ከቀናት በፊት የስዊውዲኑን ዋናው ሊግ የሚወዳደረውን Djurgårdens IF የ16 ዓመቱን ድንቅ ብቃት ያለውን ትውለደ ኢትዮጵያዊ ኢይሳክ አሌክሳንደር አለማየሁ ማስፈረሙ ተዘግቦ ነበር። የስዊድን ዋናው ሊግን 12 ጊዜ ዋንጫ የበላው እና በአውሮፓ ማህበረሰብ እና ቻምፒየንስ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው DIF ክለብ ታዳጊውን ወደዋናው ቡድን አሳድጓል። (እ.ኤ.አ. 2006) በስዊድን የተወለደው ኢይሳክ አሌክሳንደር ከኒውካስትሉ ኤርትራዊ አሌክሳንደር ኢይሳክ ጋር በስም […]
ዜናዎች
በገንዘብ ችግር የሚገኘው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ከመንግስት የ50 ሚልዮን ብር ድጋፍ ይጠብቃል!
በአልጄርያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 – ጥር 27/2015 ድረስ በሚካሄደውና የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከሚሳተፉት 18 ሀገራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዱ እንደሆነ ይታወቃል። በምድብ ሀ ከአስተናጋጇ አልጄርያ ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የሚያደርገው ዝግጅት ከሊጉ መቋረጥ በኋላ ይጀምራል። በአንፃሩ በቻን ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ለ ብሔራዊ ቡድን ከገንዘብ ችግር ጋር […]
“ኢትዮጵያ ቡና በእኔ ዞር ማለት የሚያሸንፍ ከሆነ ከክለቡ የሚበልጥብኝ ነገር የለም ያንን እቀበላለሁ” አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በ9 ደረጃ የሚገኘው እና በዘንድሮ የውድድር አመት ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 4 አሸንፎ በተመሳሳይ 4 ተሸንፎ 2 ጨዋታ በአቻ ዉጤት ያጠናቀቀዉ ኢትዮጵያ ቡና በሀድያ ሆሳዕና 1ለ0 መሸነፉን ተከትሎ ዘንድሮ በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ቦታ ዋና አሰልጣኝ ያደረገውን አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን አሰናብቷል። ክለቡ ዛሬ የስንብት ደብዳቤው ጋር በተመለከተ አሠልጣኝ ተመስገንን ያሸጋግረዋል። ኢትዮኪክ አሰልጣኙ ከክለቡ […]
የወላይታ ድቻው ቃልኪዳን ዘላለም እና የፋሲል ከነማው ኪሩቤል ሃይሉ እንዲታገዱ ተወስኗል!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ2ተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ወላይታ ድቻን ከፋሲል ከነማ አገናኝቷል። ህዳር 25/2015 በተደረገው ጨዋታ ወላይታ ድቻ ፋሲል ከነማን በዘላለም አባተ ጎል አንድ ለ ምንም በሆነ ወጤት ረቷል። 10 ሰዓት በተደረገው ብቸኛ ጨዋታ 9 ቢጫ ካርዶች ሲመዘዙ ሁለት ተጫዋቾች በሁለተኛ ቢጫ(በቀይ ካርድ) ከሜዳ ወጥተዋል። የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት […]
ለቻን ውድድር ቅድመ ዝግጅት ለ42 እጩ ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአልጄርያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለሚያደርገው ተሳትፎ ቅድመ ዝግጅት ለ42 ተጫዋቾች የመጀመርያ ዙር ጥሪ ተደረገ። የብሔራዊ ቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በጥር ወር ለሚካሄደው ውድድር ቅድመ ዝግጅት እንዲረዳ እና ተጫዋቾች በየክለባቸው በውድድር ላይ እያሉ ተገቢውን ክትትል እና ዝግጅት ለማከናወን እንዲረዳ እጩ የተጨዋቾች ዝርዝር ማቅረብ አስፈላጊ በመሆኑ ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ ማቅረባቸውን […]
-የደቡብ አፍሪካው ካይዘርቺፍ ኢትዮጵያዊውን አማኑኤል ገብረሚካኤልን በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የግሉ ለማድረግ ቆርጦ ተነስቷል!
R2 MILLION (ከ6ሚሊዮን ብር በላይ የገበያ ዋጋ አስቀምጧል! የቅዱስ ጊዮርጊሱ የመስመር እና የመሐል ፈጣኑ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በኃላ የደቡብ አፍሪካው ኃያል ክለብ የካይዘር ቺፍስ ተጨዋች ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። የደቡብ አፍሪካው www.thesouthafrican.com ድህረገጽ መረጃ ከሆነ የደቡብ አፍሪካው የካይዘር ቺፍስ የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የቅዱስ ጊዮርጊሱ ፈጣኑ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ቀዳሚ የዝውውር […]
#የፈረሰኞቹ የቀድሞ አሰልጣኝ ማሂር ውጤታማ አሰልጣኝ ፒትሶን ተከትለው ወደ ሳውዲ ሊግ አቅንተው !
የደቡብ አፍሪካ ዜግነት ያላቸው እና ለፈረሰኞቹን በ2013 ዋና ከረዳት ወደ ዋና አሰልጣኝነት ቦታ ተሰጥቷቸው የነበሩት አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ወደ ሳውዲ በማቅናት በአፍሪካ ውጤታማ አሰልጣኝ ለሆነው ሌላኛው የሀገራቸው ዜጋ አሰልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ ምክትል አሰልጣኝ መሆናቸው ተዘግቧል። መረጃዎች ይፋ እንዳደረጉት የቅድስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ምክትል አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ በሳውዲ አንደኛ ዲቪዚዮን አል አህሊ ስፖርት ክለብ አዲሱ ረዳት አሰልጣኝ […]
“ሁሌም ወደ ሜዳ የምንገባው በአሸናፊነት መንፈስ ነው ፣ስለዚህም የለመድነውን ይዘን ከሜዳ እንወጣለን ” የቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ
የ2015 የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከተጀመረ 5ኛ ሳምንቱ ላይ ይገኛል። ፈረሰኞቹ እስከ አሁን የተደረጉትን ጨዋታዎች በማሸነፍ በመሪነት ደረጃ ላይ ይገኛሉ። ፈረሰኞቹ በአራት ጨዋታዎች አስራ አምስት ጎሎችን የተጋጣሚ መረብ ላይ በማስቆጠርና ሦስት ኳሶች በተቃራኒ ቡድን ተቆጥሮባቸው በአስራ ሁለት ነጥብ በመያዝ የደረጃ ሰንጠረዡን አናት ተቆናጥተው ይገኛሉ፡፡ በወቅታዊ አቋምና ለቀጣይ ጨዋታ እየተደረገ ስላለው ዝግጅት የልሳነ-ጊዮርጊስ […]
#ባህር ዳር ከተማ 75 000 /ሰባ አምስት ሺህ/ ብር እንዲከፍሉ የዲሲፕሊን ቅጣት ተወስኖበታል !
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 4ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 18 ጎሎች በ14 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። በሳምንቱ 46 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ አንድ ተጫዋች በሁለተኛ ቢጫ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል። የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥቅምት 12/2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር […]
#ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተሰጥተዋል!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 3ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 22 ጎሎች በ20 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ማጣሪያ ምክንያት በሳምንቱ ያልተካሄደው ብቸኛው የባህር ዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ በተስተካካይ ጥቅምት 19 በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም እንደሚካሄድ ይታወቃል። በሳምንቱ 35 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ […]