አፍሪካ ዜናዎች

በልምምድ ሜዳ ህይወቱ በድንገት ያለፈው የአማካይ ቦታ ተጨዋች !

የጊኒ እግር ኳስ ዛሬ በሀዘን ውስጥ ይገኛል። ለጊኒ የዋናው ሊግ HAFIA FC ክለብ በአማካይ ቦታ ተጨዋች የነበረው ወጣት ሞሀመድ ላቲጌ ካማራ የተባለው ተጨዋች በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱ አልፏል።የ24 አመቱ ተጨዋች ሞሃመድ ላቲጌ ህይወት በድንገት ያለፈው ዛሬ ረፋድ በኖንጎ ከቡድን ጓደኞቹ ጋር መደበኛ ልምምድ እየሰሩ ሳለ ድንገት ጥሩ ያልሆነ ስሜት ተሰምቶት ብዙም ሳይቆይ ራሱን ስቶ ሲወድቅ የቡድን […]

ዜናዎች

➖◾ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አስገራሚው አጋጣሚዎች – እውነታዎች ◾➖

በቤትኪንግ ፕሪምየር አስገራሚው አጋጣሚዎች በ19ኛው  ሳምንትም ታይትዋል ። በ19ኛው ሳምንት በአጠቃላይ 16 ኳሶች ከመረብ ተዋህደዋል። በብዛት ጎሎች ተቆጥረውበት የተጠናቀቀው ጨዋታ ወላይታ ድቻ ከሃዋሳ ከተማ ያደረጉት ሲሆን ሃዋሳ 3 ለ 2 አሸንፏል። የሰበታ ከተማው ኦስይ ማወሊ የ19ኛው ሳምንት ሁለት ጎሎች ያስቆጠረ ብቸኛው ተጨዋች ነው። በ19ኛው ሳምንት ፈጣን ጎል ያስቆጠረው ሙጂብ ቃሲም ሲሆን በ3ኛው ደቂቃ ቡድኑ ሲዳማ […]

ዜናዎች

“የትላንቱ  የለቆሶ ስሜት ያለፍኩበትን የትግል ወራቶች ያስታወሰ ስሜት ነበር ማለት እችላለሁ ” -አሰልጣኝ ስዩም ከበደ(ፋሲል ከነማ)

የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ትላንት ቡድናቸው የሊጉን ዋንጫ ግስጋሴውን ያቀናበትን ሶስት ነጥብ ይዞ ከወጣ በኋላ ተጨዋቾቹ በደስታ ሲዘምሩ እሳቸው በደስታ ሲያነቡ ተስተውሏል። የ19ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ1 ካሸነፈ በኃላ በመልበሻ ቤት አሰልጣኝ ስዪም ከበደ እጅጉን ስቅስቅ ብለው አልቅሰዋል። የዓፄዎቹ ዋና አሰልጣኝ ስዪም ከበደ ለቅሷቸው የደስታ ቢሆንም አብሮ የተያያዘ ነገር […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“የደርቢ ጨዋታው ከአዲስ አበባ ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፤ደጋፊዎቻችንን እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እፈልጋለሁ ” ➖አስቻለው ታመነ

በ19ኛው ሳምንት የሸገር ደርቢ ጨዋታ ለቅዱስ ጊዮርጊስ የማሻነፊዋን ጎል አስቻለው ታመነ ጨዋታው በተጀመረ በ12ኛው ደቂቃ በጭንቀት አስቆጥሮ ጨዋታው በአስቻለው ብቸኛ ጎል ተጠናቋል። ከጨዋታው በኋላ አስቻለው ታመነ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በደርቢ ጨዋታ ጎል በማስቆጠሩ የተሰማው ስሜት ? ” ስሜቱ በጣም ደስ የሚል ነው። በእኔ ጎል ማሸነፋችን ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል ። በጣም ደስ የሚለው […]

ዜናዎች

“በሬውን ከጥጃ የሚለው ፕሪንስፕል ተግባራዊ አድርገን ነው ሻምፒዮና እንዲሁም ወደ ቤትኪንግ የተመለስነው ” ➖አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር (ዊሀ)

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ለቀጣዩ ዓመት ወደ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግን በወጣቱ አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር (ዊሀ) ተመልሷል።ወጣቱ አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ትውልድ እና ዕድገቱ ልደታ በተለምዶ “ቤሪሞ” ሜዳ በሚባለው አካባቢ ሲሆን የዘጠናዎቹ ኮከብ በፈጣን አጥቂነቱም ብዙዎች ያስታውሱታል። በተለይም በብሔራዊ ቡድን ከታዳጊ እስከ ዋናው ቡድን መጫወት የቻለ ሲሆን በ1990 ዓ.ም ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢያመራም በጊዜው በጉዳት […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ለቀጣይ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አሸንፈን ሦስት ነጥብ ለማምጣት ጥረት እናደርጋለን “ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ (ድሬዳዋ ከተማ)

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ  የድሬደዋ ከተማ ከባህርዳር አቻው ጋር አንድ ለ አንድ ተለያይተዋል። ከጨዋታው በኃላ የድሬደዋው አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ    ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። የሚገባውን ውጤት አግኝቷል ቡድንህ ? ጥሩ ነበርን። ባህርዳር ከነማ ያው ኳስን መስርቶ አድርጎ ነው ሚጫወተው። ግን ሜዳቸው ላይም ብዙ ይቆያሉ። ስለዚል እኛ በመልሶ ማጥቃት ጎል የማጎባት ዕድል ፈጥረን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ከጨዋታው ግለት አንፃር ውጤቱ ጥሩ ነው ” ምክትል አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁን (ባህር ዳር ከተማ )

የ19ኛው ሳምንት የምሽቱ ጨዋታ ድሬደዋ ከተማ ከባህዳር አቻቸው ጋር ባደረጉት ጨዋታ አንድ እኩል አቻ አጠናቀዋል ። የባህርዳሩ ዋና አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ከኮቪድ ጋር በተያያዘ በጨዋታ አልተገኘም። የባህርዳር ከተማን  በጨዋታው  ይዞ የገባም ምክትል አሠልጣኙ   ታደሰ ጥላሁን ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ  ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርገዋል። የሚፈልጉትን ውጤት ስለማግኘታቸው ? በተወሰነ መልኩ የምንፈልገውን አግኝተናል ማለት ይቻላል። ግን ይዘን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ከቡድኑ ጋር ሶስተኛ ጨዋታዬ ነው ፣ዛሬ ለማሸነፍ ነበር አቻ ለመውጣት ሳይሆን ያንንም አሳክተነዋል። ” ➖ዑመድ ኡክሪ

እንደሚታወቀው ዑመድ በግብፅ ሊግ በአል ሂታድ አሌክሳንደርያ :፣ ኤን ፒ ፒ ፣ ኤል ኤታንግ ፣ ሶሞኦ እና አስዋን በመጫወት በቁጥር አምስት የሚደርሱ ክለቦች በመጫወት ቀዳሚ ያደርገዋል ። ዑመድ ኡክሪ ከግብፁ ሊግ የመጨረሻ ክለቡ አስዋን ወደ አገሩ ተመልሶ በሀዲያ ሆሳዕና እየተጫወተ ይገኛል።ከዛሬው ጨዋታ በኃላ ዑመድ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ከግብፅ መልስ ሊጉን እንዴት አገኘኸው ? […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ግብ ጠባቂዎቹን ገልብጠን አጥቂ ቦታ ላይ አሰልፈናል ፤ እንደውም ተሳስተው ፔናልቲ ሳጥን በእጅ እንዳይዙ እያለን እየሰጋን ነበረ” – አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው

በቤትኪንግ የ19ኛው ሳምንት የትላንት ምሽቱ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አንድም ተቀያሪ ተጨዋች ሳይኖረው በ11 ተጨዋቾች ብቻ ሃዋሳ ከተማ ገጥሞ ጨዋታን በ3 ለ 2 ተሸናፊነት አጠናቋል። ለችግሩ በዋነኝነት የኮቪድ ወረርሸኝ እና የተጨዋቾች ተደራራቢ ጨዋታ ለጉዳት በቀላሉ መጋለጥ ዋነኞቹ ምክንያቶች ናቸው። በትላንቱ የምሽት ጨዋታም የታየው ይኸው ነው። በወላይታ ድቻ በኩል በአጥቂ ቦታ ላይ ግብ ጠባቂዎቹ መክብብ እና አብነት […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ቅያሪ ተጨዋቾች ሳይኖርህ መጫወት እንደ አሰልጣኝ ያስጨንቃል ” -ሙሉጌታ ምህረት ( ሀዋሳ ከተማ)

የ19ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ምሽቱን በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ስምንት ጎሎች ተቆጥረዋል። ከምሸት አንድ ሰአት ጀምሮ በተካሄደው የወላይታ ድቻ እና የሃዋሳ ከተማ ጨዋታ ሃዋሳ ከተማ 3 ለ 2 አሸንፎ ወጥቷዋል። በዚህ ጨዋታ ላይ   ተቀያሪ ተጨዋቾች ያልነበሩት የመጀመሪያው የቤትኪንግ ጨዋታም ለመሆን በቅቷል። በሃዋሳ ከተማ በኩል አንድ ተቀያሪ በረኛ ብቻ  ታይቷል።ከጨዋታው በኃላ የሐዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ሙሉጌታ […]