የኢትዮዽያ ቡናው አቡበከር ናስር በሊጉ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በክለቡ ከተቆጠሩ 38 ጎሎች 24ቱን ያስቆጠረ ሲሆን በቅዱስ ጊዮርጊሱ ጌታነህ ከበደ በ 30 ጨዋታዎች የተያዘውን የ25 ጎሎች ሪከርድ ለመስበር የመጨረሻው ምህራፍ ላይ ይገኛል። አቡበከር ናስር በዛሬው ጨዋታ የሊጉን 24ኛ ጎል በማስቆጠር በኢትዮጵያ ቡና ክለብ 10 ቁጥር ማሊያ የጎል አዳኝ ከነበረውን ከታፈሰ ተስፋዬ ሪከርዱን ተረክቧል ። ታፈሰ በ2001 […]
ዜናዎች
” ጎሉን አስቆጥሬ አሰልጣኛችን ጋር የሄድኩበት ከክፍያ ጋር በተያያዘ በስነልቦና ጥሩ ስላልነበረን ደስታዬን መቆጣጠር ስላቃተኝ ነው”- ዱሬሴ ሹቢሳ
በ23ኛው የዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና እና የሰበታ ከተማ ከፍተኛ የመሸናነፍ ትግል የታየበትና በርካታ ጎሎች የተቆጠሩበት ነው። በተለይም በሀዲያ ሆሳዕና እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ 2 ለ 2 በአቻ ውጤት እንዳይቋጭ ለሰበታ ከተማ ወሳኝ የሆነውን የማሸነፊያውን ግል ዱሬሴ ሹቢሳ በ95ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል። ተጨዋቹ ለቡድኑ በባከነ ሰዓት አስቆጥሮ ከጨዋታው ሶስት ነጥብ እንዲገኝ አስችሏል። ዱሬሴ በዚህ መልኩ ጎል […]
“ዛሬ ያስቆጠርኩትን ጎሎች በቅርቡ ለሚወለደው ልጄ እና ለትግራይ ህዝብ መታሰቢያ እንዲሆንልኝ እፈልጋለሁ”-ሪችሞንድ አዶንጎ
የድሬደዋው ከተማ ዛሬ አሸንፎ እንዲወጣ የመጀመሪያው አጋማሽ ሊጠናቀቅ የዳኛው ፊሽካ ሲጠበቅ የመጀመሪያውን ጎል ፣በተመሳሳይ የ90ኛው ደቂቃው ጨዋታ ተጠናቆ የዳኛው ፊሽካ ሲጠበቅ ጋናዊው አጥቂ ሪችሞንድ አዶንጎ ሁለተኛውን ጎል አስቆጥሮ ድሬን ለድል አብቆይቷል። ሪችሞንድ አዶንጎ በድሬዳዋ ከተማ የዘንድሮው ቆይተው እነዚን ሁለት ጎሎች ብቻ ነው ያስቆጠረው። ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ጨዋታውን በተመለከተ ” ጨዋታው በጣም […]
” ጥሩ ጎል አስቆጥሪያለሁ ፣ ግን ደግሞ በቡድን ስራ ጥሩ ተጫወትን የመጣ ውጤት ነው ፣ አላህምዱሊላ” -ኦኪኪ ኦፊላፒ
የሲዳማ ቡናው ኢኪኪ አፎላቢ የሊጉን አራተኛ ጎል አስቆጥሯል።ከጨዋታው በኃላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል ። ጨዋታው እንዴት ነበር ? ጥሩ ጨዋታ ነበር። ስለሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነው ጥሩ ነገር አሳክተናል። አላህምዱሊላ “ አራተኛውን ጎል እና የጨዋታ መክፈሻ ቢሆንም የጨዋታው አጨራረስ? ” ጥሩ ጎል አስቆጥሪያለሁ ፣ ግን ደግሞ በቡድን ስራ ጥሩ ተጫወትን የመጣ ውጤት ነው። በአጠቃላይ የቡድን […]
” ለውጭ ግብ ጠባቂዎች በጣም ዕድል ይሰጣል፣እኛን አያምኑብንም ” -አቡበከር ኑሪ ( ጅማ አባጅፋር)
የ23ኛው ሳምንት የመጀመሪያው ቀን ጨዋታ በወላይታ ድቻ እና ጅማ አባ ጅፋር በ 1ለ1 የአቻ ውጤት ተጠናቋል። በጨዋታው ላይ ከታዩ የሁለቱ ቡድኖች የመሸናነፍ እንቅስቃሴዎች በተጨማሪ በጅማ አባጅፋር በኩል ወጣቱ ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ በጨዋታው ብዙ ኳሶችን ከማምከኑ ውጭ በጥሩ አቋም ላይ መሆኑን አሁንም አሳይቷል። ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ከሱፐር ስፓርት ጋዜጠኛ ሰኢድ ኪያር ጋር ቆይታ አድርጓል ። […]
“እስካሁን አዲስ ነገር ልንባባል የምንችልባቸው አንዳችም ነገሮች የሉም ፣ ሁሉም ነገር እንደዛው እየሄደ ያለው” -አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ
የሀዲያ ሆሳዕናን ስፖርት ክለብ ዘንድሮ ጠንካራ ቡድን ሆኖ ለሶስተኛ ደረጃ እንዲያጠናቅቅ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ትልቁን ስራ ተወጥተዋል። በአንፃሩ በአሁኑ ሰዓት አሰልጣኙ የስራቸውን እና የቡድናቸውን የመጨረሻ ውጤት እንዳይመለከቱ የስራ ነፃነታቸው ተገፎ ከስፓርቱ ጋር እውቀት በሌላቸው ግለሰቦች ጫና እየደረሰባቸው ይገኛል። ከዚህ ሌላም በአሰልጣኝ አሸናፊ ላይ የማስፈራሪያ እና ዛቻ ጫና እያስተናገዱም ይገኛል። የሀዲያ ሆሳዕና ክለብ ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ […]
“ለሀዲያ ደጋፊዎች ትልቅ ክብር አለኝ ፣ለደጋፊዎች ፣ለአሰልጣኞች እና ለተጨዋቾቹ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ ዳንሱ ለ(ጆን) መታሰቢያነት ነበር ” ኤፍሬም አሻሞ
በ22ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከነማ ተጋጣሚውን ሀዲያ ሆሳዕናንን ሶስት ለባዶ በማሸነፉ ይታወሳል። በወቅቱ በጨዋታው ላይ የሐዋሳዎቹ ኤፍሬም አሻሞ ጎሉን አስቆጥሮ ደስታውን የገለፀበት መንገድ የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎችን አስቆጥቷል።እንደሚታወቀው ኤፍሬም አሻሞ ቀደም ባሉት ጊዜያት ጎሎችን ከመረብ ሲያስቆጥር በሚያሳየው የደስታ አገላለፁ ይታወቃል። ይህም ከታላቅ ወንድሙ የወረሰው ሲሆን የቀድሞው የሀዋሳ ከነማ ተጫዋች የሆነበረው ጌታሁን አሻሞ (ጠገራ) የኤፍሬም […]
“ዋንጫም ተቀይሯል በቅርፅም ውበትም ፤እናም በጣም ደስተኛ ነኝ የመጀመሪውን ዋንጫ በማሸነፋችን” -ያሬድ ባዬ
የዐዔዎቹ ጠንካራ ተከላካይ አንበሉ ያሬድ ባዬ ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ያደረገው ቆይታ አድርጓል። ቡድኑ ሻምፓዮን በመሆኑ ደስታው እንዴት ይገለፃል ? ” ያው ዋንጫውን ስናነሳ ይበልጥ እንደሰታለን። ዋንጫውን ማንሳታችን እንዳረጋጥን በጣም ከፍተኛ ደስታ ውስጥ ገብተን ነበር። አሁን ደግሞ ጨዋታዎች አላለቁም እስከመጨረሻው ድረስ ጠንክረን እንጫወታለን። ይሄ የዋንጫ ቡድን ነው እስካሁንም እያሸንፍን ነው የመጣነው” ኢትዮጵያ ቡና 0 […]
” ዋንጫው ለእኛ የተለየ ስሜት ያለው ፤ የዛሬውን ጎሉን አቀባዩ እኔ ሆኜ ሙጂብ ቢያገባ ደስ ይለኝ ነበር”- ሽመክት ጉግሳ
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሻምፒዮናው ፋሲል ከነማ ዛሬ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ድሉን የበለጠ አጣጥሟል። በረፋዱ ጨዋታ ለፋሲል ከነማ ጎሏን አማካዮ ሽመክት ጉግሳ አስቆጥሮ ወልቂጤን 1 ለ 0 መሻነፍ ችለዋል።ከጨዋታው በኋላ ሽመክት ጉግሳ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ዋንጫ ማግኘቱ እንዴት ይገለፃል? ” ዋንጫው ለእኛ የተለየ ስሜት ነው ያለው። የይህን ሶስት አመት በጣም ለፍተናል ። ብዙ ጥረናል። […]
” በዛሬው ጨዋታ በግዴታ ሶስት ጎል አገባለሁ ብዬ ነበር የመጣሁት፣ እናም ሁለት አግብቻለሁ” መስፍን ታፈሰ
በ22ኛው ሳምንት የረፋድ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሁለት ጎሎችን መስፍን ታፈሰ አስቆጥሯል። ከቅርብ ዓመታት ውስጥ ድንቅ ብቃት እያሳየ የመጣው ወጣቱ የሐዋሳ አጥቂ መስፍን ታፈሰ ከሳምንት በፊት ከኢትዮኪክ ጋር ባደረገው ቆይታ የቤትኪንግ በቀጣይ ሐዋሳ ላይ መሆኑ ለቡድናችን ይጠቅማል በማለት አስተያየት መስጠቱ ይታወሳል። በዛሬው ጨዋታ ሁለት ጎሎች ያስቆጠረው መስፍን ታፈሰ ከጨዋታ በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። […]