አትሌቲክስ አፍሪካ ዜናዎች

@The Great Ethiopia Run#ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እንደቀድሞ ባይሆንም በርካታቶች ተሳትፈውበት ተጠናቋል #

የ23ኛው ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ ተካሄዷል።
በውድድሩ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
በውድድሩ ዲፕሎማቶች፣ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የክብር እንግዶች እና እንደቀድሞ ባይሆንም በርካታ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈውበታል።
በዚህም በወንዶች ዘርፍ አትሌት ቢኒያም መሃሪ ሲያሸንፍ÷በሴቶች ደግሞ መልክናት ውዱ በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡
⭕ ውድድሩ ላይ የሚያሳዩ ፎቶዎች ሼር ያድርጉን