ዜናዎች

145 ሺህ ብር የወጣበት ዋንጫ እሁድ በአዲስ አበባ ስታድም ለፍፃሜ ጨዋታ ለአሸናፊው የሚበረከት ይሆናል!

ፍፃሜውን በመጪው እሁድ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ዋንጫ ለአሸናፊ የሚበረከተው ዋንጫ ይፋ ተደርጓል. ዋንጫው 40 ሳ.ሜ ቁመት እና 9.4 ኪ.ግ ክብደት ያለው ሲሆን ሥራውም በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ተከናውኗል። ለዋንጫው 145 ሺህ ብር ወጥቶበታል .. በእሁድ የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ የአዲስ አበባ ስታድየም የመግቢያ ዋጋ 50 ብር,100 ብር,200,300 እና 500 ብር ይሆናል በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታን አስመልክቶ […]

አፍሪካ ዜናዎች

ዋልያዎቹ የምድብ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል!

በ2025 በሞሮኮ አዘጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ በደቡብ አፍሪካ ጁሀንስበርግ በተደረገ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ይፋ ተደርጓል። በዚህ መሠረት ዋልያዎቹ ከታንዛኒያ፣ ጊኒ እና ዲ.ሪ ኮንጎ ጋር ተደልድሏል።

ዜናዎች

ሱራፌል በአሜሪካው ሎውዶን ዩናይትድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከነገ በስቲያ ያደርጋል!

ኢትዮጵያዊው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሱራፌል ዳኛቸው በአሜሪካኑ የዋናው ሜጀር ሊግ (MSL) ተወዳዳሪ ለሆነው ለዲሲ ዮናይት መጋቢ ክለብ በሎውዶን ዩናይትድ ለመጫወት የሚያስችለውን የሊጉ እና የፌደራል ፈቃዶችን በማጠናቀቁ ክለቡ ከነገ በስቲያ በሚያደርገው USL( United Soccer Legaue) ጨዋታ ለአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታ የሚሰለፍ ይሆናል. ሱራፌል ዳኛቸው በአዲሱ ክለቡ በሎውዶን ዩናይትድ 19 ቁጥር ማሊያ የሚለብስ ሲሆን ከቡድኑ ጋር ዛሬ […]

ዜናዎች

ዓሊ ሱለይማን የሊጉን የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ይዞ ሰሞኑን ወደ Göteborgs Atlet ክለብ ያመራል!

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሊጠናቀቅ የቀናት እድሜ የቀረው ሲሆን ዛሬ የ30ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ መርሃግብር ላይ የሀዋሳ ከተማዉ ኤርትራዊው አጥቂ ዓሊ ሱለይማን በክለቡ የመጨረሻ ጨዋታ ላይ ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ ክለቡ ወላይታ ድቻን አሸንፏል. እሱም የውድድር ዓመቱን በ20 ጎሎች የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ አጠናቋል. ኤርትራዊው አጥቂ ዓሊ ሱለይማን ከሲውድኑ Göteborgs Atlet ክለብ የመጫወት ዕድል በማግኘቱ ሰሞኑን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

ሻሸመኔ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ !

ሻሸመኔ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ ! #የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻሸመኔ ከተማ 0 – 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 40′ ሱሌማን ሀሚድ 63′ አዲስ ግደይ ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 -ሀያ ዘጠነኛ ሳምንት #በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም

ዜናዎች

ማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂውን አቡበከር ናስርን እንደለቀቀው አስታውቀዋል !

የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ግብ አግቢ አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ.ከሁለት አመት በፊት ማምራቱ ይታወቃል ። የደቡብ አፍሪካን ሊግ እየመራ የሚገኘው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂውን አቡበከር ናስርን እንደለቀቀው አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና አስታውቀዋል።

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የቡናማዎቹ ታዳጊዎች ሻምፒዮን ሆነዋል !

የኢትዮጵያ ቡና ከ 20ዓመት በታች ቡድን ከመቻል አቻው ጋር ያደረገውን U-20 የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነዋል። የኢትዮጵያ ቡና ታዳጊዎች ከመቻል ታዳጊዎች ጋር ያደረጉት የፍፃሜ ጨዋታ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 0ለ0 መጠናቀቁን ተከትሎ በተሰጠ መለያ ምት ቡናማዎቹ ባለድል ሆነዋል። የዘንድሮውን የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ፕርሚየር ሊግ ውድድር መቻል ሁለተኛ እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሶስተኛ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮጵያውያን በፓሪስ ኦሊምፒክ የሚወክሉ አትሌቶች በስፔን ነርጃ ምሽቱን ድንቅ ብቃት አሳይተዋል!

ወጣት አትሌት ቢኒያም የአለም ከ20 አመት በታች ክብረወሰንን ሰበሯል ! ኢትዮጵያን በ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ የሚወክሉ አትሌቶች መምረጫ በስፔን ነርጃ ምሽቱን በተካደው የ10,000 ሜትር የሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድንቅ ውጤት አስመዝግበዋል። ውድድሩን ፎትዬን ተስፋይ በ29፡47.71 በቀዳሚነት ስታሸንፍ ,ፅጌ ገብረሰላማ በ29፡49.33 እና እጅጋየሁ ታዬ 29፡50.52 ሁለተኛ እና ሶስተኛ ያሉትን ደረጃዎች ይዘው አጠናቀዋል። በተመሣሣይ በወንዶች የ10,000 ሜትር ውድድር […]

አፍሪካ ዜናዎች

Full time # ⭕️FIFA 2026 FIFA World Cup Qualifiers # ተጠናቋል

በርካታ የጎል ማግባት እድሎችን ያልተጠቀመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር አንድ ለአንድ ተለያይተዋል! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራተኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል። ዋልያዎቹ በምድብ A የማጣሪያ ጨዋታዎች በሶስት ነጥቦች አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ጅቡቲ 1-1 ኢትዮጵያ ጋብርኤል ዳድዚ (28′) / ምንይሉ ወንድሙ (30 FIFA 2026 […]

አፍሪካ ዜናዎች

𝗠𝗮𝘁𝗰𝗵 𝗗𝗮𝘆! # የጨዋታ ቀን!

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ጊኒ ቢሳውን  በቢሳው ሴፕቴምበር 24 ስታዲየም ምሽት 1:00 ላይ ይገጥማል. በጨዋታው ኢትዮጵያ ሙሉ ቢጫ መለያ የምትጠቀም ሲሆን ተጋጣሚያችን ጊኒ ቢሳው ሙሉ ቀይ የሚጠቀሙ ይሆናል። ጨዋታውን ከቤኒን የተመደቡት ጂንዶ ልዊስ (ዋና)፣ አይማር ኤሪክ (ረዳት)፣ ጆ ኮርቴል (ረዳት)፣ ሙሐመድ ኢሳ (4ኛ) ሲመሩት ጃሜ ባካሪ […]