የዋልያዎቹ የሽኝት ፕሮግራም እና ዋልያዎቹ በባህላዊ ልብስ አሸብርቀው
ዜናዎች
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከረጅም ዓመታት በኋላ ለኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች እድል ሊሰጥ መሆኑ ተሠማ !
አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ለረጅም ዓመታት እና በተለያዩ ዘመናት የውጭ አገር አልያም የአውሮፓውያን አሰልጣኞችን በመቅጠር ከሀገር ውስጥ ክለቦች ለየት ያደርገዋል፡፡ በክለቡ ታሪክ ከ19 ዓመት በላይ የውጭ ሀገር አሰልጣኞች እንደሳለጠኑት ሲታወቅ ቅዱስ ጊዮርጊስን ለመጀመርያ ጊዜ ያሰለጠኑት አውሮፓዊ አሰልጣኝ ጀርመናዊው ፒተር ሽንግተር በ1967 ዓ.ም ሲሆኑ ፡ፒተር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ሃላፊነታቸው በኃላ በ1968ዓ.ም ተዘጋጅቶ በነበረው 10ኛው የአፍሪካ ዋንጫ […]
“በቀጣይ ጨዋታዎችም በዚሁ የሊጉ የመሪነቱን ይዘን እንቀጥላለን “— ዋና አሰልጣኝ ስዪም ከበደ
የ2013 ዓ.ም የኢትዮዽያ ፕሪምየር ቻምፒይና የነበረው እና አሁን ስምንተኛ ሳምንት ባስቆጠረው የ2014: ፕሪሚየር ሊግ በመሪነት ላይ የሚገኘው የአሰልጣኝ ስዩም ከበደ ቡድን ፋሲል ከነማ እስካሁን ባደረጋቸው 7 ጨዋታዎች በ14 ነጥብ የሊጉን መሪነት ይዞ ሲገኝ ሁለተኛ ደረጃ የሚከተለው ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻን በአንድ ነጥብ በልጦ እየመራ ይገኛል። የሊጉ መሪ ፋሲል ከነማ ዛሬ በ12 : 00 […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ሃይለስላሴ ለስዊዘርላንድ ሱፐርሊግ በከፍተኛ ክፍያ ሊፈርም መሆኑ ተሰማ !
በስዊዘርላንድ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ከ18 ዓመት በታች እስከ 20 ዓመት በየዓመቱ መሠለፍ የቻለ እና በስዊዝ ዋናው ሱፕር ሊግ ስኬታማ ዕድገቶች እያሳየ የሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ማረን ሃይለስላሴ ከሁለተኛ ዲቪዚዮን ወደ ሱፐር ሊግ ሊዘዋወር መሆኑ መረጃዎች ወጥተዋል ። ፍጥነቱና የተለየ የኳስ ጥበቡ ያለው ትውልደ ኢትዮጵያው ማረን የፕሮፌሽናል የእግርኳስ ህይወቱን ጅማሮ በሰዊዝ ሊግ እ.ኤ.አ 2009 ኤፍ ሴ ዙሪክ […]
” ዓላማችን ታዳጊዎችን ያላቸውን ችሎታ አውጥተው በአውሮፓ እና አሜሪካ ሊጎች ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች በማድረግ ነው” – ሳምሶን ሳምሱንግ (ፊደል አካዳሚ)
ለኢትዮጵያ ለታዳጊዎች ታላቅ የምስራች የሆነውና ወጣቾች በሚወዱት የእግርኳስ ስፖርት መሠረታዊ የእግር ኳስ ስልጠናን እያገኙ በአውሮፓ እና በአሜሪካ ታላላቅ ሊጎች እንዲጫወቱ ለማድረግ ፊደል የወጣቶች የእግር ኳስ አካዳሚ (Feedel Youth Football Academy) (FYFA) ታላቅ የምስራች ይዞ በኢትዮጵያ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። የወደፊት የእግርኳስ ኮከቦችን ለማፍራት በከፍተኛ አቅም ስራውን የጀመረው ፊደል የወጣቶች የእግር ኳስ አካዳሚ ነገ የመጀመሪያ የስካውትንግ ፕሮግራሙን በአበበ […]
“ከቦትስዋና ጋር የተጫወትነው ጨዋታ 3 ለ 1 ብናሸንፍም በነበረን ቆይታ ጫናዎች ነበሩብን” – አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል
የኢትዮጵያውያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ከቦትስዋና አቻው ጋር ከሜዳው ውጪ ያደረገውን ጨዋታ አስመልክቶ አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል እና አምበሏ ናርዶስ ጌትነት በሸራተን አዲስ ከጋዜጠኞች በቀርቡ ጥያቄዎች እና የቡድኑን አቋም አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ማክሰኞ ሰጥተዋል። በቅድሚያ ግን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል የቦትስዋ ጨዋታን አስመልክቶ የሚከተለውን ብለዋል ” የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ […]
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ አካሄዷል!
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአራት ኪሎ ስፖርት ማዕከል (ወወክማ) አካሄዷል። የስብሰባው አጀንዳዎች :- -➖የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሪፖርት እና የኦዲት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሄዷል። በተለይም በክለቡ ዓመታዊ ወጪ አጠቃላይ ዝርዝር የቀረበ ሲሆን በዋናነት ክለቡ ለተጨዋቾች በወር በደመወዝ ከ 3 ሚሊየን ብር በላይ በዓመት ደግሞ 45 ሚሊየን ብር […]
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኩዌትን ሊግ ለመዳኘት ዛሬ ወደ ስፍራው ያመራሉ
የኩዌት እግር ኳስ ማህበር ሰሞኑን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከዲሴምበር 2-13/2021 በKuwait STC premier league የሚደረጉ ጨዋታዎችን የVAR እና የሜዳ ውስጥ ዳኛ ሆነው ውድድሮችን እንዲመሩ በጠየቁት መሰረት፤ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄን የተቀበለ ሲሆን፤ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማም ዛሬ ማምሻውን ወደ ስፍራው እንደሚያመሩ እና የኢ.እ.ፌ የተሳካ ጊዜ […]
የኢትዮዽያ ቡናው ታፈሰ ሰለሞን በዲሲፕሊን ግድፈት ከቡድኑ ተለይቶ ሸገር ይገኛል!
በ2013 ዓ.ም የቤት ኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በ 41 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ የውድድር አመቱን የጨረሰው እና በ2014 በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ማጣሪያ ላይ ኢትዮጵያን በመወከል የተሰለፈው ኢትዮጵያ ቡና የዘንድሮው የቤትኪንግ አጀማመሩ ቀዝቀዝ ያለ ይመስላል። ቡድኑ በ2014 የቤትኪንግ በአራት ሳምንታት ጨዋታ ሁለቱን ሲሸነፍ ሁለቱን ያለ ጎል ባዶ ለባዶ በማጠናቀቅ በደረጃ ሰንጠረዡ ከመጨረሻው አንድ ደረጃ ከፍ ብሎ በ15ኛ ደረጃ […]
“በግብፅ ሁለት ክለቦች ከሀገር ወጥቶ ለመጫወት ዕድል አግኝቼ ነበር ….ይሳካል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ” – ስንታየሁ መንግስቱ (ወላይታ ድቻ )
የ2014 የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተጠናቀው የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይቀጥላል። በአራተኛው ሳምንት ከተደረጉት ስምንት ጨዋታዎች ሶስቱ በአቻ ውጤት አምስቱ ደግሞ በመሸናነፍ የተጠናቀቁ ሲሆን ከእነዚህ ጨዋታ ውስጥ የጦና ንቦቹ ኢትዮዽያ ቡናን ያሸነፉበት ጨዋታ አንዱ ነው። በተለይም በወላይታ ድቻ የአጥቂ ስፍራ ደምቆ ከታዮ ተጨዋቾች መካከል ስንታየሁ መንግስቱ ዋንኛው ተጠቃሽ […]