ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

-የኢትዮጵያ ቡና ክለብ በአራተኛው ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ አንድ መቶ ሺህ እንዲከፍል ተወስኗል !

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ጥቅምት 18 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃግብር በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት በመሸናነፍ ቀሪ ሶስቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 19 ጎሎች በ16 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 27 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ አንድ ቀይ ካርድ(በሁለተኛ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት በእርሶ እይታ ምርጥ የሚሉትን ተጨዋች እና ክለቡን በComment. ላይ ያስቀምጡ ?

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛው ሳምንት በእርሶ እይታ ምርጥ የሚሉትን ተጨዋች እና ክለቡን በComment. ላይ ያስቀምጡ ?      

ዜናዎች የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

የፌዴሬሽኑ የስራ አስኪያጅ ኮሚቴ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ እንዲሆን ወስነዋል!

ፌዴሬሽኑ ለኢትዮ- መድህን ደብዳቤ አስገብቷል! የአለም ዋንጫ ማጣሪያ እና ሌሎች ጨዋታዎች የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሁንም አሰልጣኝ የለውም ። አብዛኞቹ የአፍሪካና የምስራቅ አፍሪካ አገራት በቀጣዩ ወር ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ እና ጠንክረው ለመታየት ስብስባቸውን ሲያሳውቁ ኢትዮጵያ እንኳን ስብስቧን አሰልጣኟን ማሳወቅ አቅቷታል ። በአንፃሩ ኢትዮኪክ ባገኘችው መረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ መሆኑ ተረጋግጧል። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ – ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች !

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ መስከረም 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል። በተጫዋች ደረጃ በረከት ሳሙኤል (ሃዋሳ ከተማ) ክለቡ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ ቀይ ካርድ አይቶ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የቦርድ አመራር ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በቀጣይ ውድድሩ ላይ ውሳኔ አስተላልፏል።

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ12ኛ እና የ11ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዲሁም ከ14ኛ ሳምንት በኋላ ያሉ ጨዋታዎችን መካሄጃ ከተማና ስታዲየም በተመለከተ የስራ አመራር ቦርዱ ዛሬ ጥር 28/2015 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። በዚህም መሰረት ውድድሩን በድሬደዋ ወይም ባህር ዳር ከተማ ለማከናወን የፊታችን ሰኞ ጥር 29/2015 ዓ.ም ሜዳዎቹን የሚገመግም ኮሚቴ(ከቦርዱ እና ውድድርና ስነስርዓት […]

ዜናዎች የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

#የዛሬው ጨዋታ ተሰርዟል

  በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ዛሬ ቅዳሜ ጥር 27/2015 ዓ.ም 9:00 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ስታዲየም ሊካሄድ የነበረው የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅዱስ ጊዬርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አስታውቋል።        

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

ለ45ኛ ጊዜ ሳንጃው ከ ቡንዬ የሚያደርጉት ስደተኛው ሸገር ደርቢ በቀዘቀዘ መልኩ ነገ ይካሄል !

ቀደም ባሉት አመታት ከፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች መካከል በጉጉት ይጠበቅ የነበረውና ከጨዋታው በፊት በሚኖሩ ሳምንታቶች ብሎም ቀናቶች ጀምሮ በሁለቱ ክለብ ደጋፊዎች ደምቆ በጨዋታው ቀን ደግሞ ምሽት ለሚደረግ ጨዋታ ከሌሊት ጀምሮ ቦታ ለማግኘት ወረፋ የሚያዝለት እና የአዲስ አበባ ስታዲየም በሁለቱ ክለብ ደጋፊዎች በተገኘው መድረክ ሲበዛ የሚደምቀው ሸገር ደርቢ ዘንድሮም በቀዘቀዘ መልኩ ከአዲስ አበባ ስታዲየም ውጪ የፊታችን ቅዳሜ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

#የሸገር ደርቢን እና በታላቁ የገቢ ማሰባሰቢያ ኮንሰርት አስመልክቶ ፈረሰኞቹ የቀን ለውጡን ዛሬ ይፋ አድርገዋል!

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 87 ኛ አመት የምስረታ በዓሉን በታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ኮንሰርት ለማክበር ቀደም ብሎ ፕሮግራም መያዙ ይታወቃል። በአንፃሩ በርካታ ተጨዋቾችን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ በድን ያስመረጡት ፈረሰኞቹ ተጫዋቹ በዚህ ሣምንት ከአልጄሪያ ይመለሳሉ በተባለው ቀን በትኬት ችግር አለመድረሳቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የሸገር ደርቢ በሳምንቱ መጨረሻ ያወጣው መርሐ ግብር ላይ ለውጥ እንዲደረግ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ የ2013 ሊጎች እና ውድድሮች

#ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከጥር 20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ መካሄዱ ይቀጥላል! ሙሉ የውድድሩ መርሐ ግብር

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለቻን ላለበት ውድድር ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር ከፊታችን ጥር 20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱ ይቀጥላል። በወጣው መርሃ ግብር መሰረት ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች የ12ኛ ሳምንቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ቅዳሜ ጥር 20 2015 ዓ.ም እንዲሁም የ11ኛ ሳምንቱ ወላይታ ድቻ ከሲዳማ ቡና እሁድ ጥር 21 […]