English አትሌቲክስ ዜናዎች

#Fair Play Award #ለተሰንበት ግደይ የአመቱ የስፖርታዊ ጨዋነት አሸንፋለች!

Letesenbet Gidey #Fair Play Award ✨
አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሽልማቱን ያገኘችው በቡዳፔስቱ የአለም ሻምፒዮና በ10ሺህ ሜትር ውድድር
በመጨረሻው ቅፅበት አትሌት ሲፋን ሃሰን ስትወድቅ ለመርዳት መሞከሯን ተከትሎ Fair Play Award መልካም ተግባር ተሸላሚ ሆናለች።
🇪🇹’s world 10,000m silver medallist Letesenbet Gidey has been named winner of the International Fair Play Award ✨