ዜናዎች

” አገሬን ብሎም የተወለድኩባትን ከተማ ማገዝ በመቻሌ በጣም ደስተኛ ነኝ” ፉዓድ ኢብራም

የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የድሬዳዋ ከነማ ተጫዋች የነበረው ፉዓድ ኢብራም የድሬዳዋ ስታዲየም የምሽት ውድድሮችን በጥራት እና የምሽት ጥላ ሳይኖር ጨዋታዎች እንዲታዮ የሚችሉ ኤል ዲ ፖውዛ ከድባይ በማስምጣት ለከተማው አስተዳደር ዛሬ አበርክቷል። በአሜሪካ ኑሮውን አድርጎ የነበረውና  ለአሜሪካ ከ17 አመት እና 20 ዓመት በታች ቡድኖች በአለም አቀፍ ውድድሮች በመሣተፍ እንዲሁም በአውሮፖ በተለያዩ ሊጎች የተጫወተው የቀድሞ የኢትዮጵያ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

የ50ኛው ዓመት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል ! – ከዘጠኝ ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቦለታል !

የ50ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓልን በማስመልከት የዘንድሮው ሻምፒዮናው ለየት ባለ መልኩ ዛሬ ይጀመራል። ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረኮች ያስጠሩ በርካታ አትሎቶች የሚታዮበት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዘንድሮው በተለየ ዝግጅት  ደምቆ ዛሬ ይካሄዳል ተብሏል ። የዘንድሮው ሻምፒዮና  የአገሪቱ አብዛኞቹ ክለቦች ፣ ክልሎች እና ከተሞች የሚሳተፉ ሲሆን  በኮሮና ምክንያት ያለ ተመልካች የሚካሄድም እንደሆነም ተጠቁሟል ። ዘንድሮ  ለ50ኛ […]

ዜናዎች

የቤት ኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በምሽት እንዲደረጉ ማሻሽያ ተደረገ !

የ2013 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያት በተመረጡ አምስት ከተሞች እየተካሄ ይገኛል። አራተኛዋ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስተናጋጅ ከተማ ድሬዳዋም   ከነገ ጀምሮ  ከ17ኛው ሳምንት እስከ 21ኛው ሳምንት ያሉትን ውድድሮች የምታስተናግደ ይሆናል።   በውድድሩ ተሳታፊ ክለቦች በደማቅ አቀባበል ድሬደዋ ገብተዋል ። ታሪካዊው የድሬዳዋ ስታዲየም ለመጀመሪያ ጊዜ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን በምሽት  እንደሚደረጉ ተረጋግጧል ።ከዚህ በፊት […]

ዜናዎች

ሉሲዎቹ ልምምዳቸውን ዛሬ በይፋ ጀምረዋል ! የሴቶች ሊግ ኮከብ ተጨዋች አለመካተት አነጋጋሪነቱን ቀጥሏል !

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ከቀናት በፊት ጥሪ ያቀረቡላቸውን 26 ተጨዋቾችን ይዘው ዋልያዎቹ ዝግጅት ሲያደርጉበት በነበረው የካፍ የልህቀት ማዕከል ዛሬ ረፋድ ሉሲዎቹም ዝግጅታቸውን ጀምረዋል።ኢትዮጵያ በሴቶች ብሄራዊ ቡድን በቀጣይ ላለበት የሴካፋና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የተጨዋቾች ምርጫ አጠናቀው ዛሬ የመጀመርያ ልምምዳቸውንም አከናውነዋል።አሰልጣኝ ብርሃኑ የቀድሞ ረዳት አሰልጣኝ የነበረችውን መሠረት ማኔኝ አሰናብተው […]

ዜናዎች

ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የፌዴሬሽኑ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ባህሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጽሕፈት ቤት የወቅቱ ኃላፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ዛሬ ወሎ ሠፈር በሚገኘው የፌዴሬሽኑ ጽሕፈት ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።  በጋዜጣዊ መግለጫው በዋነኝነት የማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጨዋታን በተመለከተ ጉዳዮች ያተኮሩ ቢሆንም አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሰበታ ከተማ ጋር የነበራቸውን የስምምነት ሂደትና ተያያዥ ጥያቄዎች  ዙረያ በዛሬው መግለጫ ላይ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኑሯዋን በስዊዘርላንድ ያደረገቸው ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አሸነፈች !

በስዊዘርላንድ ኑሯዋን ያደረገቸው እና በረጅም እና መካከለኛ ርቀቶች የግል ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ በተደጋገሚ የምታሳተፈው አትሌት ሄለን በቀለ ትላንት በጄኔቭ የሲውዝ ኦሎፒክ ኮሚቴ ባዘጋጀው የማራቶን ውድድር ላይ አሸናፊ ሆናለች። አትሌቷ የትላንቱን የማራቶን ውድድር በ2 :24.57 በመግባት ማሸነፍ ችላለች። አትሌት ሄለን በቀለ እ.ኤ.አ. በ 2005 ዓ.ም  ከ ኢትዮጵያ ወደ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ ከገባች በኋላ ኑሯዋን  ከባለቤቷ  አትሌት […]

ዜናዎች

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከዋልያዎቹ ጋር በመሆን  በአልማዝዬ ሜዳ የትጥቅ ድጋፍ አደረጉ !

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ከክፍለ ከተማ በሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ዛሬ ረፋድ በመገኘት  ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በመሆን  ለቄራ አንበሳ ስፖርት ማህበር የትጥቅ ድጋፍ አድርገዋል ።   በንፋስ ስልክ ላፍቶ ቄራ እና አካባቢው የሚኖሩ ባለሀብቶች በበኩላቸው የአልማዝዬ ሜዳን ከዲዛይን ጥናት ጀምሮ ሙሉ የሜዳውን ግንባታ ለማካሄድ ከከተማ አስተዳደሩ ጎን ለመቆም […]

ዜናዎች

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ’) በዛሬው ዕለት ጥሪ ተደረገላቸው !

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን /ሉሲዎቹ/ ከሚያዝያ 02 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚያካሂዱት የወዳጅነት ጨዋታ ለ26 እጩ ተጫዋቾች መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ተደረገላቸው ፡፡ የተመረጡ እጩ ተጫዋቾች ዝርዝር :- ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1. ሎዛ አበራ 2. […]

ዜናዎች

UMBRO ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የስፖንሰር ውሉን ለአራት ዓመት አራዘመ !

የኢትዮዽያ የወንዶች እና የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ ቴክኒካል ስፖንሰር የሆነው የደቡብ አፍሪካው ግዙፍ የትጥቅ አምራች ኩባኒያ ኡምብሮ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ህጋዊ ስፖንሰር በመሆን ውሉን ማራዘሙን በመግለጫ አሳውቋል።እ.ኤ.አ ከ 2019 ጀምሮ የኢትዮዽያ የወንዶች እና የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ስፖንሰር ለመሆን ውሉን ተስማምቶ የነበረው ኡምብሮ በቀጣይ አመታትም ቡድኑ በጨዋታ ሰዓት ፣ በልምምድ ሰዓት […]

ዜናዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ለዋልያዎች 5.6 ሚሊዮን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረክቷል !

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ33ኛ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈውን የኢትዮጲያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን 5.6 ሚሊዮን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን በአንድነት ተደምሮ ላስመዘገበው ውጤት እጅግ የላቀ ክብርና አድናቆት እንዳለው ም/ከንቲባ አዳነች አበቤ ገለጹ። የቀጣዩ አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች፣ በወጣትነት እድሜ ታሪክ ሰርቶ ማለፍ በምኞት የማያገኙት፣ ይልቁንም […]