ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 16ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። በሳምንቱ 48 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ ሁለት ተጫዋቾች እና አንድ የቡድን አመራር ቀይ ካርድ ተመልክተዋል። የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ አርብ መጋቢት 01 2015 ዓ.ም ባደረገው […]
ዜናዎች
የዋልያዎቹ አለቃ ለቀጣይ ሁለት ጨዋታ 23 ተጨዋቾችን ዛሬ ይፋ አድርገዋል !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች አሠልጣኝ ውበቱ አባተ የመረጧቸው 23 ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ አድርገዋል። – ግብ ጠባቂዎች : – ሰዒድ ሀብታሙ ፣ አቡበከር ኑራ እና ፋሲል ገብረ ሚካኤል – ተከላካይ :- ሚልዮን ሰለሞን ፣ ያሬድ ባየህ ፣ አስቻለው ታመነ ፣ ጊት ጋት ኩት ፣ ምኞት ደበበ ፣ ሱሌማን ሀሚድ […]
#የአቃቂ ስታድየም የፊፋ እና ካፍ መስፈርቶችን የሚያሟላ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ሆኖ እየተገነባ ይገኛል ሲሉ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አስታወቁ
የአቃቂ ዓለም አቀፍ ስታድየም ግንባታ ያለበትን ደረጃ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፣ ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ በላይ ደጀን ጉብኝት አደረጉ። በጉብኝቱ ወቅት የግንባታው ሒደት ያለበት ደረጃ ፣ ሊስተካከሉ በሚገባቸው እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከስታዲየሙ ተቋረጭ ጋር ውይይት […]
#የቶኪዮ ማራቶንን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል አድርገዋል!
From Abdu Muhammed የ2023 የቶኪዮ ማራቶንን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በወንዶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት ሲያሸንፉ በተመሣሣይ በሴቶች ከ2ኛ – 4ኛ ደረጃን በመያዝ አሸንፈዋል። የወንዶች ውጤት 1ኛ -ጫሉ ዲሶ (2:05:22) 2ኛ- ኢሳ መሀመድ(2:05:22) 3ኛ-ፀጋዯ ከበደ (2:05:25) የሴቶች ውጤት 2ኛ -ፀሀይ ገመቹ( 2:16:56) 3ኛ- እሸቴ በክሪ (2:19:11) 4ኛ- ወርቅነሽ ኦዴሳ(2:19:11) […]
#የካፍ ሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታን ኢትዮዽያን ዳኞች ይመሩታል !
የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የፊታችን ማክሰኞ የታንዛንያው ሲምባ ከ ዩጋንዳው ቫይፐርስ የሚያደርጉትን ጨዋት በዋና ዳኝነት ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ሲመሩት በረዳትነት ትግል ግዛው ፣ ሳሙኤል ታንጎ እንዲሁም አራተኛ በላይ ታደሰ እንንዲሁም የጨዋታው ኦፊሰር ታንዛኒያዊው ክሊፎርድ ንዲምቦ ይሆናሉ። እንደሚታወሰው ባለፈው ሳምንት በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የግብጹ አልአህሊና ከደቡብ አፍሪካው ማማሎዲ ሰንዳውንስ ካይሮ ላይ ያደረጉትንና […]
#ዐፄዎቹ ጋናዊውን አጥቂ አስፈርመዋል !
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ቡድኑን ለማጠናከር በርካታ ለውጦችን እያደረገ የሚገኝ ሲሆን የአጥቂ ቦታ ችግሩን ለመቅረፍ የቀድሞ ተጫዋቹን ኦሴ ማውሊን አንድ አመት በሚያቆይ ውል አስፈርሟል:: በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተገኝቶ ውሉን ያፀደቀው ኦሴ ማውሊ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ ድሬዳዋ የሚገኙትን አፄዎቹን ተቀላቅሎ ልምምዱን እያደረገ ይገኛል:: የጋና ዜግነት ያለው ኦሴ ማውሊ በአፄዎቹ ቤት የአንድ አመት ቆይታውን […]
#ኢትዮዽያውን ዳኞች ተጠባቂውን የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በግብፅ አል-ሰላም ስታዲየም ላይ ይመሩታል!
Ethiopian referee Bamlak Tessema Weyesa የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ካይሮ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ መካሄድ ይደምራሉ ። በዚህ መሠረት የፊታችን ቅዳሜ February 25 /2023 የሚካሄደውን የግብፁ አል ሀሊ ከ ኢትዮዽያዊው አቡበከር ናስር ክለብ ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስ ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ ኢትዮዽያን ዳኞች የሚመሩት ይሆናል። በግብፅ ካይሮ በሚገኘው አል-ሰላም ስታዲየም ምሽት ሦስት ሰዓት የሚካሄደውን ጨዋታ ኢትዮዽያኑ ዳኞች በመሀል […]
ኢትዮዽያዊው አትሌት ለሜቻ ግርማ በፈረሳይ በተካሄደው የቤትውስጥ 3000ሜትር ውድድር የአለምን ሪከርድ 7:23;81 ሰብሮታል !
From Abdu Muhammed ኢትዮጵያዊው ላሜቻ ግርማ አርማንድ ሞንዶ ዱፕላንቲስ በተከታታይ ለሶስተኛ ጊዜ ያስመዘገበውን የአለም የ3,000ሜ የቤት ውስጥ ክብረ ወሰን በሊቨን ውድድር ከአንድ ሰከንድ በላይ ሰበረ። ኢትዮዽያዊው አትሌት ላሜቻ ግርማ 7 ደቂቃ ከ23.81 ሰከንድ በመግባት በኬንያዊው ዳንኤል ኮመን በቡዳፔስት የካቲት 1998 ባስመዘገበው የ 7 ደቂቃ ከ24.90 ሰከንድ የተሻለ ውጤት አስመዝግቧል። ኢትዮጵያዊው በመዝጊያ አራት ዙር ብቻውን በመሮጥ […]
#ዋልያዎቹ ከጊኒ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የሚጠቀምበት የሞሮኮ ስታዲየም !
በ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታውን ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያከናውን ሲሆን የሜዳውን ጨዋታ በሞሮኮ ለማድረግ ለሀገሪቱ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ 4ኛ የምድብ ጨዋታውን በሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት በሚገኘው ልዑል ሞውሊ አብደላ ኮምፕሌክስ እንደሚያከናውን ተረጋግጧል። በተመሳሳይ የጊኒ ብሔራዊ ቡድን የሜዳውን ጨዋታ በሞሮኮ የሚያከናውን ሲሆን የመጀመርያው ጨዋታ መጋቢት 15 (ባለሜዳ […]
#የአደይ አበባ ብሄራዊ ስታድየም ኮንትራቱ ተቋረጠ!
የአደይ አበባ ብሄራዊ ስታድየምን ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው የቻይናው ተቋራጭ ባቀረበው የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄ ላይ መግባባት ባለመቻሉ ከተቋራጪ ጋር የተገባው ውል እንዲቋረጥ መወሰኑን ሪፖርተር ዘግቧል። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም በነበረው ውል ላይ 225 በመቶ የዋጋ ማስተካከያ በማድረግ 12 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለመክፈል ቢስማማም ኩባንያው 17 ቢሊዮን ብር እንዲከፈለው ሌላ የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄ በማቅረቡ ውሉ […]