የሆላንዱ አያክስ አምስተርዳም የሴቶች ክለብ በአውሮፖ የሴቶች የቻምፒዮንስ ሊግ እየተሳተፈ ይገኛል። አያክስ በምድቡ በመጀመሪያው ጨዋታ በሮማ ተሸንፎ በሁለተኛ የፈረንሳዩን ፒኤስጂን አሸንፎ ሲጫወት በመጀመሪያው ጨዋታ የአሜሪካ ዜግነት ያላትና ትውልደ-ኤርትራዊት የ16 ዓመቷ ሊሊ ዮሐንስ የበርካቶችን ቀልብ ገዝታ ነበር ። በአሜሪካ ስፕሪንግፊልድ ቨርጂኒያ ከተማ የተወለደችው የአማካይ ስፍራ ተጨዋቿ ሊሊ አያቷ በኢትዮዽያ እግርኳስ ታሪክ ብዙዎች የሚያስታውሱት እና በ6 ኛው […]
ዜናዎች
#ተጋባዡ ሃድያ ሆሳዕና የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮና ሆነ!
17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተካሄደ ሲሆን ተጋባዡ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በለያ ምት 5 ለ 4 በማሸነፍ ሻምፒዮና መሆን ችሏል። ለደረጃ በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ0 በማሸነፍ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።
ዋልያዎቹ በቡርኪናፋሶ 3 ለ 0 ተሸንፈዋል. #Group A of the World Cup qualifiers# CAF# Match day #2
Full-time #Group A of the World Cup qualifiers# CAF# Match day #2 Ethiopia 0 -3 Burkina Faso . Touré 69′ 90 Traoré 78′ (P) Ouattara 90′ @Stadium -Stade El Abdi ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን) #አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን tiktok.com/@ethiokick #በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff #በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_ki ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com
#ኢትዮጵያ ቀጣይ ጨዋታውን ከሞሮኮ ጋር ታደርጋለች!
የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገውን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የኢትዮጵያን የማሸነፊያ ግቦች እሙሽ ዳንኤል ( 2x ) ፣ ማዕድን ሳህሉ እና መሳይ ተመስገን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ብሔራዊ ቡድኑ በድምር ውጤት ማሊን 6 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መጨረሻው ዙር […]
@The Great Ethiopia Run#ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እንደቀድሞ ባይሆንም በርካታቶች ተሳትፈውበት ተጠናቋል #
የ23ኛው ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዛሬ ተካሄዷል። በውድድሩ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ በውድድሩ ዲፕሎማቶች፣ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ የክብር እንግዶች እና እንደቀድሞ ባይሆንም በርካታ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈውበታል። በዚህም በወንዶች ዘርፍ አትሌት ቢኒያም መሃሪ ሲያሸንፍ÷በሴቶች ደግሞ መልክናት ውዱ በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ ውድድሩ ላይ የሚያሳዩ ፎቶዎች ሼር ያድርጉን […]
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሳብላንካ የመጀመርያ ልምምዱን ሞላይ ረሺድ-ሲዲ ስታዲየም ላይ አከናውኗል
የአለም ዋንጫ የአፍሪካ ምድብ ማጣሪያ ከሴራሊዮንና ከቡሪኪናፋሶ ጋር በሞሮኮ አል ጀዲዳ ከተማ -ኤል አብዲ ስታዲየም የሚያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በካሳብላንካ የመጀመርያ ልምምዱን ሞላይ ረሺድ-ሲዲ ስታዲየም ላይ አከናውኗል። ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን) #አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን tiktok.com/@ethiokick #በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff #በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_ki ድረ ገጻችንን :-
-የዋልያዎቹ የልዑካን ቡድን እና ተጋጣሚያቸው የሴራሊዮን ሰባት የሀገር ውስጥ ተጨዋቾችን የያዘ ልዑካን ሞሮኮ ደርሰዋል!
የሴራሊዮን 17 በውጭ ሀገር የሚጫወቱት ከነገ ጀምሮ ቡድኑን ይቀላቀላሉ በ2026 የፊፋ የአለም ዋንጫ የአፍሪካ ምድብ ማጣሪያ ከሴራሊዮንና ከቡሪኪናፋሶ ጋር በሞሮኮ አል ጀዲዳ ከተማ -ኤል አብዲ ስታዲየም የሚያደረገው 23 ተጨዋቾች የያዘው ኢትዮጵያ የልኡካን ቡድኑ ሞሮኮ ደርሷል። ቡድኑ በካዛብላንካ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ማረፊያውን አድርጓል። በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ሴራሊዮን ሰባት የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች እና አስር ከቡድኑ ጋር […]
-ትውልደ ኢትዮጵያዊው ግብጠባቂ በካናዳ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ ይገኛል
ትውልደ ኢትዮጵያዊው የ16 ዓመቱ ናትናኤል አብርሀም ለካናዳ ከ 17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ሆኖ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እየተጫወተ ነው። በሰባት አመቱ እግር ኳስ መጫወት የጀመረው ናትናኤል TFC Academy ቶሮንቶ ፉትቦል አካዳሚ ውሰጥ ተካቷል። ትውልደ ኢትዮጵያዊው ናትናኤል ለካናዳ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰለፈበት የትላንቱ ጨዋታ ቡድኑ በስፔን 2 ለ 0 ተሸንፏል። ከእግርኳስ በተጨማሪም የቅርጫት […]
#የኢትዮዽያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ማሊን 2 ለ 0 አሸንፈዋል!
#የኢትዮዽያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ማሊን 2 ለ 0 አሸንፈዋል! Fulltime Women’s U-20 world cup qualifying # Mali 0 – 2 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚 57′ Nigest Bekele 68′ Emush Daniel ኢትዮ- ኪክ (ሊንኮቻችን) #አዲሱ የቲክቶክ ገፃችን tiktok.com/@ethiokick #በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff #በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_ki ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com
ታዳጊዎቹ በአዘጋጇ ተሸንፈው ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል!
በዮጋንዳ እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ 4 ለ 0 ተሸንፏል ። በዚህ መሠረት የኢትዮጵያ ከ 15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በ 4 ነጥብ በደቡብ ሱዳን በጎል ክፍያ ተበልጦ ከምድቡ ማለፍ ሳይችል ቀርቷል። የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው ሦስት የምድብ ጨዋታዎች በአጠቃላይ 35 ጎል ተቆጥሮበት ከውድድሩ ተሰናብተዋል