ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በርግጠኝነት እንደማስቆጥር አምኜ ነው፣ሶስት አገባለሁ ብዬ ነበር የመጣሁት ፣ እግዚአብሔር ይመስገን “ይገዙ ቦጋለ – ሲዳማ ቡና

በአራት ተከታታይ ጨዋታዎች አራት ጎሎች ያስቆጠረው እና ዛሬ ሲዳማ ቡና ተጋጣሚውን ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ሁለቱንም ጎሎች ያስቆጠረው ይገዙ ቦጋለ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በቅድሚያ እንኳን ደስ ያለህ ” እግዚአብሔር ይመስገነው” የውድድር ዓመቱ በጉዳት በሀዘን አሁን ደግሞ ደስታ እንዴት ነው ስሜቱ ? ” ውድድሩ እንደተጀመረ ጥሩ አቋም ላይ ነበርኩ? ግን ጉዳት አጋጥሞኝ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” እውነት ለመናገር ዛሬ ፍፁም ቅጣት ምት አገባለሁ እያልኩ መልበመሻ ክፍል እያወራው ነበር ” – ሐይደር ሸረፋ

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሐይደር ሸረፋ ባስቆጠረው ሶስት ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 2 አሸንፏል።  የውድድር ዓመቱ የአማካይ ስፍራውና የመጀመርያው  ሀትሪክ  የሰራው ሐይደር ሸረፋ ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በቅድሚያ ሶስት ጎሎች በማስቆጠርህ እንኳን ደስ አለህ ? ” አመሠግናለሁ “ በዛሬው ጨዋታ ወደ ሜዳ ሲገባ ጎሎች አስቆጥራለው ብሎ ስለማሰቡ ? […]

ወንድማገኝ ሃይሉ(ሃዋሳ ከተማ )
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“እንደ ተጨዋች ትልቅ ነገር ነው የማስበው ፣ እኔም የፕሪምየር ሊጉን ትልቁን ኮከብነት ማሸነፍ እፈልጋለሁ”-ወንድማገኝ ሃይሉ

በ2013 የቤትኪንግ የውድድር ዘመን ድንቅ ብቃትን ካሳዮ ወጣት ተጨዋቾች አንዱ በወንድማገኝ ሃይሉ ዛሬ ለሃዋሳ ሶስተኛውን እና የመጨረሻውን ጎል አስቆጥሯል። በDSTV ከጨዋታው በፊት ቆይታ ያደረገውና የወደፊት ፍላጎቱን የተናገረው ወንድማገኝ ሃይሉ ከጨዋታው በኋላም የጨዋታውን በተመለከተ ከሱፐር ስፓርት ጋዜጠኛ ሰኢድ ኪያር ጋር ቆይታ አድርጓል። የውድድር ዓመቱን ሲጀምር እና አሁን ሲጨርስ በዚህ መልኩ ጠብቆት ነበር? ” እንደ ተጨዋች ሁሌ […]

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያዊው -ከዘጠኝ ዓመት ቆይታ በኃላ ቦድስሊጋውን ተሰናበተ !

ከኢትዮጵያዊ ዶክተር ወላጅ አባቱ እና ከቼክ ወላጅ እናቱ በቼክ ሪፐብሊክ የተወለደው ቴዎዶር ገብረ ስላሴ ከዘጠነኛው ዓመት የብሬመን እና የቦንድስ ሊጋው ቆይታ በኋላ ዛሬ በይፋ ከክለቡ መለያየቱ ተዘግቧል። እ.ኤ.አ.በ 2012 ዓ.ም ወደ ጀርመኑ ቦንድስሊጋ ተዘዋውሮ በብሬመን የቦንድስሊጋው ስኬታማ ጊዜን ያሰለፈው ቴዎዶር በ23 ቁጥር መለያ በ271 የቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን ወይም ረጅም ዓመት ለዎርደር ብሬመን በመሰልፍ ከፔሩ ክላውዲዮ ፒዛሮ […]

ዜናዎች

ለሻምፒዮኖቹ የአንድ ቢሊዮን ብር የማሰባሰብ ዝግጅት ዛሬ በሸራተን ይጀመራል!

የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በሸራተን አዲስ ሆቴል ”ስፖርት ለኢትዮጵያ ሕብረት” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የቴሌቶን ዝግጅት ዛሬ ግንቦት 17/2013  ከ11:00 ይጀመራል።  ለሻምፒዮኖቹ የአንድ ቢሊዮን ብር የማሰባሰብ  የቴሌቶን ፕሮግራሙ  በቀጣይ  በሶስት ዙር የሚያደርግ ይሆናል ። የቴሌቶን ፕሮግራሙ ዋና ዓላማ  ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን  በፋይናንስ አቅም ጠንካራ ለማድረግና ለመጭዎቹ ተከታታይ […]

አቡበከር ናስር -ኢትዮጵያ ቡና
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ሲቀጥል ግን ሁለተኛ ሆነን ነው ልንጨርስ ያሰብነውና ቀጣይም ጨዋታ ለማሸነፍ ነው የምንገባው “- አቡበከር ናስር

በ2013 የውድድር ዓመት የኮከብ ግብ አግቢነት ሪከርድ የሰበረው አቡበከር ናስር በዛሬው ጨዋታ ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ የጎል ሪከርዱን 29 አድርሷል።ከጨዋታው በኋላ አቡበከር ናስር ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ከጨዋታው በፊት የቡድን ጓደኞቹ “27 ” ለብሰው በተለየ ክብር መግባቱ የተለየ ሞራል ስለመስጠቱ ? ” እኔ ምንም እንደዚህ አልጠበኩም ነበር። እኔንጃ …ግነ በጣም ደስ ብሎኛል። መልበሻ ቤት ወስጥ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ዋናው ዓላማዬ ቡድኔ በፕሪምየር ሊጉ እንዲቆይ ነው ፣ ቃልም ገብተን ነበረ ስለዚህ አድርገንዋል “-ኦኪኪ አፎላቢ

የ25ኛው ሳምንት የእሁድ ረፋድ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ተጋጣሚውን ጅማ አባጅፋርን 4 ለ 1 ያሸነፉበት  ናይጀያዊው አጥቂ  ኦኪኪ አፎላቢ ሃትሪክ ሰርቶ  ቡድኑን ከተቀላቀለ በኋላ  ያስቆጥርውን   የጎሎችን ቁጥር ሰባት ያደረሰበት ነበር።  ከጨዋታው በኋላ ከሱፐርስፓርት ጋር ቆይታ አድርርጓል። ለቡድኑ ወሳኝ ጎል እና ሃትሪክ ማስቆጠሩን በተመለከተ የተሰማውን ስሜት ” በጣም ደስተኛ ነኝ ። የዛሬውን ሃትሪክ ያስቆጠርኩን ጎሎች የባለቤቴም ልደቷ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“እኔ ለዚህ ደረጃ እንድበቃ ከጎኔ ሆና ስታበረታታኝ የነበረችው ውዷ ባለቤቴ ናት ፤ሽልማቱ እና ምስጋናው የሚገባት ለእሷ ነው “➖ ሙጂብ ቃሲም

የፋሲል ከነማው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም የዘንድሮው ውድድር ዓመት ዐፄዎቹ ሻምፒዮና ይሆኑ ዘንድ የፊት መስመሩን ከፍተኛ ሚና ከተወጡ ተጨዋች ዋነኛው ነው። ሙጂብ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የመጀመሪያውን የሊጉን ጎል በአዲስ አበባ ስታዲየም አስቆጥሮ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚውን ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፎ የድል በሩን የከፈተ ተጨዋችም ነበር። በውድድር ዓመቱ ደግሞ ለክለቡ በ23 ጨዋታዎች ከተቆጠሩ 36 ጎሎች በሙጂብ […]

- ያሬድ ባዬ (ፋሲል ከነማ) ©
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ይሄን ውጤት ይዘን በደጋፊ ፊት ቢሆን ደስ ይል ነበረ፤ ግን ደግሞ ዋንጫውን ይዘን ስለምንሄድ ቁጭት የለብኝም” – ያሬድ ባዬ (ፋሲል ከነማ) ©

የዐዔዎቹ አምበል ያሬድ ባዬ የ2013 የሻምፒዮናነት ዋንጫን በመጀመሪያ በክብር ከፍ ያደረገው ነው ።ያሬድ ከዛሬው የዋንጫ ማንሳት ስነስርዓት በፊት ለሱፐር ስፓርት ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል። ደጋፊዎች ባሉበት ለመጀመሪያ ጊዜ ጨዋታ ማድረጉ የሚፈጥረው ስሜት ? ” በጣም ደስታን ይፈጥራል። ማለት ከዚህ በፊት ያደረግናቸው ጨዋታዎች ጉልበት አላገኘም ከደጋፊ እና አሁን እንደሚታየው ነው ደጋፊ እና ትንሽም ቢሆን ብርታት ነበሩን […]

ቶማስ ስምረቱ ➖ወልቂጤ ከተማ
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ክለቤ ላለመውረድ በሚጫወትበት በራሴ ላይ ጎል በማስቆጠሬ በጣም አዝኛለሁ ፣ለደጋፊዎች ይቅርታ ” – ቶማስ ስምረቱ

  የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት  የወልቂጤ ከተማ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ በሰበታ ከተማ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል። የጎሏ  መገኘት ደግሞ የሰበታው አጥቂ ኦሰይ ማውሊ የሻገረውን ኳስ የወልቂጤ ከተማው ጠንካራ ተከላካይ ቶማስ ስምረቱ  ተነክታ  ኳሷ ከመረብ ላይ ተዋህዳለች ። በወልቂጤ ከተማ በኩል የተከላዮ ስፍራ ጠንካራ ደጀንና ረዣዥም ኳሶችን በቀላሉ ወደፊት የሚያሻግረው ቶማስ ስምረቱ  መጥፎ […]