ዜናዎች

# የሁለተኛው ዙር የዝውውር መስኮት ዛሬ ይዘጋል!

የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2015 ዓ.ም አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር ከታህሳስ 18/2015 (December 27) ጀምሮ እስከ ጥር 18/2015 (January 26) ድረስ ለአንድ ወር ቆይቶ ዛሬ የሚዘጋ ይሆናል። በዘንድሮው የሁለተኛ ዙር የዝውውር እንቅስቃሴ ላይ ክለቦች ብዙም ተሳትፎ ያላደረጉበት ነበር ማለት ይቻላል ። በአንፃሩ የዝውውር መሥኮቱ ዛሬ በይፋ ከመዘጋቱ በፊት ተጨዋቾች ያስፈረሙና በስምምንት የተለያዩ ክለቦች ታይተዋል። #ፋሲል ከነማ […]

አፍሪካ ዜናዎች

አደይ አበባ ስታድየም በጊዜ ባለመጠናቀቁ ወጪው የ13.3 ቢሊየን ብር ጭማሪ አሳይቷል!

ከስድስት አመት በፊት የተጀመረው የአደይ አበባ ስታደየም ግንባታ ስታድየሙ ሲጀመር በ5.7 ቢሊየን ብር ለማጠናቀቅ ቢታሰብም አሁን ላይ ግንባታውን እየሰራ ያለው የቻይና መንግስታዊ ድርጅት 19 ቢሊየን ብር ጠይቋል። ግንባታው የተቋረጠው የአደይ አበባ ስታድየም እንዲጀመርም ውሳኔዎች ያስፈልጉታል። በአንድ ወር ግዜ ውስጥም መፍትሄ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ጋዜጠኛ ሀብታሙ ካሳዬ ዘግቧል #እኛ ከደረሱን መረጃዎች አንዱ ግንባታውን እያደረገ ያለው ካምፓኒ […]

አፍሪካ ዜናዎች

# የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአልጄሪያ ወደ አገሩ ዛሬ ለመመለስ ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል!

#ከተሳካ ምናልባት ነገ ይደርሳሉ! በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 ጀምሮ እስከ ጥር 27/2015 ድረስ በሚቆየው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከምድቡ ማለፍ ሳይችል በጊዜ የተሰናበተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ወደ ሀገሩ ለመመለስ ያደረገው ጥረት ሳይሳካለት ቀርቷል። በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ከአንድ ጎል በላይ ማስቆጠር ሳይችል ውድድሩ ላይ በሶስት ጨዋታ አንድ ነጥብ ብቻ በማግኘት በምድብ […]

አፍሪካ ዜናዎች

የዋልያዎቹ አለቃና እና አምበል ነገ ከአልጄሪያ ጋር ስለሚያደርጉት ጨዋታ መግለጫ ሰጥተዋል!

” ጨዋታውን ለማድረግ ሙሉ ዝግጁ ነን “ -አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “በአካል ብቃቱም ሆነ በአእምሮ ረገድ ተዘጋጅተናል “ -አምበሉ መስዑድ መሀመድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ከአልጄርያ አቻው ጋር ካለበት ጨዋታ አስቀድሞ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ መስዑድ መሀመድ የቅድመ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ መግለጫው ምን ተባለ ? አስቀድመው ስለነገው ጨዋታ የተናገሩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ […]

ዜናዎች

ዋልያዎቹ ለቻን ቻምፒዮና ነገ ወድድሩ አዘጋጅ – አልጄሪያ ያመራሉ!

  በአልጄርያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 – ጥር 27/2015 ድረስ በሚካሄደውና የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከሚሳተፉት 18 ሀገራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዱ እንደሆነ  መዘገቡ ይታወሳል። በምድብ ሀ ከአስተናጋጇ አልጄርያ ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ወደ ሞሮኮ  በማቅናቱ ይታወሳል። ብሔራዊ  ቡድኑ በሞሮኮ የነበረው ቆይታ  እግርኳስ ፌዴሬሽ  እንደተሸፈነለት […]

ዜናዎች

#ዋልያዎቹ ወደ ሞሮኮ አቅንተዋል

በአልጄርያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 – ጥር 27/2015 ድረስ በሚካሄደውና የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከሚሳተፉት 18 ሀገራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዱ እንደሆነ ይታወቃል። በምድብ ሀ ከአስተናጋጇ አልጄርያ ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የቅድመ  ዝግጅት ለማድረግ  ወደ ሞሮኮ የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል። የልዑካን ቡድኑ ከ3:35 ሰዓት በረራ በኋላ ግብፅ ካይሮ የሚደርስ […]

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወጣት አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋሮጦ የሰሜን አሜሪካውን ክለብ ተቀላቅሏል !

  በስዊዘርላንድ ዋናው ሱፐር ሊግ ለኤፍ ሲ ሉጋኖ ወሳኝ ጎሎችን በማስቆጠር እና ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ያለፉትን የውድድር ወራቶች አድናቆት ያተረፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ሀይለስላሴ ቀጣዮን የፈረንጆቹ 2023 ወደ አሜሪካ በመጓዝ በአሜሪካ Major League Soccer (MLS) ለቺካጎ ፋየር ለመጫወት መስማማቱን ክለቡ በድህረ ገፁ ትላንት ይፋ አድርጓል። በፍጥነቱ እንዲሁም በተለየ የኳስ ጥበቡ የተለየ ችሎታ ያለው የ23 ዓመቱ […]

አፍሪካ ዜናዎች

#ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ለቻን ውድድር ወደ አልጄሪያ እንደሚያቀኑ ይጠበቃል !

በዓለም አቀፍ እና በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ኢትዮዽያን በዳኝነት በመወከል የሚታወቁት    ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክተሰማ ለ2023  የአፍሪካ ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር ወደ አልጄሪያ እንደሚበር ይጠበቃል። ከፈረንጆቹ  13 January – 4 February  በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቻን ውድድር  ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ  ተሰማ ከአፍሪካ ከተመረጡ ሌሎች 51 ዳኞች መካከልም አንዱ ሆነው  ተሰይሟል። ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ በአልጄሪያው ውድድር ላይ  […]

አፍሪካ ዜናዎች

#የዋልያዎቹ እና የማሚሎዲ ሰንዳውስ የፊት አጥቂ አቡበከር ናስር (አቡኪ) የልጅ አባት ሆኗል!

#የዋልያዎቹ እና የማሚሎዲ ሰንዳውስ የፊት አጥቂ አቡበከር ናስር (አቡኪ) የልጅ አባት መሆኑ ተሰምቷል። የቀድሞ የኢትዮዽያ ቡና እና አሁን በደቡብ አፍሪካ ሊግ ለማሚሎዲ ሰንዳውስ የሚጫወተው ኢትዮጵያዊው አጥቂ አቡበከር ናስር በጉዳት ለወራቶች ከሜዳ ርቆ እንደነበር አይዘነጋም። የልጅ አባቱ አቡበከር  ናስር ክለቡ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ በቅርቡ በሚያደርገው የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ይሳተፋል ተብሎ ይጠበቃል። መረጃ በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff […]

ዜናዎች

የውልቂጤ ከነማ አውቶብስ ድሬ ላይ ለእስር ተዳርጓል!

በድሬዳዋ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው  የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር  ከአራት  ተስተካካይ ጨዋታዎች በኋላ በቻን ውድድር ሊጉ ለጥቂት ሳምንታት ተቋርጦ  ወደ አዳማ ከተማ የሚዞር ይሆናል። እናም ቡድኖች በድሬ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው በመውጣት ላይ ቢሆኑም  የወልቂጤ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ግን ለሊጉ ውድድር ድሬዳዋ በቆየበት ወቅት በካራ ማራ ሆቴል ያረፈበትን መክፈል ባለመቻሉ አውቶቡሱ ለእስር መዳረጉ ተሰምቷል። ላለፉት […]