አፍሪካ ዜናዎች

#የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የጋና ቆይታቸውን በምስጋና አጠናቀዋል!

በአፍሪካ በተለያዩ ሀገራት በተደጋጋሚ የካፍ የአሰልጣኞች የፍቃድ ማሻሻያ፣የማጠናከሪያ ስልጠናዎች በመስጠትና የስልጠናዎቹ ሂደት በመቆጣጠር በካፍ የሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በጋና የአምስት ቀናት ቆይታቸውን በምስጋና አጠናቀዋል። ከጋና እግርኳስ ፌዴሬሽን በተገኘ መረጃ መሠረት ከስደስት ዓመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሰጠ ባለው እና ለሦስት ወራት የሚቆየውን የአሰልጣኞች የ B ላይሰንስ የመጀመሪያው የ10 ቀናት ስልጠና ተጠናቋል። በዚህ መሠረት የካፍ […]

ዜናዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ተጠናቀዋል!

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከህዳር 15 ጀምሮ ሲካሄዱ ቆይተው ዛሬ ተጠናቀዋል። በዚህ ዙር ተጋጣሚያቸውን ያሸነፉ ቡድኖች በ3ኛ ዙር ከታህሳስ 12-14 ባሉት ቀናት ይጫወታሉ። ሦስተኛው ዙር ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሻሸመኔ ከተማ ባህር ዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ ደብረብርሀን ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ኢትዮጵያ ቡና ነጌሌ አርሲ ከ ኢትዮጵያ መድን ሀዲያ ሆሳዕና […]

ዜናዎች

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት በተገኙበት የጨዋታው ምርጥ የ5 ሊትር ዘይት እና 25 ኪሎ ሩዝ ተሸልሟል!

የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን እግር ኳስ ዓመታዊ ሻምፒዮና በ14 ክለቦች መካከል ዛሬ በድምቀት ተጀምሯል። በመክፈቻው ስነ ስርዓት የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኮምሽነር አለሙ መግራ እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ካቢኔ እንዲሁም በርካታ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች የተገኙበትም ነበረ። የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን በመክፈቻ ጨዋታ የተገናኙት መስቀለኛ እና ገንደ አብዲ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

በሻንጋይ ማራቶን አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ አሸናፈች!

  በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ ማሸነፍ ችላለች።አትሌቷ 2:21:28 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ውድድሩን በቀዳሚነት ማጠናቀቅ የቻለችው። በወንዶች የሻንጋይ ማራቶን ኬኒያዊው አትሌት ፊሊሞን ኪፕቱ ኪፕቹምባ 2:05:35 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡          

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

#ሊሊ -በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ በመሰለፍ በዕድሜ ትንሿ በመሆን አዲስ ታሪክ ይዛለች!

የሆላንዱ አያክስ አምስተርዳም የሴቶች ክለብ በአውሮፖ የሴቶች የቻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፈ ይገኛል። አያክስ በምድቡ በመጀመሪያው ጨዋታ በሮማ ተሸንፎ በሁለተኛ የፈረንሳዩን ፒኤስጂን አሸንፎ ሲጫወት በመጀመሪያው ጨዋታ የአሜሪካ ዜግነት ያላትና ትውልደ-ኤርትራዊት የ16 ዓመቷ ሊሊ ዮሐንስ የበርካቶችን ቀልብ ገዝታ ነበር ። በአሜሪካ ስፕሪንግፊልድ ቨርጂኒያ ከተማ የተወለደችው የአማካይ ስፍራ ተጨዋቿ ሊሊ አያቷ በኢትዮዽያ እግርኳስ ታሪክ ብዙዎች የሚያስታውሱት እና በ6 ኛው […]

ዜናዎች

#ተጋባዡ ሃድያ ሆሳዕና የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮና ሆነ!

17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተካሄደ ሲሆን ተጋባዡ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በለያ ምት 5 ለ 4 በማሸነፍ ሻምፒዮና መሆን ችሏል። ለደረጃ በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ0 በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።   

English አፍሪካ ዜናዎች

ዋልያዎቹ በቡርኪናፋሶ 3 ለ 0 ተሸንፈዋል. #Group A of the World Cup qualifiers# CAF# Match day #2

Full-time #Group A of the World Cup qualifiers# CAF# Match day #2 Ethiopia 0 -3 Burkina Faso . Touré 69′ 90 Traoré 78′ (P) Ouattara 90′ @Stadium -Stade El Abdi ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን) #አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን tiktok.com/@ethiokick #በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff #በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_ki ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com

አፍሪካ ዜናዎች

#ኢትዮጵያ ቀጣይ ጨዋታውን ከሞሮኮ ጋር ታደርጋለች!

የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የኢትዮጵያን የማሸነፊያ ግቦች እሙሽ ዳንኤል ( 2x ) ፣ ማዕድን ሳህሉ እና መሳይ ተመስገን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ብሔራዊ ቡድኑ በድምር ውጤት ማሊን 6 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መጨረሻው ዙር […]

አትሌቲክስ አፍሪካ ዜናዎች

@The Great Ethiopia Run#ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እንደቀድሞ ባይሆንም በርካታቶች ተሳትፈውበት ተጠናቋል #

የ23ኛው ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ ተካሄዷል። በውድድሩ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ በውድድሩ ዲፕሎማቶች፣ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የክብር እንግዶች እና እንደቀድሞ ባይሆንም በርካታ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈውበታል። በዚህም በወንዶች ዘርፍ አትሌት ቢኒያም መሃሪ ሲያሸንፍ÷በሴቶች ደግሞ መልክናት ውዱ በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ ውድድሩ ላይ የሚያሳዩ ፎቶዎች ሼር ያድርጉን […]

አፍሪካ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሳብላንካ የመጀመርያ ልምምዱን ሞላይ ረሺድ-ሲዲ ስታዲየም ላይ አከናውኗል

የአለም ዋንጫ የአፍሪካ ምድብ ማጣሪያ ከሴራሊዮንና ከቡሪኪናፋሶ ጋር በሞሮኮ አል ጀዲዳ ከተማ -ኤል አብዲ ስታዲየም የሚያደረገው  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሳብላንካ የመጀመርያ ልምምዱን ሞላይ ረሺድ-ሲዲ ስታዲየም ላይ አከናውኗል። ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን) #አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን tiktok.com/@ethiokick #በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff #በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_ki ድረ ገጻችንን :-