አትሌቲክስ

እሁድ በዓለም ሻምፒዮና የሚጠበቀው አትሌት በሪሁን አረጋዊ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ዕርዳታ አድርጓል!

የፊታችን ቅዳሜ ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ በሚካሄደው ተጠባቂው የ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲከስ ሻምፒዮና ከሚካፈሉ እና በውጤት ከሚጠበቁ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አንዱ በሪሁን አረጋዊ ወደ ሰርቢያ ከማቅናቱ በፊት ለወገኖቹ ዕርዳታ አድርጓል። አትሌት በርሁን ዕርዳታውን ለ400 ሰወች ከ60 በላይ ኩንታል እህል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እንዲደርስ አድርጓል።

አትሌቲክስ ዜናዎች

የፊታችን ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ ለሚካሄደው በ45ኛው ዓለም አትሌቲክስ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የሚካፈለው የልዑካን ቡድን ዛሬ በቤለቪው ሆቴል ተሸኘ :: በመርሀግብሩ መጀመሪያ የቡድኑ መሪና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶ/ር ተስፋዬ አስግዶም ስለቡድኑ አጠቃላይ ቆይታቸው የወሰዱት የአካል እና የስነልቦና ስልጠና ለውጤታማነት እንደሚያበቃቸው በመተማመን መልካም እድል ለቡድኑ ተመኝተዋል ። አትሌቶችን በመወከል ደሞ አትሌት ለምለም […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

አረንጓዴው ጎርፍ በአክራ ሰማይ ስር ተከታለው በመግባት አሸንፈዋል !

  በጋና አክራ የ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድንቅ ብቃታቸውን አሳይተዋል በ5000 ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታለው ገብተዋል መዲና ኢሳ ብርቱካን ሞላ መልክናት ውዱ በወንዶች የ3000 ሜትር መሰናክል ፍፃሜ ለሃገራችን የወርቅ ሜዳልያ በአትሌት ሳሙኤል ፍሬው ተገኝቷል ሳሙኤል ፍሬው 8:24.30 ወርቅ 4ኛ አብርሃም ስሜ 8:27.30 5ኛ ሚልኬሳ ፍቃዱ 8:27.55

English አትሌቲክስ

የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ፅጌ ገ/ሰላማ ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች !

  Tsigie Gebreselama sets a meet record with the ninth-best performance in world history in 29:48.34 to win the women’s Paris 10,000m run at The TEN! በአሜሪካ በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር ውድድር ፅጌ ገ/ሰላማ ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች። ከፓሪስ ኦሎምፒክ ተስፋዎቻችን መካከል አንዷ የሆነችው ፅጌ ርቀቱን ለመፈፀም የፈጀባት ጊዜ (29:48.34) የውድድሩ ሪከርድ ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን […]

አትሌቲክስ

የመጀመሪያ ወርቅ በፅጌ ተገኝቷል!

የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 800 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። 1ኛ ጽጌ ዱጉማ 2:01.90 በሆነ ሰዓት የወርቅ ሜዳልያ 5ኛ ሀብታም አለሙ 2:03.89 በሆነ ሰዓት አጠናቀዋል።

አትሌቲክስ ዜናዎች

የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ የምሽቱ ተጠባቂ የፍፄሜ ውድድር!

በስኮትላንድ ግላስኮው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና እየተካሄደ ሲሆን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተወዳደሩበት የማጣርያ ውድድር ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸው ይታወሳል። በዛሬው ውጤት በ800ሜ የሴቶች ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ሀብታም አለሙ እና ፅጌ ዱጉማ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። የዛሬ ምሽቱ ተጠባቂ የፍፃሜ ውድድር ምሽት 5:15 ሰዓት የሴቶች 3000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል። በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያዊያኑ ድንቅ አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ፣ ሂሩት […]

English አትሌቲክስ

Ethiopian athletes dominantly wins WorldIndoor at- Gold Tourn # 2024

#WorldIndoor# Tourn ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድሎችን ተቀዳጅተዋል! በፖላንድ – የትላንት ምሽቱ ‘ORLEN Copernicus Cup -Torun’#2024 የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አስደናቂ ድሎችን ተቀዳጅተዋል። Ethiopian athletes wins dominantly WorldIndoor at- Tourn’ Here are the results :-  Ethiopia’s Freweyni Hailu becomes the third fastest women in the history of 1500m race She clocks a world lead […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

“ሀገር እያለኝ እንዳሌለዉ ወግን እያለኝ እንዳሌለው ሆንኩ”

ከአራት ዓመት በፊት በቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ በወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት በመሳተፍ ለኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዲፕሎማ በማግኘት አድናቆት ያተረፈው ሰለሞን ቱፋ ዛሬ በማህበራዊ ገፁ ላይ ይህን አስፍሯል። የሚገባኝን ክብርና ሽልማት አለማግኘቴን ፣ ለሀገሬ መድማት መሰበሬን እንደክብርና ክፍያ ቆጥሬ አለፍኩት ፣ እንደልማዴ ለሀገሬ ባለኝ ልምድ እና ችሎታ ተወዳድሬ መክፈል ያለብኝን ዋጋ እንዳልከፍል መደረጌን ግን ፣ መቋቋም አልቻልኩም ። […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

-ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸንፈዋል!

በአስታና ካዛኪስታን በተካሄደው የአለም የቤት ውስጥ World Indoor Tour Gold ውድድር በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ ድንቅ አትሌት ድሪቤ ወልቴጄ በ4፡23.76 በሴቶች ማይል በአለም አቀፍ ደረጃ በውድድሩ አስደናቂ ድል አጨራራስ አሸንፋለች። በተጨማሪም ድሪቤን ተከትለው የኢትዮጵያ አትሌቶች እስከ አራትኛ ደረጃዎችን ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በወንዶች ሳሙኤል ተፈራ በ3000ሜ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የአመቱን ፈጣን ሰአት 7 ደቂቃ ከ33 ሰከንድ ከ80 ማይክሮ […]