በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ለተከታታይ አመታት ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ላይ የሚገኘውና ዘንድሮ የግብፅ ሊግ የተሳካ ጊዜን በማሳለፍ የሚገኘው ሽመልስ በቀለ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ አገሩ ደርሷል።በግብፅ ሊግ ከከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች አንዱ የሆነው የአማካይ ስፍራው ሽመልስ በቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎችን ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድሉን አስመልክቶ ሃሳቡን ኢትዮኪክ አካፍሎናል ” የአፍሪካ ዋንጫን ለማለፍ […]
ዜናዎች
የቤትኪንግ ጨዋታዎች በቀጣይ በምሽት ለማካሄድ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ግዢ ተፈፅሟል !
የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ውድድር የኮቬድ ፕሮቶኮልን መሰረት በተመረጡ አምስት ከተሞች ውድድር ለማድረግ በታቀደው መሰረት በሶስቱ ከተሞች ውድድሩ መደረጉ ይታወሳል። በቀጣይም ድሬዳዋ ውድድሩን ከመጋቢት 27-ሚያዚያ 15/2013 ዓ.ም ለማድረግ ዝግጅቷን አጠናክራለች። የቤትኪንግ ጨዋታዎች በቀጣይ የአየር ንብረቱ ሞቃታማ በሆነችው ድሬ መካሄዱን ተከትሎ ውድድሩን ከ11: 00 እስከ ምሽት ለማካሄድና ሜዳውም በምሽት እግር ኳስ ማጫወት የሚያስችል የመብራት አገልግሎት እንዲኖረው […]
“ሰዎች የሚሰጡት አስተያየት ያሳዝናል : በጣም ስህተት ነው : ከድሮም ጀምሮ ጎል አግብቼ እደንሳለሁ”-ኤፍሬም አሻሞ
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የ16ኛ ሳምንት የረፋድ ጨዋታ የነበረው የሐዋሳ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ሲሆን በ1 ለ1 የአቻ ውጤት ተጠናቋል።ጎሎቹን በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል ጌታነህ ከበደ በሃዋሳ ከተማ በኩል ኤፍሬም አሻሞ አስቆጥረዋል።በውድድር አመቱ ሁለተኛውን ጎል ለሃዋሳ ከተማ በአቻነት ያስቆጠረው ኤፊሬም አሻሞ ጎሉን አስቆጥሮ ደስታውን የገለፀበት መንገድ በብዙዎች የተለየ ትርጓሜ መሠጠቱ እንዳሳዘነው ለኢትዮ ኪክ ይናገራል። ኢትዮኪክ :- የባህርዳር […]
“ተጫዋቾቹ በሜዳ ላይ ማድረግ የሚገባቸውን ስላደረጉ በዚህ አጋጣሚ ላመሰግናቸው እፈልጋለሁ”አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም
በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ በ12ኛ ላይ የሚገኘው አዲሱ የጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ከዛሬው የባህርዳር የመጨረሻ ቆይታቸው በኃላ የሚከተለውን ሃሳባቸውን ለሱፐርስፖርት ሰጥተዋል።አሰልጣኙ የዛሬውን ጨዋታውን አጠቃላይ ሁኔታ በመናገር ሃሳባቸውን ይጀምራሉ ” በዛሬው የፋሲል ትልቁ ጠንካራ ጎን የመጀመሪያ 20 ደቂቃዎች ብዙ ጊዜ በተጋጣሚ ላይ ጫና በመፍጠር ነው የሚጫወቱት። ይህንን ደጀየግሞ ለተጫዋቾቹ ነግሬያቸው ነበር። ከ20 […]
” የህዝቡ ድጋፍ ለእኛ ትልቅ ስንቅ ነው : ለፋሲል ደጋፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እፈልጋለሁ” -አሰልጣኝ ስዩም ከበደ
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን በ38ነጥብ በመረነት ላይ የሚገኘው የአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚሰለጥነው ፋሲል ከነማ እስካሁን ያደረጋቸውን ጨዋታዎች ከአንድ ጨዋታ ሽንፈት በስተቀር ጉዞውን በድል እየተወጣ የዋንጫ ጉዞውን እያሳካ ይመስላል።ስኬታማው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል።የባህር ዳር ቆይታቸው ሙሉ ለሙሉየተሳካ ጊዜ ነበራችሁ ማለት ይቻላል ለሚለው ጥያቄ አሰልጣኙ ሲመልሱ “አዎ ። መጀመሪያም እንደተናገርኩት አንድ ጨዋታ ነው እኩል […]
” ለዋንጫው ነው እየተጫወትን ያለነው”ሙጂብ ቃሲም
ለፋሲል ከነማ በዛሬው ጨዋታ ሁለት ጎሎችን ያስቆጠረው እና በግሉ ያስቆጠረውን የሊጉን የጎል መጠን ወደ 15 ያደረሰው ሙጂብ ቃሲም ከዛሬው ጨዋታ በኃላ የሚከተለውን ብሎ ነበር ።በቅድሚያ የተሰማውን ደስታ በመግለፅ ይጀመራል ” ያው ደስ ይላል ። በተከታታይ እኔም ሁለት ጎሎች አስቆጥሪያለውና በዚህ ሁለት ጨዋታ ስድስት ነጥብ አግኝተናልም። እናም በጣም ደስ ብሎኛል” ካለ በኃላባለፈው አመት በኮሮና ምክንያት ሲቋረጥ […]
” ግሩም ጎል ነው ያገባሁት : በጣም ደስ ብሎኛል : ወደፊትም ከዚህ የተሻለ አሳያለሁ ብዬ እጠብቃለሁ “ፍፁም አለሙ
የባህርዳር ከተማው ፍፁም አለሙ የውድድር ዓመቱ ስምንተኛ ጎሉን ዛሬ አስቆጥሮ ቡድኑ የባህርዳር ቆይታውን በቀጣይ ጨዋታዎች በተፎካካሪ ቡድኖች የውጤት ለውጥ ከሌለ ምናልባትም ቡድኑ በሶስተኝነት እንዲያጠናቅም የዛሬዋ ጎል ምክንያትም ሊሆነ ይችላል። የባህርዳር ከተማው አማካይ ፍፁም አለሙ ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጎል።በቅድሚያ በርካታ የጎል ዕድሎች በታዮበት ጨዋታ ባንተ ጎል ቡድኑ አሸናፊ በመሆኑ ምን ተሰማህ ለሚለው ጥያቄ […]
” ወደ ኢትዮዽያ ከተመልስኩ በኃላ ጎል በማስቆጥሬና ሶስት ነጥብ በማግኘታችን በጣም ደስ ብሎኛል” ጋቶች ፓኖም
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ብድን አማካይ ተጫዋች ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ከሀራስ አልሁዳድ እና ሳውዲው የሁለተኛ ዲቪዚዮን አል አንዋር ክለብ ጋር የነበረው የኮንትራት ጊዜ ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቁ ወደ አገሩ መመለሱ ይታወሳል። በአገሩ ከአራት ቆይታ በኃላ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው የሚሰለጥነውን ወላይታ ድቻዎችን በመቀላቀለ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለአዲሱ ክለቡ ዛሬ ተሰልፎ የመጀመሪያውን ጎልም አስቆጥሯል።ከዛሬው ጨዋታ በኃላ […]
ጉዳት ያጋጠመው ታሪክ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛል !
በ15ኛ ሳምንት የረፋዱ ወላይታ ድቻ ከአዳማ ከተማ ባደረጉት የሁለተኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጣቢቂ እና ዘንድሮ አዳማ ከተማን የተቀላቀለው ታሪክ ጌትነት በ63ኛው ደቂቃ አስደንቃጭ ግጭት ማስተናገዱ ይታወሳል።የአዳማው ግብ ጠባቂ ታሪክ ጌትነት አስደንጋጩ ጉዳት የደረሠበት በ63ኛው ደቂቃ ላይ ከቡድኑ ተከላካይ አሚን ጋር ሲሆን ግጭቱን ካስተናገደ በኃላ እራሱን ስቶ መተንፈስ አቅቶት የነበረ ሲሆን […]
“ዛሬ ወሳኝ ድል ነው :ይሆን ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል ” – ሙጂብ ቃሲም
ቤትኪንግ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ለዋንጫው ጉዞ ተጠባቂው የፋሲል ከነማ እና የኢትዮዽያ ቡና ጨዋታ በሙጂብ ብቸኛ ጎል በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል።