አፍሪካ ዜናዎች

-የዋልያዎቹ የልዑካን ቡድን እና ተጋጣሚያቸው የሴራሊዮን ሰባት የሀገር ውስጥ ተጨዋቾችን የያዘ ልዑካን ሞሮኮ ደርሰዋል!

የሴራሊዮን 17 በውጭ ሀገር የሚጫወቱት ከነገ ጀምሮ ቡድኑን ይቀላቀላሉ በ2026 የፊፋ የአለም ዋንጫ የአፍሪካ ምድብ ማጣሪያ ከሴራሊዮንና ከቡሪኪናፋሶ ጋር በሞሮኮ አል ጀዲዳ ከተማ -ኤል አብዲ ስታዲየም የሚያደረገው 23 ተጨዋቾች የያዘው ኢትዮጵያ የልኡካን ቡድኑ ሞሮኮ ደርሷል። ቡድኑ በካዛብላንካ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ማረፊያውን አድርጓል። በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ሴራሊዮን ሰባት የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች እና አስር ከቡድኑ ጋር […]

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

-ትውልደ ኢትዮጵያዊው ግብጠባቂ በካናዳ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ ይገኛል

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የ16 ዓመቱ ናትናኤል አብርሀም ለካናዳ ከ 17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሆኖ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እየተጫወተ ነው። በሰባት አመቱ እግር ኳስ መጫወት የጀመረው ናትናኤል TFC Academy ቶሮንቶ ፉትቦል አካዳሚ ውሰጥ ተካቷል። ትውልደ ኢትዮጵያዊው ናትናኤል ለካናዳ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰለፈበት የትላንቱ ጨዋታ ቡድኑ በስፔን 2 ለ 0 ተሸንፏል። ከእግርኳስ በተጨማሪም የቅርጫት […]

ዜናዎች

#የኢትዮዽያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ማሊን 2 ለ 0 አሸንፈዋል!

#የኢትዮዽያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ማሊን 2 ለ 0 አሸንፈዋል! Fulltime Women’s U-20 world cup qualifying # Mali 0 – 2 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 57′ Nigest Bekele 68′ Emush Daniel ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን) #አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን tiktok.com/@ethiokick #በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff #በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_ki ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com

አፍሪካ ዜናዎች

ታዳጊዎቹ በአዘጋጇ ተሸንፈው ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል!

በዮጋንዳ እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ 4 ለ 0 ተሸንፏል ። በዚህ መሠረት የኢትዮጵያ ከ 15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በ 4 ነጥብ በደቡብ ሱዳን በጎል ክፍያ ተበልጦ ከምድቡ ማለፍ ሳይችል ቀርቷል። የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው ሦስት የምድብ ጨዋታዎች በአጠቃላይ 35 ጎል ተቆጥሮበት ከውድድሩ ተሰናብተዋል

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

⭕የኢትዮጵያ ቡናው ሰርቢያዊው አሰልጣኝ የመመለስ ነገር?

የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ዋና አሰልጣኝ የ48 ዓመቱ ሰርቢያዊ ኒኮላስ ካቫዞቪች የ5ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን ካደረጉ በኃላ ከጤና እና ከግል ጉዳያቸው ጋር በተያያዘ የዕረፍት ጊዚያቸውን በመጠቀም ወደ ሀገራቸው ሰርቢያ እንደሚሄዱ አሳውቀው ተሰናብተዋል። አሰልጣኙ ከቀናት በፊት የክለቡ አመራሮች ስራቸውን በአግባቡ እንዲሰሩ እያደረጉ እንዳልሆነ የሚያሳይ ንግግር ከተናገሩ በኋላ ከአመራሮቹ ጋር ግጭት ውስጥ መግባታቸው ሲታወቅ ንግግራቸውን አስመልክተው […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮጵያዊውያን አትሌቶች የኒውዮርክ ማራቶንን አሸነፈዋል !

Hellen Obiri  and Letensebet Gidey ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ በአሜሪካ ኒውዮርክ ማራቶን 2:04:56 የቦታውን ሪከርድ በመስበር ሲያሸንፍ በሴቶች ኬኒያዊቷ ኦብሪ አንደኛ ኢትዮጵያዊቷ ድንቅ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሁለተኛ ሆናለች። @2023 New York marathon. Men’s 1.Tamirat Tola 2:04:58 2.Albert Korir 2:06:57 3.Shura Kitata 2:07:11 Women’s Results 1.Hellen Obiri 2:27:23 2.Letensebet Gidey 2:27:29 3.Sharon Lokedi 2:27:33

ዜናዎች

ጌታነህ ከበደ ለሁለተኛ ጊዜ ለብሔራዊ ቡድኑ መጫወት እንደማይፈልግ በይፋ አሳውቆ – ከቡድኑ ተሰናብቷል!

በኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድኑ በአሰልጣኝ ውበቱ ጋር በነበረ አለመግባባት ራሱን ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አግልሎ የነበረው የፋሲል ከነማው ጌታነህ ከበደ በአዲሱ አሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌ ጥሪ ቢደረግለትም ብሔራዊ ቡድኑ ባረፈበት አዳማ በመገኘት ለአዲሱ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ቡድኑን መቀላቀል እንደማይፈልግ በይፋ ማሳወቁ ተረጋግጧል።

አፍሪካ ዜናዎች

⭕ዋልያዎቹ ዛሬ ዝግጅት ጀምረዋል – ጌታነህን ጨምሮ በዛሬው ልምምድ አራት ተጨዋቾች አልተገኙም!

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በአፍሪካ ምድብ ‘A’ ላይ የተቀመጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴራሊዮን እና ከቡርኪናፋሶ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አዲሱ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የመረጧቸውን ተጨዋቾች ይዘው ዛሬ በአዳማ ዝግጅት ጀምረዋል። ከሁለት ቀናት በፊት የተመረጡት አዲሱ አሰልጣኝ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ ማደረጋቸው ሲታወቅ በአዳማ ካኖፒ ሆቴል ሪፖርት በማድረግ ዝግጅት እንዲጀምሩ ከቀረበላቸው 30 ተጨዋቾች መካከል በዛሬው የመጀመሪያ ቀን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

በዕድሳት ላይ የሚገኘው የድሬዳዋ ስታዲየም ዛሬ ምልከታ ተደርጓል!

ከ9ኛው ሳምንት በኃላ የሊጉን ጨዋታን ያስተናግዳል! የ10ኛውን የአፍሪካ ዋንጫና አገራዊ ያስተናገደው ታሪካዊው የድሬዳዋ ስታዲየም የፊፋን ስታንዳርድ የጠበቀ ኢንተናሽናል ስታደየም ለማድረግ የዕድሳት ስራው በተጠናከረ መልኩ ቀጥሏል። በተለይም ዘመናዊ በሆነ እና የፊፋ ሁሉንም መሥፈርቶችን ባሟላ ደረጃውን በጠበቀ ሳር የማልበሱ ሂደት እየተጠናቀቀ መሆኑን ባላፈው ዘገባችን ባስነበብናቹ መሠረት አሁን ላይ ሳር የማንጠፉ ስራ ወደ መጠናቀቁ ደርሷል። በየትኛውም የአየር ሁኔታ […]

አፍሪካ ዜናዎች

⭕ አዲሱ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል!

⭕ አዲሱ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ ማቅረባቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል!       30 ተጫዋቾች ግብ ጠባቂዎች 1)ሰዒድ ሀብታሙ (አዳማ ከተማ) 2)አቡበከር ኑራ (ኢትዮጵያ መድን) 3)ቢንያም ገነቱ (ወላይታ ድቻ) ተከላካዮች 4)ሄኖክ አዱኛ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) 5) ዓለም ብርሃን ይግዛው (ፋሲል ከነማ) 6)ብርሃኑ በቀለ (ሲዳማ ቡና) 7) ያሬድ ባዬ (ባህር ዳር ከተማ) […]