አትሌቶ አብርሃም ስሜ አሸንፏል፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *