English አትሌቲክስ ዜናዎች #Fair Play Award #ለተሰንበት ግደይ የአመቱ የስፖርታዊ ጨዋነት አሸንፋለች! December 9, 2023December 11, 2023EthokickComments Off on #Fair Play Award #ለተሰንበት ግደይ የአመቱ የስፖርታዊ ጨዋነት አሸንፋለች! Letesenbet Gidey #Fair Play Award አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሽልማቱን ያገኘችው በቡዳፔስቱ የአለም ሻምፒዮና በ10ሺህ ሜትር ውድድር በመጨረሻው ቅፅበት አትሌት ሲፋን ሃሰን ስትወድቅ ለመርዳት መሞከሯን ተከትሎ Fair Play Award መልካም ተግባር ተሸላሚ ሆናለች። ’s world 10,000m silver medallist Letesenbet Gidey has been named winner of the International Fair Play Award #AthleticsAwards