አፍሪካ ዜናዎች

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የአልጄሪያ ቆይታቸው አስመልክቶ መግለጫ ይሰጣሉ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ያደረገትን አጭር ቆይታ እና ተሳትፎ አስመልክቶ ሰኞ ጥር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት የስብሰባ አዳራሽ መግለጫ ይሰጣሉ።

አፍሪካ ዜናዎች

የመጨረሻው የልዑካን ቡድን ዛሬ ሌሊት ይገባል

17 ተጫዋቾችን ጨምሮ 24 አባላትን በመያዝ ከአልጄርያ የተነሳው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ በግብፅ ትራንዚት አድርጎ ከአራት ሰዓታት በረራ በኋላ ሌሊት አዲስ አበባ ገብቷል። በትናንትናው ዕለት 12 የብሔራዊ ቡድን አባላት ሀገር ቤት መድረሳቸው ይታወሳል። የመጨረሻው የልዑካን ቡድን ዛሬ ሌሊት ይገባል ተብሎ ይጠበቃል     መረጃ በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_kick ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com

አፍሪካ ዜናዎች

አደይ አበባ ስታድየም በጊዜ ባለመጠናቀቁ ወጪው የ13.3 ቢሊየን ብር ጭማሪ አሳይቷል!

ከስድስት አመት በፊት የተጀመረው የአደይ አበባ ስታደየም ግንባታ ስታድየሙ ሲጀመር በ5.7 ቢሊየን ብር ለማጠናቀቅ ቢታሰብም አሁን ላይ ግንባታውን እየሰራ ያለው የቻይና መንግስታዊ ድርጅት 19 ቢሊየን ብር ጠይቋል። ግንባታው የተቋረጠው የአደይ አበባ ስታድየም እንዲጀመርም ውሳኔዎች ያስፈልጉታል። በአንድ ወር ግዜ ውስጥም መፍትሄ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ጋዜጠኛ ሀብታሙ ካሳዬ ዘግቧል #እኛ ከደረሱን መረጃዎች አንዱ ግንባታውን እያደረገ ያለው ካምፓኒ […]

አፍሪካ ዜናዎች

# የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአልጄሪያ ወደ አገሩ ዛሬ ለመመለስ ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል!

#ከተሳካ ምናልባት ነገ ይደርሳሉ! በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 ጀምሮ እስከ ጥር 27/2015 ድረስ በሚቆየው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከምድቡ ማለፍ ሳይችል በጊዜ የተሰናበተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ወደ ሀገሩ ለመመለስ ያደረገው ጥረት ሳይሳካለት ቀርቷል። በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ ከአንድ ጎል በላይ ማስቆጠር ሳይችል ውድድሩ ላይ በሶስት ጨዋታ አንድ ነጥብ ብቻ በማግኘት በምድብ […]

አፍሪካ ዜናዎች

የዋልያዎቹ አለቃና እና አምበል ነገ ከአልጄሪያ ጋር ስለሚያደርጉት ጨዋታ መግለጫ ሰጥተዋል!

” ጨዋታውን ለማድረግ ሙሉ ዝግጁ ነን “ -አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “በአካል ብቃቱም ሆነ በአእምሮ ረገድ ተዘጋጅተናል “ -አምበሉ መስዑድ መሀመድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ከአልጄርያ አቻው ጋር ካለበት ጨዋታ አስቀድሞ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ መስዑድ መሀመድ የቅድመ ጨዋታ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ መግለጫው ምን ተባለ ? አስቀድመው ስለነገው ጨዋታ የተናገሩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ […]

አፍሪካ ዜናዎች

#ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ለቻን ውድድር ወደ አልጄሪያ እንደሚያቀኑ ይጠበቃል !

በዓለም አቀፍ እና በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ኢትዮዽያን በዳኝነት በመወከል የሚታወቁት    ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክተሰማ ለ2023  የአፍሪካ ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር ወደ አልጄሪያ እንደሚበር ይጠበቃል። ከፈረንጆቹ  13 January – 4 February  በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቻን ውድድር  ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ  ተሰማ ከአፍሪካ ከተመረጡ ሌሎች 51 ዳኞች መካከልም አንዱ ሆነው  ተሰይሟል። ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ በአልጄሪያው ውድድር ላይ  […]

አፍሪካ ዜናዎች

#የዋልያዎቹ እና የማሚሎዲ ሰንዳውስ የፊት አጥቂ አቡበከር ናስር (አቡኪ) የልጅ አባት ሆኗል!

#የዋልያዎቹ እና የማሚሎዲ ሰንዳውስ የፊት አጥቂ አቡበከር ናስር (አቡኪ) የልጅ አባት መሆኑ ተሰምቷል። የቀድሞ የኢትዮዽያ ቡና እና አሁን በደቡብ አፍሪካ ሊግ ለማሚሎዲ ሰንዳውስ የሚጫወተው ኢትዮጵያዊው አጥቂ አቡበከር ናስር በጉዳት ለወራቶች ከሜዳ ርቆ እንደነበር አይዘነጋም። የልጅ አባቱ አቡበከር  ናስር ክለቡ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ በቅርቡ በሚያደርገው የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ይሳተፋል ተብሎ ይጠበቃል። መረጃ በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff […]

አፍሪካ ዜናዎች

-የደቡብ አፍሪካው ካይዘርቺፍ ኢትዮጵያዊውን አማኑኤል ገብረሚካኤልን በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የግሉ ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል!

R2 MILLION (ከ6ሚሊዮን ብር በላይ የገበያ ዋጋ አስቀምጧል! የቅዱስ ጊዮርጊሱ የመስመር እና የመሐል ፈጣኑ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በኃላ የደቡብ አፍሪካው ኃያል ክለብ የካይዘር ቺፍስ ተጨዋች ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። የደቡብ አፍሪካው  www.thesouthafrican.com ድህረገጽ መረጃ ከሆነ  የደቡብ አፍሪካው  የካይዘር ቺፍስ የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የቅዱስ ጊዮርጊሱ ፈጣኑ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል  የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ቀዳሚ  የዝውውር […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ አፍሪካ ዜናዎች

#የፈረሰኞቹ የቀድሞ አሰልጣኝ ማሂር ውጤታማ አሰልጣኝ ፒትሶን ተከትለው ወደ ሳውዲ ሊግ አቅንተው !

የደቡብ አፍሪካ ዜግነት ያላቸው እና  ለፈረሰኞቹን በ2013 ዋና ከረዳት ወደ ዋና አሰልጣኝነት ቦታ ተሰጥቷቸው የነበሩት አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ወደ ሳውዲ በማቅናት በአፍሪካ ውጤታማ አሰልጣኝ ለሆነው ሌላኛው የሀገራቸው  ዜጋ አሰልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ ምክትል አሰልጣኝ መሆናቸው ተዘግቧል። መረጃዎች ይፋ እንዳደረጉት የቅድስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ምክትል አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ በሳውዲ አንደኛ ዲቪዚዮን አል አህሊ ስፖርት ክለብ አዲሱ ረዳት አሰልጣኝ  […]

አፍሪካ ዜናዎች

የማሜሎዲ ሰንዳዉስ የፊት አውራሪ ከጉዳት መልስ እሁድ ወደ ሜዳ ይመለሳል!

በደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ የተሳካ ጅማሮን  ላይ ጉዳት አጋጥሞት ከሦሰት ሳምንት በላይ ከሜዳ እርቆ የነበረው የዋልያዎቹ  እና የደቡብ አፍሪካው የማሚሎዲ ሰንዳዉስ የፊት መስመር ተጫዋች አቡበከር ናስር ከሳምንታት የጉዳት  ዕረፍት በኋላ ወደ እሁድ ክለቡ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ከሜዳዉ ዉጭ የሲሸልሱን ላፓሴ ኤፍ.ሲ  ጋር በሚያደረገው ጨዋታ እንደሚሰለፍ ይጠበቃል።     የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳዉስ የፊት አውራሪ በጉዳት […]