በጣሊያኖቹ ኤሲ ሚላን እና ቤኔቬንቶ ወጣት ቡድኖች ተጫዋች የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሰዒድ ቪዚን ህይወቱ በአሳዛኝ ሁኔታ ካለፈ አንድ ሳምንት የተቆጠሩ ሲሆን እሱን በማሰብ የመታሰቢያው የእግርኳስ ውድድር ተዘጋጅቷል ። በሀገረ ኢትዮጵያ ተወልዶ በ7 ዓመቱ በጣልያኖቹ የኖቼራ ኢንፌሪዮር ተወላጆች በሆኑት የማደጎ (ጉዲፈቻ) ቤተሰቦቹ ጋር ያደገው1 ሰዒድ ቪዚን በእግር ኳስ ተስፋ የተጣለበት ታዲጊ የነበረ ቢሆንም በ20 አመቱ […]
ዜናዎች
የብሔራዊ ብድን 3 ተጨዋቾች ከቡድኑ ወጪ ሲሆኑ አሰልጣኝ ውበቱ ተጨማሪ እንደማያካትቱ ተገምቷል !
የምስራቅ እና መካከለኛው ሀገራት ከ23 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር ከሰኔ 26/2013 እስከ ሐምሌ 11/2013ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባሕር ዳር ከተማ ይካሄዳል።በዚህ ውድድር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ምክትሎቹ ለ35 ተጫዋቾችም ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል። ከ35 ተጨዋቾች የጅማአባጅፋሩ ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ፣ የአዳማ ከተማው አብዲሳ ጀማል እና የወልቂጤ […]
– በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 51 የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራዎች ተጠናቀው ነገ ለምረቃ መዘጋጀታቸው ተገለፀ !
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ ትኩረት የተሰጣቸው በከተማው የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራዎች ልማትና ግንባታ በአመሪሩ ቁርጠኛ ክትትልና ድጋፍ እውን የሆኑ 51 የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ነገ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ክብርት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት በይፋ እንደሚመረቁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር በላይ ደጀን አስታወቁ ። ኮሚሽነር በላይ ደጀን ለአዲስ አበባ […]
-አትሌት ሲፋን ሀሰን ለአትሌት ለተሰንበት ግደይ የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፋች !
በሄንግሎ -ኔዘርላንድ ትላንት ምሽቱን መላውን ኢትዮጵያዊያንን ያስደሰተ ድንቅ የ10ሺ ሜትር ክብረወሰን ላስመዘገበችው ጀግናዋ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሪከርዱን በ48 ሰአታት የተነጠቀችው በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ሆላንዳዊት አትሌት ሲፋን ሀሰን የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፋች። አትሌት ሲፋን ሀሰን የዓለም ክብረወሰኗን በመነጠቋ እንኳን ደስተኛ መሆኗን የሚከተለውን ለኔዘርላንድ ኒውስላይፍ ድረ ገፅ ተናገረች ” በእንደዚህ በጣም በተቀራረበ የቀናት ልዩነት ሁለት የዓለም […]
በኢትዮጵያ ቡናው ኮከብ አቡበከር ናስር የውጭ ክለቦች ትኩረታቸውን ቀጥለዋል !- የጆርጂያው ክለብ ቡናን እየጠበቀ ይገኛል !
የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ እና የዘንድሮውን የቤትኪንግ የጎል አግቢነቱን ሪከርድ በ29 ጎሎች በመስበር የውድድር ዓመቱን በሶስት የኮከብነት ሽልማቶች ያጠናቀቀው አቡበከር ናስር ላይ የተለያዩ የውጭ ሀገር ክለቦች ትኩረታቸውን መጣል ቀጥለዋል። በዘንድሮው የ DSTV የቀጥታ ሽፋን ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፉ ደረጃ መታየት በቻለው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ላይ አቡበከር ናስር ድንቅ ብቃት ማሳየቱ ከኢትዮጵያ አልፎም በሌሎች ሊጎች ተፈላጊነቱን […]
ለተሰንበት ግደይ የ10,000 ሜትር ክብረወሰንን አስመለሰች !
በኔዘርላንድ ሄንጌሎ ምሽቱን በተደረገ የ10ሺ ሜትር የቶኪዮ ኦሊምፒክ የማጣሪያ ውድድር ላይ ከሁለት ቀናት በፊት በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ሆላንዳዊት በሆነችው አትሌት ሲፋን ሀሰን ተሻሽሎ የነበረው እና ላለፉት 5 ዓመታት በአትሌት አልማዝ አያና ተያይዞ የነበረውን ሪከርድ በሁለት ቀናት ልዩነት በምሽቱ ውድድር ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል። ከቀናት በፊት አትሌት ሲፋን ሀሰን ተሻሽሎ የነበረው 29:06.82 ክብረወሰን በአትሌት ለተሰንበት ግደይ […]
እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየታቸው ተሰማ !
የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከወራት በፊት የከለቡ ዋና አሰልጣኝ አደርጎ ከሾመው እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ፍራንክ ናታል ጋር መለያየቱ እየተዘገበ ይገኛል። ከደቡብ አፍሪካዊ አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ጋር በስምምነት ከወራቶች በፊት የተለያየው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር እንግሊዛዊውን አሰልጣኝ ፍራንክ ናታል ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙ ይታወሳል ። በአንፃሩ ፈረንሰኞቹ ከእንግሊዛዊው አሰልጣኝ ፍራንክ ናታል ጋር የአጭር ጊዜ ስምምነት እንደነበራቸው ሲገለፅ አሰልጣኙም […]
-ኢትዮዽያ የምትካፈልበት የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ የድልድሉ ቀን ተራዘመ ! – የአፍሪካ ዋንጫ ሊራዘም ይችላል ?
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ዕጣ ማውጣት ድልድል ቀኑን ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ መወሰኑን አስታውቋል ፡፡ ካፍ ቀደም ብሎ የእጣ ማውጣት ቀኑን June 25 ከሶስት ሳምንት በኃላ እንደሚያካሄድ አቅዶ የነበረ ቢሆንም ቀኑን ላልተወሰነ ጊዜ ያራዘመ መሆኑ ታውቋል። ከዚህ በተጨማሪም ካፍ አዲሱ የእጣ ማውጣት ቀኑን በቅርቡ ይፋ የሚይደርግም ይሆናል ፡፡ ዋልያዎቹ ከስምንት ዓመት […]
ለባህርዳሩ የሴካፋ ሻምፒዮና – ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 35 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ!
የምስራቅ እና መካከለኛው ሀገራት ከ23 ዓመት በታች የእግር ኳስ ውድድር ከሰኔ 26/2013 እስከ ሐምሌ 11/2013ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በባሕር ዳር ከተማ ይካሄዳል።በዚህ ውድድር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ምክትሎቹ የሚመራ ሲሆን ለ35 ተጫዋቾችም ጥሪ አድርጓል። ወደ አፍሪካ ዋንጫው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሲያልፍ የቡድኑ አባላት ከነበሩ ተጫዋቾች መካከል እድሚያቸው […]
የመኪና አዳጋ ያጋጠመው የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ፓትርክ ማታሲ ወቅታዊ መረጃ
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ኬንያዊው ግብ ጠባቂ ፓትርክ ማታሲ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ መጠናቀቁን ተከትሎ ያሳለፍነው ቅዳሜ ረፋድ ላይ ከ አዲስ አበባ ወደ ኬንያ ወደ ቤተሰቡ ያቀናው። በአንፃሩ ትላንት የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ኬኒያዊው ፓትሪክ ማታሲ በምዕራባዊው ኬኒያ ከካፕሳቤት ወደ ካካአመንጋ ከተማ ከቤተሰቡ ጋር በፍጥነት በመጓዝ ላይ ሳለ የመኪና መገልበጥ አደጋ አጋጥሞት በፍጥነት ወደ አቅራቢያ ሆስፒታል መወሰዱ መዘገቡ ይታወሳል። […]