በአልጄርያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 – ጥር 27/2015 ድረስ በሚካሄደውና የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከሚሳተፉት 18 ሀገራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዱ እንደሆነ መዘገቡ ይታወሳል። በምድብ ሀ ከአስተናጋጇ አልጄርያ ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ወደ ሞሮኮ በማቅናቱ ይታወሳል። ብሔራዊ ቡድኑ በሞሮኮ የነበረው ቆይታ እግርኳስ ፌዴሬሽ እንደተሸፈነለት […]
ዜናዎች
#ዋልያዎቹ ወደ ሞሮኮ አቅንተዋል
በአልጄርያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 – ጥር 27/2015 ድረስ በሚካሄደውና የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከሚሳተፉት 18 ሀገራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዱ እንደሆነ ይታወቃል። በምድብ ሀ ከአስተናጋጇ አልጄርያ ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የቅድመ ዝግጅት ለማድረግ ወደ ሞሮኮ የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል። የልዑካን ቡድኑ ከ3:35 ሰዓት በረራ በኋላ ግብፅ ካይሮ የሚደርስ […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወጣት አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋሮጦ የሰሜን አሜሪካውን ክለብ ተቀላቅሏል !
በስዊዘርላንድ ዋናው ሱፐር ሊግ ለኤፍ ሲ ሉጋኖ ወሳኝ ጎሎችን በማስቆጠር እና ድንቅ ብቃቱን በማሳየት ያለፉትን የውድድር ወራቶች አድናቆት ያተረፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ሀይለስላሴ ቀጣዮን የፈረንጆቹ 2023 ወደ አሜሪካ በመጓዝ በአሜሪካ Major League Soccer (MLS) ለቺካጎ ፋየር ለመጫወት መስማማቱን ክለቡ በድህረ ገፁ ትላንት ይፋ አድርጓል። በፍጥነቱ እንዲሁም በተለየ የኳስ ጥበቡ የተለየ ችሎታ ያለው የ23 ዓመቱ […]
#ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ለቻን ውድድር ወደ አልጄሪያ እንደሚያቀኑ ይጠበቃል !
በዓለም አቀፍ እና በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ኢትዮዽያን በዳኝነት በመወከል የሚታወቁት ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክተሰማ ለ2023 የአፍሪካ ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር ወደ አልጄሪያ እንደሚበር ይጠበቃል። ከፈረንጆቹ 13 January – 4 February በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቻን ውድድር ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከአፍሪካ ከተመረጡ ሌሎች 51 ዳኞች መካከልም አንዱ ሆነው ተሰይሟል። ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ በአልጄሪያው ውድድር ላይ […]
#የዋልያዎቹ እና የማሚሎዲ ሰንዳውስ የፊት አጥቂ አቡበከር ናስር (አቡኪ) የልጅ አባት ሆኗል!
#የዋልያዎቹ እና የማሚሎዲ ሰንዳውስ የፊት አጥቂ አቡበከር ናስር (አቡኪ) የልጅ አባት መሆኑ ተሰምቷል። የቀድሞ የኢትዮዽያ ቡና እና አሁን በደቡብ አፍሪካ ሊግ ለማሚሎዲ ሰንዳውስ የሚጫወተው ኢትዮጵያዊው አጥቂ አቡበከር ናስር በጉዳት ለወራቶች ከሜዳ ርቆ እንደነበር አይዘነጋም። የልጅ አባቱ አቡበከር ናስር ክለቡ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ በቅርቡ በሚያደርገው የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ይሳተፋል ተብሎ ይጠበቃል። መረጃ በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff […]
የውልቂጤ ከነማ አውቶብስ ድሬ ላይ ለእስር ተዳርጓል!
በድሬዳዋ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ከአራት ተስተካካይ ጨዋታዎች በኋላ በቻን ውድድር ሊጉ ለጥቂት ሳምንታት ተቋርጦ ወደ አዳማ ከተማ የሚዞር ይሆናል። እናም ቡድኖች በድሬ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው በመውጣት ላይ ቢሆኑም የወልቂጤ ከነማ እግር ኳስ ክለብ ግን ለሊጉ ውድድር ድሬዳዋ በቆየበት ወቅት በካራ ማራ ሆቴል ያረፈበትን መክፈል ባለመቻሉ አውቶቡሱ ለእስር መዳረጉ ተሰምቷል። ላለፉት […]
ትውልደ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ አይዛክ አሌክሳንደር ለስዊድኑ ታዋቂ ክለብ DIF ፈርሟል!
ከቀናት በፊት የስዊውዲኑን ዋናው ሊግ የሚወዳደረውን Djurgårdens IF የ16 ዓመቱን ድንቅ ብቃት ያለውን ትውለደ ኢትዮጵያዊ ኢይሳክ አሌክሳንደር አለማየሁ ማስፈረሙ ተዘግቦ ነበር። የስዊድን ዋናው ሊግን 12 ጊዜ ዋንጫ የበላው እና በአውሮፓ ማህበረሰብ እና ቻምፒየንስ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው DIF ክለብ ታዳጊውን ወደዋናው ቡድን አሳድጓል። (እ.ኤ.አ. 2006) በስዊድን የተወለደው ኢይሳክ አሌክሳንደር ከኒውካስትሉ ኤርትራዊ አሌክሳንደር ኢይሳክ ጋር በስም […]
በገንዘብ ችግር የሚገኘው የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ከመንግስት የ50 ሚልዮን ብር ድጋፍ ይጠብቃል!
በአልጄርያ አስተናጋጅነት ከጥር 5/2015 – ጥር 27/2015 ድረስ በሚካሄደውና የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ከሚሳተፉት 18 ሀገራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዱ እንደሆነ ይታወቃል። በምድብ ሀ ከአስተናጋጇ አልጄርያ ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የሚያደርገው ዝግጅት ከሊጉ መቋረጥ በኋላ ይጀምራል። በአንፃሩ በቻን ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ለ ብሔራዊ ቡድን ከገንዘብ ችግር ጋር […]
“ኢትዮጵያ ቡና በእኔ ዞር ማለት የሚያሸንፍ ከሆነ ከክለቡ የሚበልጥብኝ ነገር የለም ያንን እቀበላለሁ” አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በ9 ደረጃ የሚገኘው እና በዘንድሮ የውድድር አመት ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 4 አሸንፎ በተመሳሳይ 4 ተሸንፎ 2 ጨዋታ በአቻ ዉጤት ያጠናቀቀዉ ኢትዮጵያ ቡና በሀድያ ሆሳዕና 1ለ0 መሸነፉን ተከትሎ ዘንድሮ በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ቦታ ዋና አሰልጣኝ ያደረገውን አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን አሰናብቷል። ክለቡ ዛሬ የስንብት ደብዳቤው ጋር በተመለከተ አሠልጣኝ ተመስገንን ያሸጋግረዋል። ኢትዮኪክ አሰልጣኙ ከክለቡ […]
የወላይታ ድቻው ቃልኪዳን ዘላለም እና የፋሲል ከነማው ኪሩቤል ሃይሉ እንዲታገዱ ተወስኗል!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ2ተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ወላይታ ድቻን ከፋሲል ከነማ አገናኝቷል። ህዳር 25/2015 በተደረገው ጨዋታ ወላይታ ድቻ ፋሲል ከነማን በዘላለም አባተ ጎል አንድ ለ ምንም በሆነ ወጤት ረቷል። 10 ሰዓት በተደረገው ብቸኛ ጨዋታ 9 ቢጫ ካርዶች ሲመዘዙ ሁለት ተጫዋቾች በሁለተኛ ቢጫ(በቀይ ካርድ) ከሜዳ ወጥተዋል። የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት […]