ዜናዎች

– ዋልያዎቹ ለቀጣይ ወሳኝ ጨዋታ ልምምዳቸውን ቀጥለዋል !

በኢትዮዽያ አዘጋጅነት ከሐምሌ 10 እስከ 25/2013 ዓ.ም ድረስ በዘጠኝ አገራት መካከል በባህር ዳር ከትላንት በስቲያ የተጀመረው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር ዛሬ የአንድ ቀን ዕረፍት ያደረገ ሲሆን ጨዋታው ነገ ይቀጥላል። በመክፈቻ ቀን ጨዋታ ከኤርትራ አቻቸው ጋር 3 ለ 3 አቻ የተለያየው አዘጋጇ የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለቀጣይ ጨዋታ ዛሬ ልምምዱን […]

ዜናዎች

ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከሴካፋ ልምድ እንዲቀስሙ በባህርዳር ታደመዋል !

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በባህር ዳር ተገኝተው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድርን እንዲመለከቱ እና ልምድን እንዲቀስሙ እየተደረገ ይገኛል። ታዳጊዎቹ በቀጣይ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች መሆናቸውን እንዲያልሙ ለማድረግ  የታሰበ መሆኑን የፌዴሽኑ ዘገባ ያመለክታል። ታዳጊ ቡድኑ በተጨማሪም በባህርዳር ልምምድም እያከናወኑ የሚገኙም ሲሆን በዛሬው ዕለት ባደረጉት ልምምድ የትናንቱን የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ መነሻ በማድረግ ዋና […]

English ዜናዎች

የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ሻምፒዮና የዛሬ ጨዋታ ውጤቶች !

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት  ከሐምሌ 10 እስከ 25/2013 ዓ.ም ድረስ በዘጠኝ የሴካፋ አባል አገራት መካከል በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም  ትናንት የተጀመርው  ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር ዛሬም ቀጥላል። የዛሬው ጨዋታ ውጤቶች – ዮጋንዳ 0 – 0 ዲ.ሪ.ኮንጎ  – ጅቡቲ 0 – 3 ኬኒያ -CECAFA # U 23 #2021#Ethiopia – Uganda 0 – 0 […]

ዜናዎች

የቀድሞ የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ) ተባረሩ !

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች(ሚቾ) ከስምነት ወራት የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ቆይታ በኋላ ከዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ተባረዋል ፡፡ የአሰልጣኝ ሚቾ ስንብት የዛምቢያ ቡድን በኮሳፋ ዋንጫ ባሳየው የወረደ አቋም ሲሆን ዛምቢያ በኮሳፋ ዋንጫውን ከዚህ ቀደም ለአምስት ጊዜ ሻምፒዮና መሆኑ ይታወሳል። የቀድሞ የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርጆቪች (ሚቾ) ቀጣይ ማረፊያ ለጊዜው አልተገለፀም። Photo @ […]

ዜናዎች

የሴካፋ የመክፈቻ ጨዋታን ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በአቻ ውጤት ጀምረዋል !

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት  ከሐምሌ 10 እስከ 25/2013 ዓ.ም ድረስ በዘጠኝ የሴካፋ አባል አገራት መካከል በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር ዛሬ ተጀምሯል።በመክፈቻ ጨዋታው ከረጅም ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድኖች በምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታቸውን አድርገው በአቻው ውጤት ፈፅመዋል። የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች በመክፈቻው ጨዋታ  በ12ኛ […]

ዜናዎች

የሴካፋ ተካፋይ ሀገሮች ዛሬ ባህር ዳር ገብተዋል !

በኢትዮዽያ አስተናጋጅነት ዛሬ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም ጀምሮ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በሚጀመረው የምስራቅ አፍሪካ እና መካከለኛው ከ23 አመት በታች ሻምፒዮና ላይ ተሳታፊ ሀገራት አሁንም እየገቡ ይገኛል ። በምድብ ሐ የሚገኘው የደቡብ ሱዳን እና ተጋባዥ አገር የሆነው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዛሬ ማለዳ ገብተዋል። ለውድድሩ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ሲዘጋጁ ቆየው የደቡብ ሱዳን እግር ኳስ ቡድን የፌዴሬሽኑ ዋና […]

ዜናዎች

– ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአምበሉ ተለያየ!

በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ ላለፉት 12 ዓመታት በተከላካይ እና አማካኝ ስፍራ ያገለገለው አምበሉ ምንተስኖት አዳነ ከክለቡ መለያቱ ተረጋግጧል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ዘንድ “ፀባየ ሸጋ ” በሚል ስም የሚጠራው ምንተስኖት አዳነ ከረጅም ዓመታት ቆይታ በኋላ ከቡድኑ ተለያይቷል። ምንተስኖት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ቆይታው ሰባት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ፣ሁለት የአሸናፊዎች አሸናፊ፣ስድስት የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እና ሁለት […]

ዜናዎች

– የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን  አከናውናል !

የምስራቅ እና መካከለኛው ከ23ዓመት በታች ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ( ነገ ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በባሕር ዳር  ይጀመራል ።  የሴካፋ  የመክፈቻ ጨዋታ በፊት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን  የመጨረሻ ልምምዱን  አከናውናል ። በውድድር መርሐ ግብር   መሰረት የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ  ነገ የሴካፋ ውድድር የመክፈቻ ጨዋታን  በ9;:00 ሰአት ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ  አቻው ጋር ያከናውናል ።  ከጨዋታው […]

ዜናዎች

– ፈረሰኞቹ 4 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረሙ !

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አዲስ ተጨዋቾችን ማለትም ቡልቻ ሹራ፣ሱሌማን ሃሚድ፣ጋቶች ፓኖም፣ምኞት ደበበ ፈረሰኞቹን በይፋ ዛሬ አስፈርመዋል። በተጨማሪም ናትናኤል ዘለቀ፣ሰላህዲን በርጊቾ፣ደስታ ደሙ፣ ሃይደር ሸረፋና አማኑኤል ገብረሚካኤል ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ለተጫዋቾቹ በመልካም ስነ-ምግባር ታንጸው የጨዋታ ጊዚያቸው የተሳካ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ