ኢትዮጵያዊው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሱራፌል ዳኛቸው በአሜሪካኑ የዋናው ሜጀር ሊግ (MSL) ተወዳዳሪ ለሆነው ለዲሲ ዮናይት መጋቢ ክለብ በሎውዶን ዩናይትድ ለመጫወት የሚያስችለውን የሊጉ እና የፌደራል ፈቃዶችን በማጠናቀቁ ክለቡ ከነገ በስቲያ በሚያደርገው USL( United Soccer Legaue) ጨዋታ ለአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታ የሚሰለፍ ይሆናል. ሱራፌል ዳኛቸው በአዲሱ ክለቡ በሎውዶን ዩናይትድ 19 ቁጥር ማሊያ የሚለብስ ሲሆን ከቡድኑ ጋር ዛሬ […]
ዜናዎች
ዓሊ ሱለይማን የሊጉን የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ይዞ ሰሞኑን ወደ Göteborgs Atlet ክለብ ያመራል!
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ የቀረው ሲሆን ዛሬ የ30ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ መርሃግብር ላይ የሀዋሳ ከተማዉ ኤርትራዊው አጥቂ ዓሊ ሱለይማን በክለቡ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ ክለቡ ወላይታ ድቻን አሸንፏል. እሱም የውድድር ዓመቱን በ20 ጎሎች የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ አጠናቋል. ኤርትራዊው አጥቂ ዓሊ ሱለይማን ከሲውድኑ Göteborgs Atlet ክለብ የመጫወት ዕድል በማግኘቱ ሰሞኑን […]
ሻሸመኔ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ !
ሻሸመኔ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ ! #የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻሸመኔ ከተማ 0 – 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 40′ ሱሌማን ሀሚድ 63′ አዲስ ግደይ ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 -ሀያ ዘጠነኛ ሳምንት #በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም
ማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂውን አቡበከር ናስርን እንደለቀቀው አስታውቀዋል !
የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ግብ አግቢ አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ.ከሁለት አመት በፊት ማምራቱ ይታወቃል ። የደቡብ አፍሪካን ሊግ እየመራ የሚገኘው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂውን አቡበከር ናስርን እንደለቀቀው አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና አስታውቀዋል።
የቡናማዎቹ ታዳጊዎች ሻምፒዮን ሆነዋል !
የኢትዮጵያ ቡና ከ 20ዓመት በታች ቡድን ከመቻል አቻው ጋር ያደረገውን U-20 የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነዋል። የኢትዮጵያ ቡና ታዳጊዎች ከመቻል ታዳጊዎች ጋር ያደረጉት የፍፃሜ ጨዋታ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 0ለ0 መጠናቀቁን ተከትሎ በተሰጠ መለያ ምት ቡናማዎቹ ባለድል ሆነዋል። የዘንድሮውን የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ፕርሚየር ሊግ ውድድር መቻል ሁለተኛ እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሶስተኛ […]
ኢትዮጵያውያን በፓሪስ ኦሊምፒክ የሚወክሉ አትሌቶች በስፔን ነርጃ ምሽቱን ድንቅ ብቃት አሳይተዋል!
ወጣት አትሌት ቢኒያም የአለም ከ20 አመት በታች ክብረወሰንን ሰበሯል ! ኢትዮጵያን በ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ የሚወክሉ አትሌቶች መምረጫ በስፔን ነርጃ ምሽቱን በተካደው የ10,000 ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድንቅ ውጤት አስመዝግበዋል። ውድድሩን ፎትዬን ተስፋይ በ29፡47.71 በቀዳሚነት ስታሸንፍ ,ፅጌ ገብረሰላማ በ29፡49.33 እና እጅጋየሁ ታዬ 29፡50.52 ሁለተኛ እና ሶስተኛ ያሉትን ደረጃዎች ይዘው አጠናቀዋል። በተመሣሣይ በወንዶች የ10,000 ሜትር ውድድር […]
Full time # ⭕️FIFA 2026 FIFA World Cup Qualifiers # ተጠናቋል
በርካታ የጎል ማግባት እድሎችን ያልተጠቀመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር አንድ ለአንድ ተለያይተዋል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል። ዋልያዎቹ በምድብ A የማጣሪያ ጨዋታዎች በሶስት ነጥቦች አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ጅቡቲ 1-1 ኢትዮጵያ ጋብርኤል ዳድዚ (28′) / ምንይሉ ወንድሙ (30 FIFA 2026 […]
𝗠𝗮𝘁𝗰𝗵 𝗗𝗮𝘆! # የጨዋታ ቀን!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ጊኒ ቢሳውን በቢሳው ሴፕቴምበር 24 ስታዲየም ምሽት 1:00 ላይ ይገጥማል. በጨዋታው ኢትዮጵያ ሙሉ ቢጫ መለያ የምትጠቀም ሲሆን ተጋጣሚያችን ጊኒ ቢሳው ሙሉ ቀይ የሚጠቀሙ ይሆናል። ጨዋታውን ከቤኒን የተመደቡት ጂንዶ ልዊስ (ዋና)፣ አይማር ኤሪክ (ረዳት)፣ ጆ ኮርቴል (ረዳት)፣ ሙሐመድ ኢሳ (4ኛ) ሲመሩት ጃሜ ባካሪ […]
⭕️𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟 ! ሱራፌል ለአሜሪካው ለሉዱውን ዩናይትድ ፈርሟል
👇 የአሜሪካኑ ዲሲ ዮናይት መጋቢ ክለብ የሆነው ሉዱውን ዩናይትድ ዛሬ እንዳስታወቀው ኢትዮጵያዊውን አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው በሁለት አመት ኮንትራት ማስፈረሙን እና ለ2026 የውድድር ዘመን የሚያቆየውን ኮንትራት ማኖሩን አስታዉቋል. ሉውዶን ዩናይትድ በአሜሪካ የእግርኳስ እርከን በሁለተኛ ሊግ USL (United Soccer Legaue) ላይ ተሳታፊ ሲሆን ዲሲ ዮናይትድ ደግሞ በአሜሪካ ዋናው ሜጀር ሊግ MLS ተወዳደሪ ክለብ ነው. ለዲሲ ዩናይትድ መጋቢ […]
የጊኒ ቢሳው አሰልጣኝ ከኢትዮጵያ እና ከግብፅ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ማምሻውን ተጫዋች ከስፔን ጨምረዋል!
ኢትዮጵያን በሜዳዋ የምታስተናግደው ጊኒ ቢሳው ከኢትዮጵያ እና ከግብፅ ጋር ለምታደርገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ቦአ ሞርቴ በብሔራዊ ቡድን ላይ ማምሻውን ለውጦችን አድርጓል። ለብሔራዊ ቡድኑ ዝርዝር ላይ የነበሩት ማውሮ ቴይሼራ እና ጃርዴል በጉዳት ምክንያት : ካርሎስ ማኔ እና ዳልሲዮ በግል ምክንያቶች ተሰናብተዋል። አሰልጣኝ ሉዊስ ሞርቴ በወጡት ተጫዋቾች ምትክ በስፔን La Liga 2, የሚጫወተው የ20 […]