ዜናዎች

“ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወት ትልቅ ክብር እና ኩራት ነው”-ትውልደ ኢትዮጵያዊው ግብ ጠባቂው ዳንኤል ንጉሴ

ትውልደ ኢትዮጵያዊ የ21 ዓመቱ በግብ ጠባቂ ዳንኤል ንጉሴ ትላንት ለኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ ከዕረፍት መልስ በመጫወት የፍፁም ቅጣት ምቱንም መክቷል። ወጣቱ ቁመቱ 1,90 ሜትር ሲሆን ወደፊት ተስፋ ከተጣለባቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣት ተጨዋቾች አንዱ ነው። በአሁኑ ሰዓት ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአሜሪካ ከሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ከዳንኤል ንጉሴ ጋር የኢትዮኪክ (ማርታ በላይ) ቆይታ አድርጋለች እንሆ:- ከግራ ወደቀኝ […]

ዜናዎች

#ከዋልያዎቹ ከ4 እስከ 5 ተጨዋቾች በአሜሪካ ሊግ የመጫወት ዕድል ሊያገኙ ነው!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ ወደ አሜሪካ ከተጓዘ አንድ ሳምንት አስቆጥሯል።በቆይታውም ሁለት የወዳጅነት  ጨዋታዎችን ማሸነፉ ይታወሳል። ዋልያዎቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ከጉያና ብሔራዊ ቡድን ጋር አድርገው በሽመልስ ሁለት ጎሎች ካሸነፉ በኋላ በዛሬው ዕለት ደግሞ ሁለተኛውን የወዳጅነት ጨዋታቸውን በሴግራ ፊልድ ከላውደን ዩናይትድ ጋር አድርገው 4 ለ2 አሸንፈዋል።በጨዋታ ላይ ጎሎቹን ሱራፌል ፣ ሽመልስ ፣ አስቻለውነ እና ይሁን ሲያስቆጥሩ ለመጀመሪያ […]

Ethiopian Football Team in USA 2023
ዜናዎች

#በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ቆይታ ዙርያ አጠቃላይ መረጃዎች!

  – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሐምሌ 23/2015 ወደ አሜሪካ ካመራ በኋላ ማረፊያውን በቨርጂንያ ስተርሊንግ ሆሊዴይ ኢን ሆቴል ቆይታ በማድረግ ላይ ይገኛል። – ትውልደ ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ኢዮብ ማሞ (ጆ ማሞ ካቻ) ከጉያና ጋር ከተደረገው ጨዋታ አንድ ቀን አስቀድሞ ለብሔራዊ ቡድናችን አባላት የእራት ግብዣ ያከናወኑ ሲሆን የድርሻ ባለቤትነት የገዙበት ዲሲ ዩናይትድ ክለብን እና ስታዲየሙን እንዲጎበኝ አድርገዋል። ኢትዮጵያውያን […]

ዜናዎች

#የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አትላንታ አይጓዝም- ጨዋታም ተሰርዟል !

    በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ የተጓዘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትላንት  ከጉያና ብሔራዊ ቡድንጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጎ በሽመልስ በቀለ ሁለት ጎሎች ማሸነፉ ይታወሳል። ብሔራዊ ቡድኑ ከነገ በስቲያ ኦገስት 5 (ሐምሌ 29) ከአትላንታ ሮቨርስ ክለብ ጋር ሊያደርገው የነበረው ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ መሠረዙ ታውቋል። በዚህም ምክንያት እዛው ካለ ከለብ ካለ  ላውንደን  ዮናይትድ  ከተባለ የሶስተኛ ዲቪዚዮን ክለብ ጋር […]

ዜናዎች

የቅዱሱ ጊዮርጊሱ አማኑኤል ገ/ሚካኤል በደቡብ አፍሪካ የነበረው ቆይታ ባለመሳካቱ ወደ ሀገሩ ተመለሰ! !

ከሳምንታት  በፊት ከደቡብ አፍሪካው የስዋቶ  ከተማ ክለብ ከሆነው  ስዋሎስ ኤፍ ሲ ጋር   የሙክራ ጊዜ ለማድረግ ወደ  ደቡብ አፍሪካ የተጓዘው የቅዱስ ጊዮርጊሱ የፊት መስመር ተጫዋች  አማኑኤል ገ/ሚካኤል የሙከራ ጊዜው   ቆይታ ባለመሳካቱ ወደ ሀገሩ  መመለሱ ከክለቡ አካባቢ ለኢትዮኪክ የደረሱ መረጃ ያመለክታሉ። የአማኑኤል ገ/ሚካኤልን  የመጓዙን መረጃ   ቀድመን  ካስነበብን   በቀናቶች ልዩነት ወደ ደቡብ አፍሪካው ስዋሎስ ኤፍ ሲ ጋር […]

ዜናዎች

#አቡበከር ናስር በኔዘርላንድ- አምስተርዳም  ይገኛል!-የመጀመሪያ የአውሮፓ ጨዋታውን ነገ ከቤልጂየሙ KAA Gent ክለብ ጋር ያደርጋል !

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  የፊት መስመር  ተጨዋቾች  አቡበከር ናስር  ከክለቡ የማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር   በኔዘርላንድ ይገኛል። የደቡብ አፍሪካ  ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮ ሻምፒዮና የሆነው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ክለብ በ2023/24 የውድድር ዓመት  ከዲኤስቲቪ ፕሪሚየርሺፕ እና ከካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድሮች በተጨማሪ በ  Nedbank Cup እና  MTN8  ውድድሮች የበላይ  ሆኖ ለመቅረብ በሀገር ውስጥ ሲያደርገው የነበረውን የቅድመ  ዝግጅት  በመጠናከር ከቀናት በፊት  […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

#የተጨዋቾች ዝውውር እና ድርድር ገበያው ጦፏል- ለአንድ ተጨዋቾች ከ13 ሚሊዮን ብር ለመክፈል ክለቡ ዝግጁ ነኝ ይላል

  በ2016 ዓ.ም ክለቦች በፕሪሚየር ሊጉ የተሻለ ሆነው ለመቅረብ የሚፈልጓቸውን ተጨዋቾች የዝውውር ሂዱቱ በይፋ ማጧጧፍ እና በተጨዋቾች ደላሎች በኩል የማግባባት ስራዎች ቀጥለዋል። በተጨዋቾች ዝውውር ሂደት ከስምምነት የደረሱት በይፋም የተሳካለቸው በተለያዩ መረጃ ምንጮ ይፋ እንደሆኑ ሁሉ ስማቸው እየተነሱ ከሚገኙ በርካታ ተጨዋቾች ጥቂቶቹን በቀጣይ ቀናት ለእናንተ እናደርሳለን። በተለይም በተጨዋቾች የድርድር ሂደት ለቀጣይ ዓመት ከፍተኛ ብር በመወጣት ለማስፈረም […]

አፍሪካ ዜናዎች

የፈረሰኞቹ ኮከብ የሞሮኮውን ክለብ ዛሬ በይፋ ተቀላቅሏል!

ቶጓዊው የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት መስመር ተጨዋች የነበረው እና የ2015 ከፈረሰቹ ጋር አስደናቂ ጊዜን በማሳለፍ በ25 ጎሎች በኮከብ ግብ አስቆጣሪነት ያጠናቀቀው እስማኤል ኦሮ አጎሮ የሞሮኮ ፋር ራባትን ዛሬ በይፋ ተቀላቅል። እንደሚታወሰው እስማኤል ኦሮ አጎሮ በኢትዮጵያ ቆይታው የውጪ ሀገር ዜጋ ሆኖ በፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በአንድ የውድድር አመት ሀያ አምስት ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያው የውጭ ሀገር ተጨዋች መሆን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

አርባ ምንጭ ከተማ ና ሲዳማ ቡና ቅጣት ተላልፎባቸዋል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 29ኛ ሳምንት በአዳማ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 18 ጎሎች ተቆጥረዋል።በሳምንቱ 19 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ ሁለት ተጫዋቾች ቀይ ካርድ ተመልክተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ሰኔ 26 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያ(ዎችን) ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

“በዚህ ማሊያ ይህን ክብር በማሳካቴ ደስታዬ ወደር የለውም፥ ለስኬቱ ሁላችንም አንድ መሆናችን ነው”-ቢኒያም በላይ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ድንቅ ተጨዋች ቢኒያም በላይ የዘንድሮው የ2015 የውድድር ዓመቱን በስኬት ካሳለፉ ጥቂት ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው። ቢኒያም ፈረሰኞቹን ከመቀላቀሉ በፊት በታዳጊነት ዕድሜው በአውሮፖ ክለቦች የመጫወት ዕድል አግኝቶ የእግር ኳስ ሕይወትን ተሞክሮ በሚገባ የተጠቀመበት ተጨዋችም ነበር ለማለት ይቻላል። ቢኒያም በላይ-(ቅዱስ ጊዮርጊስ) በጀርመን ቡንደስሊጋ 2 ተሳታፊ በነበረው ዳይናሞ ደረስደን ከሙከራ ጊዜ በኃላ በኃላም ቢኒያም በአልባኒያው ስኬንደርቡ […]