ዜናዎች

ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር 2ኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ ያደርጋሉ !

የኢትዮዽያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከ ደቡብ ሱዳን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አቻቸው ጋር ሁለተኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ ሚያዚያ 5 ቀን 2013 ከቀኑ በ10፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያካሄዱ ፌዴሬሽኑ አሳውቋል።
እንደሚታወሰው ቡድኑ የኢትዮዽያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ የደቡብ ሱዳን የሴቶች ብሔራዊ ቡድንን 11 ለ 0 ማሸነፋቸው ይታወሳል።