ቸርነት ጉግሳ-ወላይታ ዲቻ
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” ዘንድሮ የተሳካ ዘመን ነበረ – የቀረንን ጨዋታ አሸንፈን ትንሽ ከፍ ለማለት ነው የምናስበው ” ቸርነት ጉግሳ

የ25ኛው ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል። የማሸነፊያ ጎሎቹን አማካዮ ቸርነት ጉግሳ በ55ኛ እና 76ኛው አስቆጥሮ በውድድር ዓመቱ ያስቆጠራቸውን ጎሎች 5 አድርሷል።  በአማካይ ቦታው ላይ እና በጨዋታው ሁለት ጎሎች ያስቆጠረው ቸርነት ጉግሳ ከጨዋታው በኋላ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። እንኳን ደስ ያለህ ” አመሠግናለሁ “ ስለ ጨዋታው…. ” […]

ዜናዎች

ሽመልስ በቀለ 8ኛ ጎሉን አስቆጥሮ – ከከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎቹ አንዱ መሆኑን ቀጥሏል!

ኢትዮጵያዊው አማካይ ሽመልስ በቀለ በግብፅ ፕሪምየር ጎል ማስቆጠሩን ቀጥሏል።ከቀናት በፊት ብቸኛውን ጎል አስቆጥሮ ቡድኑ ሶስት ነጥብ ይዞ እንዲወጣ ያስቻለው ሽመልስ በምሽቱ ጨዋታ ቀዳሚውን ጎል በ7ኛው ደቂቃ ለክለቡ አስቆጥሯል። የግብፅ ፕሪምየር ሊግ በ22ኛው ሳምንት ጨዋታ የቀድሞ የኡመድ ኡክሪ ክለብ የነበረውን አስዋንን የገጠመው የሽመልስ ክለብ ምስር ኤል ማካሳ 4 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን  ከ8ኛ ወደ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“አቡበከር ያሳየው የተለየ ችሎታ የተጨዋቹን ድንቅ ብቃት ያረጋገጠ ነው፣ በግሌ በጣም ተደስቻለሁ”-ኦሴ ማዉሊ (ሰበታ ከተማ)

የ2013 የቤትኪንግ  ኢትዮዽያ የ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሓ ግብር  የነበረው የሰበታ ከተማ እና አዳማ ከተማ  ጨዋታ በሰበታ ከተማ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሰበታ ከተማ ዛሬ ባገኘው የሶስት ነጥብ ከ8ኛ ደረጃ ወደ 6ኛ ደረጃን በማሻሻል በቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች የሚያገኘው የደረጃ ዕድገት አጓጊ ሆኗል። በዛሬው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ሶስት ነጥብ እንዲያስቆጥር ኦሴ ማዉሊ ብቸኛ ጎሉን በማስቆጠር በግሉ […]

ሄኖክ አርፊጮ- ሀዲያ ሆሳዕና
ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“የሀዲያ ሆሳዕና ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ” – ሄኖክ አርፊጮ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ረፋዱ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ 1 ለ 0 በሀዲያ ሆሳዕና ተሸንፎ የወጣበትን ጎል ለሀዲያ ሆሳዕና በ 17 ኛው ደቂቃ አምበሉ እና 17 ቁጥሩ ሄኖክ አርፊጮ በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል። ከጨዋታው በኋላ ሄኖክ ከሱፐር ሰፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። ስለጨዋታው ” ጨዋታው እንዳያችሁት ያው ከበድ ያለ ነበረ። እኛም ደግሞ ቡድናችን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” በቀሪዎቹ ጨዋታዎች ቡድኔ አሸንፎ የተሻለ ደረጃ ይዞ ማጠናቀቅ ነው ከአላህ ጋር ፍላጎቴ “-ፉሀድ ፈረጃ

  በአሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የሚሰለጥነው ሰበታ ከተማ በዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ከወራጅ ስጋት ተላቆ ነጥቡን በተሻለ ሆኖ ለማጠናቀቅ ዛሬን ጨምሮ ሶስት ጨዋታዎች ይቀሩታል። የቡድኑ  የዘንድሮው ስብሰብ አንፃር ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶት የነበረ ቢሆኑም በተለያዩ ምክንያቶች የተጠበቀው ባይሆንም በሊጉ በመቆየቱ በቀጣይ የቡድኑን ችግሮች የሚፈትበት ጊዜ ይኖረዋል። በአንፃሩ ክለቡ ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ከተጨዋቾች ጋር ችግሮቹን የሚፈታ ካልሆነ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“የዛሬው ሶስት ነጥብ ከኛ በላይ ለድሬዳዋ ደጋፊዎች እና ለድሬ የስፓርት አፍቃሪዎች ይገባቸዋል “–ኢታሙና ኬሙይኔ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸንፏል። የድሬዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አዶንጎ ፣ኢታሙና ኬሙይኔ እና ሰዒድ ሀሰን በራሱ ላይ ሲያስቆጥሩ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ ሙጂብ ቃሲም አስቆጥሯል። ከጨዋታው በኃላ ኢታሙና ኬሙይኔ ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል። በቅድሚያ ጎል በማስቆጠሩ እና በጨዋታው በማሸነፋቸው እንኳን ደስ ያለህ ” አመሠግናለሁ ።በቅድምያ ለእግዚአብሔር ምስግና […]

ዜናዎች

” ሀገሬን በየትኛውም የውድድር መድረክ መወከል በመቻሌ ከፍተኛ ኩራት ይሰማኛል “- ሽመልስ በቀለ

በግብፅ ፕሪሚየር ሊግ ለተከታታይ አመታት ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ላይ የሚገኘው እና በተለየ መልኩ በዘንድሮው የግብፅ ሊግ በግሉ የተሳካ ጊዜን በማሳለፍ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአማካይ ሽመልስ በቀለ  ቡድኑ አሸንፎ የወጣበት ወሳኝ ጎል አስቆጥሯል። በግብፅ ፕሪምየር ሊግ በትላንትናው የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ የሽመልስ ምስር ኤል ማካሳ የቀድሞ የጋቶች ፓኖም ክለብ የሆነውን አል ጎናን በሜዳው አስተናግዶ በ90ኛው ደቂቃ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“ዕድላችን ይሄ ነበረ ብዬ የማስበው ለዛ ነው በጣም ያዘንኩት “-ጀማል ጣሰው ( ወልቂጤ ከተማን)

በ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሊጉ የተቀላቀለውና በዘንድሮው የቤትኪንግ ጅማሮ ላይ ጠንካራ ቡድን የነበረው ወልቂጤ ከተማ  በዛሬው ጨዋታ ከሐዋሳ ከተማ ጋር ያለ ጎል መለያየቱ ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች ላይ በጭንቀት እንዲጠብቅ ያደረገዋል። የዛሬው ጨዋታ እንደተጠናቀቀ በወልቂጤ ከተማ በኩል ተጨዋቾቹ እያዘኑ ከሜዳ ሲወጡ ታይተዋል።በተለይም የወልቂጤ ከተማው ግብ ጠባቂ እና የቡድኑ አምበል ጀማል ጣሰው የዛሬው ጨዋታ ሲጠናቀቅ ከሜዳው […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

” የቡና ደጋፊ በስታዲየሙ ቢኖር በራሱ አንድ ደስታ ነበር: የእኔ ሪከርድ ተሳክቷል፤ የክለቤ ውጤት ፣ አልተሳካም በጣም አዝኛለሁ “- አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና )

ኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች አቡበከር ናስር በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል በማስቆጠር ሪከርድን ሰብሯል፡፡ በዛሬው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ላይ 9ኛ ፣ 36ኛው ፣90 ደቂቃ ሶስት ጎሎችን አስቆጥሮ የውድድር ዘመን ጎሎቹን ቁጥር 2ት አድርሷል፡፡ አቡበከር ናሰር በዛሬው ጨዋታ አራተኛ ጊዜ ሃትሪክ ከመያዙ በተጨማሪም በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሲዳማ ቡና ላይ ሁለተኛውን ሀትሪክ በመያዝ ሌላ ተጨማሪ ሪከርድ ይዞም ወጥቷል። […]

ዜናዎች

ዋልያዎቹ 16 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው !

  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የኤፌድሪ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመሆን  የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግርኳስ ቡድን  ወደ ካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን  የ6 ሚሊዮን ብር እና የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን   ከ8 ሚሊዮን ብር  ሽልማት  እና  3  ሚሊዮን ብር ለፕሮግራሙ ወጪ የተደረገ ሲሆን   በአጠቃላይ የተለያዩ ወጪዎችን ጨምሮ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን  10 ሚሊዮን ብር  አበርክቷል ። […]