ዜናዎች

-አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ የዋሊያዎቹ ይፋዊ አሰልጣኝ ሆነው ዛሬ ስምምነት ፈፅመዋል!

“በ15 ቀን ውስጥ ተአምር መስራት አልችልም”                                         – አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ የዋሊያዎቹ ይፋዊ አሰልጣኝ ሆነው ዛሬ ስምምነት ፈፅመዋል። አሰልጣኙ በአንድ ዓመት ውል 250ሺህ፡የወር፡ደሞዝ የመድንን ክለብም ሳይለቁ ደርቦ የሚሰሩ ይሆናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

-የኢትዮጵያ ቡና ክለብ በአራተኛው ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ አንድ መቶ ሺህ እንዲከፍል ተወስኗል !

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 18 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 19 ጎሎች በ16 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 27 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አንድ ቀይ ካርድ(በሁለተኛ […]

አትሌቲክስ አፍሪካ ዜናዎች

ኢትዮጵያዊው አትሌት ዴሬሳ ገለታ በቻይና ቤጂንግ በተካሄደ ማራቶን አሸንፏል !

የቤጂንግ ማራቶን እሁድ በቻይና ዋና ከተማ ተካሂዷል። በወንዶች ኢትዮጵያዊው ዴሬሳ ገለታ 2 ሰአት ከ7 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ  ስያታጠናቅቅ በውድድሩ በዴሬሳ በአጨራረስ ተበልጦ ሁለተኛ የወጣው የሀገሩ ልጅ ይሁንልኝ አዳነ ሲሆን የኬኒያ አትሌት 3ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል። ኬንያዊቷ ሺላ ቼፕኪሩይ በሴቶች በተመሳሳይ መልኩ የሩጫ ሰዓቱን 2 ሰአት ከ21 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ዘግታ አጠናቅቃለች። 2023 BEIJING MARATHON Men […]

ዜናዎች

⭕ዋልያዎቹ ቀጣይ ሁለት ጨዋታቸውን ሞሮኮ ላይ ያደርጋሉ!

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በአፍሪካ በምድብ አንድ የተመደበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን November 15 ( ህዳር 5 ቀን ከሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጋር በሜዳው ማድረግ የሚገባውን ጨዋታ በሞሮኮ ካዛብላንካ ስታዲየም የሚያደርግ መሆኑ ታውቋል። ይህም ብሔራዊ ቡድኑ የፊፋን መስፈርት ሟሟላት የቻለ ስታዲየም ባለመኖሩ እና የባህር የዳር ስታዲየም በወቅታዊው ሁኔታ ማስተናገድ ባለመቻሉ የሜዳ ጨዋታን ብሔራዊ ቡድኑ እንደተለመደው ሞሮኮ ላይ ያደርጋል […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የጣናሞገዶቹ ዱሬሳ ከአሰልጣኙ ጋር ባለው ቅራኔ ክለቡን በፍቃዱ መልቀቁን አሳውቋል !

የባህርዳር ከነማ የፊት መስመር ተጫዋች ዱሬሳ ሹብሳ በፌስቡክ ገጹ ላይ ያሰፈረዉ መልእክት: መሠረት አድረገን ኢትዮኪክ ተጨዋቿን ያሰፈረው መልዕክና ውሳኔ ትክክል ስለመሆኑ ጠይቀነው ተጨዋቹ ትክክል ነው ብሎናል። በዚህ መሠረት ዱሬሳ ከክለቡ ጋር በፍቃዱ መለያየቱን አረጋግጦልናል። የተጨዋቹ መልዕክት “ለባህርዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ና ሚዲያ ዛሬ ይህንን ፅሁፍ ስፅፍ ለሁላችሁም በተለይም ለደጋፊዎቹና ለክለቡ የልብ ውዳጆች እንዲሁም […]

አትሌቲክስ አፍሪካ ዜናዎች

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከ Nike ወደ ቻይናው ታላቅ ኩባንያ አንታ ስፖንሰሩ ዞሯል!

  ኩባንያው የረጅም ርቀት ሯጮች ማሰልጠኛ በአፍሪካ እንደሚገነባ ይፋም አድርጓል! በ5000 ሜትር እና በ10,000 ሜትሮች ውድድሮች የአለም ክብረ ወሰን እና የኦሎምፒክ ክብረ ወሰን ባለቤትና የረጅም ርቀት ሯጩ አሁን ላይ ከዓለማችን ሦስት ፈጣን የማራቶን ሰዓት ካላቸው አንዱ የሆነው ኡትዮዽያዊው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከስፖንሰሩ ከNike ኩባንያ ጋር ያለውን ውል ተቋጭቶ ከቻይናው ኩባኒያ አንታ ጋር መስማማቱን ተሰምቷል። እ.ኤ.አ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

አሰልጣኝ ገብረመድህን የመጨረሻ ጨዋታቸውን ዛሬ አድርገዋል- ነገ ጉዞ ወደ አዲስ አበባ ይጀምራሉ!

– ሰኞ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ለመሆን በልዩ ዝግጅት ፊርማቸውን ያኖራሉ! አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ምሽቱን መድኖች ከፋሲል ከነማ ጋር ያደርጉትን የመጨረሻ ጨዋታው በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። አሰልጣኙ የዋልያዎቹ ቀጣይ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ነገ ጉዟቸውን ወደ ሸገር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። መረጃዎች ለኢትዮ ኪክ እንዳመለከቱት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እሁድ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጊን በሚገጥመበት ጨዋታ ላይ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

በአሰልጣኝ ገብረመድህን ቦታ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ቀጣይ የመድን አሰልጣኝ ?

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ   የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ መሆኑ እየተረጋገጠ ባለበት አሁን ላይ በአሰልጣኝ ገብረመድህን ቦታ መድኖችን ማን ይረከባል የሚለው ሌላው ትኩረትን የሳበ ጉዳይ ሆኗል። ኢትዮኪክ ባገኘችው የታማኝ ምንጮ መረጃ መሠረት የመድን የክለቡ የበላይ ኃላፊውች በአሰልጣኝ በገብረመድህ ኃይሌ ቦታ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያምን አልያም አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን መፈለጋቸው ቢሰማም በአንፃሩ አሰልጣኝ ፀጋዬ ለረጅም […]

ዜናዎች

ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን ጋር በህዳር ወር የሚያደርጉት ጨዋታ በየትኛው ሜዳ ይካሄዳል ?

የአዲስ አበባ ስታዲየም የትሪቩን ወንበሮች አሁንም አልተገጠሙም ! የአዲስ አበባ ስታዲየም በ2016 መጀመሪያ ወራት ጀምሮ የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታዎች እና የብሔራዊ ቡድኑን ጨዋታዎች ማስተናገድ እንደሚጀምር የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ከወራቶች በፊት መናገራቸው ይታወሳል። በአንፃሩ የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ሂደት አሁንም ጥገና ላይ ነው። እንደሚታወቀው የዕድሳቱ ሂደት ከተጀመረ በኃላ በስታዲየሙ 22 ሺ ወንበሮችን የመግጠም ሂደት […]

ዜናዎች የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

የፌዴሬሽኑ የስራ አስኪያጅ ኮሚቴ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እንዲሆን ወስነዋል!

ፌዴሬሽኑ ለኢትዮ- መድህን ደብዳቤ አስገብቷል! የአለም ዋንጫ ማጣሪያ እና ሌሎች ጨዋታዎች የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሁንም አሰልጣኝ የለውም ። አብዛኞቹ የአፍሪካና የምስራቅ አፍሪካ አገራት በቀጣዩ ወር ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ እና ጠንክረው ለመታየት ስብስባቸውን ሲያሳውቁ ኢትዮጵያ እንኳን ስብስቧን አሰልጣኟን ማሳወቅ አቅቷታል ። በአንፃሩ ኢትዮኪክ ባገኘችው መረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ መሆኑ ተረጋግጧል። […]