አፍሪካ ዜናዎች

“የነገው የመጀመርያ ጨዋታ ነው፣እነሱ ጠንካሮች ቢሆኑም እኛም የተሻለ ነገር ለማሳየት ዝግጁ ነን” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ ጌታነህ ከበደ ነገ ምሽት 4፡00 ላይ ኢትዮጵያ ከኬፕ ቨርድ ከምታደርገው ጨዋታ ቀደም ብሎ ዛሬ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሀሳባቸውን በስፍራው ለተገኙ ጋዜጠኞች አካፍለዋል። ወደ ካሜሩን ለመድረስ የመጀመርያው ቡድን እንደሆንን በመግለፅ መግለጫቸውን የጀመሩት አሰልጣኝ ውበቱ ከሶስት አፍሪካ ዋንጫዎች በኋላ ወደ መድረኩ በመመለስ ጥሩ ቡድን ይዘው ለመቅረብ እና […]

አፍሪካ ዜናዎች

የኮቪድ ወረርሽኝ ዋልያዎቹ በሚገኙበት በምድብ 1 ሀገራት ላይ ጠንክሯል ! – ከዋልያዎቹ አራት ከካሜሩን አራት በኮቪድ ተይዘዋል !

የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀመር ዘጠኝ ቀናት ብቻ ሲቀረው የውድድሩ ተሳታፊ ብሄራዊ ቡድኖች አስመልክቶ የሚወጡ አዳዲስ መረጃዎች ከጨዋታው መጀመር በፊት ትኩረት እንዲያገኝ አድርጓል። በተለይም ደግሞ ከኮቪድ ጋር በተያያዘ በተሳታፊ ሀገራት ላይ ሊደርስ የሚችለው የኮቪድ ጫና ሌላኛው ስጋት ሊሆን እንደሚችል እየተዘገበ ነው። ከውድድሩ መጀመር በፊት ባለፈው እሁድ ከሀያ አራቱ ተሳታፊ ሀገራት ቀዳሚው ሆኗል ያውንዴ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን […]

አፍሪካ ዜናዎች

ፊፋ በወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲልቫይን ግቦሆ ላይ የዕገዳ ውሳኔ አሳልፏል !

የፊፋ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው መልዕክት ሲልቫይን ግቦሆን በጊዜያዊነት እንዳገደ አስታውቋል።ለአይቮሪኮስት ብሔራዊ ቡድን እየተጫወተ የሚገኘው ሲልቫይን ግቦሆ በአሁኑ ወቅት በወልቂጤ ከተማ ተመዝግቦ እየተጫወተ የሚገኝ ሲሆን ኖቬምበር ላይ አይቮሪኮስት ከጋቦን ጋር ስትጫወት በእጣ የዶፒንግ ምርመራ እንዲሰራለት ወጥቶበት የሽንት ናሙና ሰጥቶ ነበር። በዚህ ናሙና ውስጥም ትራይሜታዚዲን የሚባል ከ2014 ጀምሮ አትሌቶች እንዳይጠቀሙት በዋዳ የታገደ ንጥረ […]

አፍሪካ ዜናዎች

የዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ሱዳንን 3-2 አሸንፏል! – ቀጣይ ተጋጣሚያቸው የዚምባብዌ ብሔራዊ ቡድን ካሜሩን ገብቷል

ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ይረዳውዘንድ የመጀመሪያ የአቋም መፈተሻ ጨዋታውን ዛሬ ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋር አድርጎ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ሁለት ጎሎችን ሽመልስ በቀለ አንድ ጎል በአጠቃላይ 3 ለ2 አሸንፏል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ረዳቶቻቸው በዛሬው ጨዋታ የቡድናቸውን ጠንካራ እና ደካማ ጎን እንዲሁም የቡድኑን ቀጣይ መሻሻል ያለበትን በተወሰነ መልኩ ያዪበት አጋጣሚ ነው ተብሎ ይገመታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን […]

ዜናዎች

ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታ ነገ ከሱዳን አቻቸው ጋር ያደርጋሉ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት  አቋሙን ለመፈተሽ ነገ የመጀመሪያ  የወዳጅነት ጨዋታውን  ከሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሀፊው  አቶ ባህሩ ጥላሁን ባለፈው ሳምንት ቡድኑ ከአዲስ አበባ ከመነሳቱ በፊት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደተናገሩት ዋልያውቹ  በካሜሩን የዝግጅት ጊዜያቸው ሁለት ወይም ሶስት   የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ማቀዳቸውን መናገራቸው ይታወሳል። በዚህ መሠረት ዋልያዎቹ […]

አፍሪካ ዜናዎች

#የዓለማችን 4ኛው ውድ ዋንጫ የአፍሪካ ዋንጫ ድዋላ ደርሷል !

በካሜሩን አዘጋጅነት በፈረንጆቹ ከJanuary 9 ተጀምሮ February 6 የሚጠናቀቀው የ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀመር 10 ቀናት ቀርተዋል። አዘጋጇ ሀገር ካሜሩንም ውድድሩን ሞቅ ደመቅ ባለ መልኩ ለማካሄድ እንግዷቿን መቀበልም የጀመረች ሲሆን በካሜሩን የተመረጡ ዋና ዋና ከተሞች በዓለማችን አምስተኛ ውዱ የሆነው የአፍሪካ ዋንጫም ለህዝብ በክፍት መኪና ለእይታ አየቀረበ ሲሆን አሁን ላይ ዋንጫው ከሊምቤ ወደ ሁለተኛ ዋና ከተማ ዱዋላ […]

ዜናዎች

-የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ!

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከቡና ባንክ ጋር የሦስት ዓመት የአጋርነት ስምምት መፈራረሙን ዛሬ በሞናርክ ፓርክ ቪው ሆቴል ይፋ ሆኗል። ፌዴሬሽኑ ከባንኩ ጋር ከወራት በፊት የሦስት ዓመት ስምምነት በመፈፀም ሥራዎች ሲያከናወኑ የቆዩ መሆኑን የአጋርነት ስምምነቱ በተሰጠት መግለጫ ላይ ይፋ ተደርጓል። በመግለጫው ላይ እንደተገለጸው ከሆነ ስምምነቱ ዋናውን የወንዶች ብሔራዊ ቡድን ብቻ የሚመለከት ይሆናል። ይህም በየዓመቱ የሚታደስ ሲሆን ለ […]

አፍሪካ ዜናዎች

” የአፍሪካ ዋንጫውን ይዛችሁ ተመለሱ አለበለዚያ በእናንተ ላይ ወጪ ያደረግነውን ገንዘብ ትመልሳላችሁ ” -የጊኒው ፕሬዝዳንት ኮሎኔል ማማዲ ዱምበያ

የ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሊካሄድ የሁለት ሳምንት ጊዜ ቀርቶታል። እናም የውድድሩ ተሳታፊ አገራት የተለያዩ መረጃዎች መሠማትም ቀጥለዋል።ከአፍሪካ ዋንጫ መረጃዎች መሀል ዛሬ የበርካታ ሚዲያዎችን ዘገባ የሳበው የጊኒ ፕሬዝዳንት ንግግር ሲሆን ጊኒ በአፍሪካ ዋንጫ በምድብ ሁለት ከዚምባብዌ፣ ሴኔጋል እና ማላዊ ጋር ትገኛለች።የጊኒው ወታደራዊ ፕሬዝዳንት ኮሎኔል ማማዲ ዱምቡያ ብሔራዊ ቡድናቸውን ትላንት በቤተመንግስት ጠርተው የሽኝት ፕሮግራም ሲያደርጉ የሚከተለውን ንግግር አድርገዋል።”የአፍሪካ […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

የ9ኛ ሳምንት ቤትኪንግ መጠናቀቅ በኋላ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተሰጥተዋል!

ለ9 ሳምንታት በሃዋሳ ከተማ ሲካሄድ ቆይቶ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ሲባል ተቋርጧል።የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ቅዳሜ ታህሳስ 16 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ በዲስፕሊን መመሪያው መሰረት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በ9ኛ ሳምንት የተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ሁሉም […]

ዜናዎች

#የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ – 1ኛ ሳምንት ውጤቶች

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም ትላንት በተደረገ ጨዋታ ተጀምሯል። #በውድድሩ ላይ 13 ክለቦችን ተሳታፊ ይሆናሉ #የአንደኛ ሳምንት የጨዋታ ውጤቶች ሀዋሳ ከተማ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ (ቅድስት ቴካ፣ ህይወት ረጉ፣ ዙፋን ደፈርሻ) አዳማ ከተማ 4-0 አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ (ትዕግስት ዘውዴ፣ ሄለን እሸቱ፣ ምርቃት ፈለቀ እና ፀባኦት መሐመድ) ቦሌ ክፍለ ከተማ 2-3 […]