ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

⭕የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሚያዝያ 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት በመሸናነፍ ቀሪ አንዱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 21 ጎሎች በ17 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 28 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ የተመዘገበ ቀይ ካርድ […]

ዜናዎች

⭕ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የፊታችን አርብ ኬንያን የሚገጥሙት ታዳጊዎቹ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል

👇       ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ዓርብ ግንቦት 2 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የ3ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከኬንያ ጋር የሚያደርጉትየኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ልምምዳቸውን ቀጥለው ትላንት አቋማቸውን ለመፈተሽ ከኢትዮጵያዊነት የወንዶች ታዳጊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አካሄደው 4 ለ 4 አቻ ተለያይተዋል። 🕳በሦስተኛው ዙር ማጣርያ ላይ የሚሳተፉ የቡድኑ አባላት ዝርዝር በምስሉ ተጠቅሷል። […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

⭕የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ትንቅንቁ ቀጥሏል!

⭕የ2016:የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ   የ23ኛው ሳምንት ጥያቄዎችን  Comment ላይ ያስቀምጡ    ? 👇 ➡🕳 የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ? ➡🕳 የሳምንቱ ምርጥ ጎል ? ➡ 🕳የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ ? ➡🕳የሳምንቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ? ➡🕳የሳምንቱ ምርጥ አሰልጣኝ ? 🕳 በሳምንቱ ጨዋታውን በብቃት የተወጣ/ የተወጣች ዳኛ? ⭕ ከላይ ከተጠቀሱት  ውጭ  በ23ኛው ሳምንት በተለያዩ ጨዋታዎች  እርሶ የታዘቡትን ጉዳዮች ላይ  ሀሳቦትን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

⭕የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የ23ኛ ሳምንት ከነገ ጀምሮ በሃዋሳ መካሄድ ይቀጥላሉ

🕳ከ28ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ? 👇 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከ23ኛ ሳምንት ጀምሮ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር  ቀደም ብሎ  ማሳወቁ ይታወሳል። የሊጉ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ዋንጫ ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ ወደ ውድድር ሲመለስ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም  ከነገ ከሚያዚያ 24 እስከ 27 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄዱ […]

English ዜናዎች

2014 Boston Marathon winner has still not received the $100,000 prize!

ከ10 ዓመት በፊት በቦስተን ማራቶን አሸናፊ የነበረቸው ኢትዮጵያዊ ቷ የ36 ዓመቷ የረጅም እርቀት ራጯብዙነሽ ዲባ እስከ ዛሬ ድረስ ያሸነፈችበትን የ100ሺህ ዶላር ሽልማት እንዳልተሰጣት ከ CBS ጋርባኗረጋቸው ቃለ ምልልስ ገለፀች:: አትሌቷ ምንም እንኳ በጊዜው በውድድሩ ሁለተኛ ብትሆንም ከሁለት አመት ቆይታ በኋላ በ2016 የአንደኛ ደረጃ አሸናፊዋ ሪታ ጄፕቶ በዶፒንግ ክስ ውጤቷ መሰረዙን ተከትሎ ብዙነሽ አንደኛ እንድትሆን ቢደረግም […]

ዜናዎች

ዓለምን በአወዛጋቢው የማራቶን ውጤት ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ!

በእሁዱ የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን ሆን ብለው ውጤት ለቅቀዋል በሚል የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን አወዛጋቢ አጨራረስን በተመለከተ በኢትዮጵዮኑ አትሌቶች ላይ ምርመራ መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በውድድሩ ላይ ኬኒያዊያኑ ሮበርት ኬተር እና ዊሊ ምናንጋት እንዲሁም ኢትዮጵያዊው ደጀኔ ኃይሉ ወደ መጨረሻው መስመር ሲደርሱ ፍጥነታቸውን መቀነሳቸውን እንዲሁም ቻይናዊው አትሌት ቀድሞ እንዲገባ ሲጠቁሙ የሚያሳየውን ምስል ተመልከቱ…

ዜናዎች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንት ድሬዳዋ ስታዲዮምን ጎበኙ !

በዛሬው ዕለት ድሬዳዋ የገቡት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኘሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የማስፋፊያ ግንባታ እና መጫወቻ ሜዳውን ተዟዙረው ጎብኝተዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፊራንኦል ቡልቻ የፌዴሬሽኑ ኘሬዝዳንት የተቀብሏቸው ሲሆን የስታዲየሙ ያለበትን ደረጃ ገለፃ አድርገውላቸዋል። በጎብኝታቸው የስታዲየሙን የተጫዋቾች መቀየሪያ የተገጠመውን እጅግ ዘመናዊ መቀመጫ ወንበሮቹ ተመልክተዋል። በዚህ የመስክ ምልከታ ላይ ኮሚሽነር […]

ዜናዎች

በአለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፍት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመው ጨዋታ ሰኞ እንደሚካሄድ የሊጉ ኮሚቴ አሳውቋል

በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መጋቢት 21/2016 ዓ.ም 10፡00 ሰዓት ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ የሚያገናኘው የጨዋታ መርሃ ግብር – የ2015 የሊጉ ኮከብ ተጫዋቾች እጩ፣ የኢትዬጵያ ቡሔራዊ ቡድን እና የባህር ዳር ከተማ ተጫዋች የሆነው አለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፍት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ይታወቃል። ይህ የተራዘመው መርሃ ግብርም ሰኞ ሚያዝያ 14/2015 በ12:00 ሰዓት በድሬደዋ ስታዲየም እንደሚካሄድ […]

አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮጵያ የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን በሁለተኝነት አጠናቀቀች!

  በቤለግሬድ 2024 የ45ኛውን የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡ 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ቀን ጀምሮ በሰርቢያ ቤልግሬድ ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያም በተለያዩ ኪሎ ሜትር ውድድሮች የተሳተፈች ሲሆን 2 ወርቅ፣6 ብር እና 2 ነሃስ በድምሩ 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች፡፡ በወጣት ሴቶች የ6 ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን […]

ዜናዎች

የፋሲሉ አማኑኤል በትላንቱ ግጭት ላልተወሰነ ጊዜ ከእግርኩዋስ እንደሚርቅ አሰልጣኙ ተናግረዋል!

ትላንት የ19ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ የኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ባደረጉት ጨዋታ የፋሲሉ ከነማው የአጥቂ መስመር ተጨዋች አማኑኤል ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዶ ለህክምና ከሜዳ መውጣቱ ይታወሳል። የክለቡ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ስለ አማኑኤል ገብረሚካኤል የትላንት ምሽቱን ጉዳት አስመልክተው በማህበራዊ ገፃቸው ተከታዩን አስተያየት ሰጥቷል ። ” ጥቃቅን የሚመስሉ ጉዳቶች የጭካኔ ታክሎች ብዙዎችን ከህልማቸው አሰናክለዋል:: ለዚህ ከባድ ጥፋት ክእግዜር ቀጥሎ […]