🕳 ብሔራዊ ቡድኑ ወደ አሜሪካ አምርቶ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል 🕳ሱራፌል ዳኛቸው ወደ ዲሲ ያቀናል 🕳 የሸገር ደርቢ ጨዋታ ዲሲ ላይ ሐምሌ 12 ያከናውናል 🕳የዲሲ ዩናይትድ አመራሮች የካፍ ልህቀት ማዕከልን ጎብኝተዋል 👇 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዲሲ ዩናይትድ ጋር በዛሬው ዕለት በጋራ ለመስራት ይፋዊ የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሙን መዘገባችን ይታወሳል። – በዛሬው መርሐ ግብር ላይ […]
ዜናዎች
የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የኢንተርናሽናል እውቅና አግኝቷል !
የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የኢንተርናሽናል ጨዋታ ለማስተናገድ የሚያስች እና የፊፋ ደረጃን በሟሟላቱ እውቅና አግኝቷል። እወቅናዉ የተሰጠበት የአገልግሎት ዘመን ከየካቲት 17-2016 እስከ የካቲት 16-2019 ዓ.ም ይቆያል።
“ቅ/ጊዮርጊስ በእኔ ወደ ግብፅ መዘዋወር ምንም አይጎዳም “- አቤል ያለው
አቤል ያለው በዘንድሮው የ2016 የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የውድድር አመት የአንደኛ ዙር ላይ በ15 ጨዋታዎች ስምንት ግቦችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነቱን እየመራ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ግብፁ ZED Fc ክለብ ተዘዋውሯል። ኢትዮጵያዊው አጥቂ አቤል ያለው አዲሱን ክለብ ከተቀላቀለ በኋላ ከሊጉ መሪ ENPPI ጋር ዛሬ ወሳኝ ጨዋታ ላይ ተቀያሪ ዝርዝር ውስጥ ገብቶ የመጀመርያ የሊጉን ጨዋታውን ባይሰለፍም ታድሟል። ክለቡ […]
⭕ እድሜ ጠገቡ የአዲስ አበባ ስታዲየም ሊፍት እየተገጠመለት ይገኛል
– የVIP ሰዎች ከዘህ በኃላ ትሪቡን የሚገቡት በደረጃ ሳይሆን በሊፍት ቀጥታ ይሆናል ! 👇 በቀድሞ መጠሪያዉ ቀኃሥ ስታድየም በአሁኑ ስያሜዉ የአዲስ አበባ ስታዲየም ላለፉት አራት ዓመታት ዕድሳት ላይ የነበረ መሆኑ ይታወቃል ፣ እናም “መቆየት ደጉ” እንደሚባለው አሁን ላይ እድሜ ጠገቡ ስታዲየም በትሪቡን በኩል ሊፍት እየተገጠመለት መሆኑን ኢትዮኪክ ማረጋገጥ ችላለች። ኢትዮኪክ ጉዳዩን አስመልክቶ ባገኘነው መረጃ […]
⭕ የዋልያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር ከጉዳቱ ለማገገም አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ መሆኑን አሰልጣኙ ይፋ አድርገዋል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጨዋቾች አቡበከር ናስር በክለቡ የደቡብ አፍሪካው ቻምፒዮንስ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ያጋጠመው ጉዳት የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ኮከብ አቡበከር ናስርን ህይወት እያወዛገበ መሆኑን ዋና አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና ተናግረዋል። እንደ አሰልጣኙ መረጃ አቡበከር ናስር ባለፈው አመት June ወር በኦርላንዶ ፓይሬትስ ግብ ጠባቂ ሲያቦንጋ ምፖንትሻን ባጋጠመው አስደንጋጭ ጉዳት ምክንያት ከጉዳት ለማገገም […]
⭕ሱሬፌል ወደ አሜሪካ ሊግ ሊያቀና ነው!
የፋሲል ከነማው አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው ወደ አሜሪካ ሊያቀና መሆኑ ዛሬ ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 4 ለ 2 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ተሠምቷል። ይህን ተከትሎም በጉዳት ላይ የነበረው ሱራፌል የዛሬውን ጨዋታ ከሜዳ ውጭ ተመልካች ሆኖ ጨዋታውን ሲመለከት ተስተውሏል። የሱፐርስፖርት የጨዋታ ከሜንታተሮች ሰይድ እና ዮናስ የቀጥታ ስርጭት መረጃ ሱራፌል ወደ አሜሪካ በቀጣይ ቀናቶች ሊያቀና መሆኑን ተገልጿል። በተለይ እንደ […]
ለታዳጊዎቹ በደቡብ አፍሪካ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸው
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የኢትዮዽያውን ከቀናት በፊት አዲስ አበባ ላይ 3 ለ 0 ደቡብ አፍሪካን አሸንፎ ለመልሱ ጨዋታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ላቀናው ከኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ በጆሀንስበርግ ኦር ታንቦ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ዛሬ ደማቅ አቀባበል አድርገዋል። ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የሁለተኛ የማጠሪያ የመልስ ጨዋታን የፊታችን ቅዳሜ ሲደርግ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ያ […]
የምሽቱን ተጠባቂ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ሙያዊ ግልጋሎት እንዲሰጡ ተመድበዋል!
በኮትዲቫር አዘጋጅነት እየተከናወነ በሚገኝ የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ከምሽቱ 2 :00 ሰዓት ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉን ተጠባቂ የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ከኬኒያዊ ባልደረባቸው ሚኬል አሜንጋ ጋር በአንድነት በመሆን የቴልኒክ ጥናት ክፍል ላይ ተመድበዋል። የምሽቱን ተጠባቂ ጨዋታ ደግሞ ግብፃዊያኑ አሚን መሐመድ አሚን በመሐል ዳኝነት ሲመሩ መሀሙድ አህመድ ከማል እና […]
አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል ከኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር በይፋ ተለያዩ !
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ በይፋ መለያየታቸውን ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው በ2013 የተሾሙት አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በአራት ዓመታት ቆይታቸው ቡድናችን በ2022 እና 2024 የዓለም ዋንጫ ማጣርያዎች እስከ መጨረሻው ዙር […]
“ሀገር እያለኝ እንዳሌለዉ ወግን እያለኝ እንዳሌለው ሆንኩ”
ከአራት ዓመት በፊት በቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ በወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት በመሳተፍ ለኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዲፕሎማ በማግኘት አድናቆት ያተረፈው ሰለሞን ቱፋ ዛሬ በማህበራዊ ገፁ ላይ ይህን አስፍሯል። የሚገባኝን ክብርና ሽልማት አለማግኘቴን ፣ ለሀገሬ መድማት መሰበሬን እንደክብርና ክፍያ ቆጥሬ አለፍኩት ፣ እንደልማዴ ለሀገሬ ባለኝ ልምድ እና ችሎታ ተወዳድሬ መክፈል ያለብኝን ዋጋ እንዳልከፍል መደረጌን ግን ፣ መቋቋም አልቻልኩም ። […]