አፍሪካ ዜናዎች

” በአካዳሚያችን የሚጫወቱ ታዳጊ ተጨዋቾቻንን ወደ አውሮፓ አገራት ለማጫወት ለእኛ ይሄ ከባድ አይደለም፤ በቅርቡ የምንተገብረው ነው”የ3 Points አካዳሚ ዳይሬክተር  አቶ ሳሙኤል ተገኝተው

    የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በታዳጊዎች እግር ኳስ ስልጠና ከሚሰራው የጀርመኑ ስሪ ፖይንትስ (3 Points) ፕሮጀክት ጋር በጋራ ለመስራት በጥር ወር 2014 በይፋ የስምምነት ፊርማ መፈራረማቸው ይታወሳል። እናም ከወራቶች በፊት የጀርመኑ ስሪ ፖይንትስ ተቋም ይፋዊና ከስምምነቱ በኋላ ቀጥታ ወደ ሥራ ገብቶ ታዳጊዎችን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን – ካፍ የልህቀት ማዕከል በማሰልጠን ከፍተኛ የሆነ ስራን […]

አፍሪካ ዜናዎች

#ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ተጠባቂውን ጨዋታ ይመራሉ !

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ)በቀጣይ ሳምንት በግብፅ ሊግ በመሪነት ደረጃ ላይ የሚገኘው  አል አህሊ  ከሱዳኑ አል-ሂላል ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ   ኢትዮጵያዊውን  አርቢተርች እንዲመሩት መርጧል ።   በካይሮ ኢንተርናሽናል ሴንት አል አህሊን ስታደየም  የሚጀረገውን የህን የአል-ሂላል እና አል-አህሊ የካፍ ሻምፒዮስ ሊግ  ስድስተኛው እና የመጨረሻው ዙር  ጨዋታን  ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በዋና ዳኝነት ይመሩታል።   ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ […]

አፍሪካ ዜናዎች

የዋልያዎቹ አለቃ ለቀጣይ ሁለት ጨዋታ 23 ተጨዋቾችን ዛሬ ይፋ አድርገዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች አሠልጣኝ ውበቱ አባተ የመረጧቸው 23 ተጫዋቾች ዝርዝር  ይፋ አድርገዋል። – ግብ ጠባቂዎች : – ሰዒድ ሀብታሙ ፣ አቡበከር ኑራ እና ፋሲል ገብረ ሚካኤል – ተከላካይ :- ሚልዮን ሰለሞን ፣ ያሬድ ባየህ ፣ አስቻለው ታመነ ፣ ጊት ጋት ኩት ፣ ምኞት ደበበ ፣ ሱሌማን ሀሚድ […]

አፍሪካ ዜናዎች

#የካፍ ሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታን ኢትዮዽያን ዳኞች ይመሩታል !

    የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የፊታችን ማክሰኞ የታንዛንያው  ሲምባ ከ ዩጋንዳው ቫይፐርስ የሚያደርጉትን  ጨዋት በዋና ዳኝነት ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ  ሲመሩት በረዳትነት  ትግል ግዛው ፣ ሳሙኤል ታንጎ እንዲሁም አራተኛ  በላይ ታደሰ እንንዲሁም የጨዋታው ኦፊሰር ታንዛኒያዊው  ክሊፎርድ ንዲምቦ ይሆናሉ። እንደሚታወሰው ባለፈው ሳምንት  በካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የግብጹ አልአህሊና  ከደቡብ አፍሪካው ማማሎዲ ሰንዳውንስ ካይሮ ላይ ያደረጉትንና […]

አፍሪካ ዜናዎች

#ዐፄዎቹ ጋናዊውን አጥቂ አስፈርመዋል !

  ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ቡድኑን ለማጠናከር በርካታ ለውጦችን እያደረገ የሚገኝ ሲሆን የአጥቂ ቦታ ችግሩን ለመቅረፍ የቀድሞ ተጫዋቹን ኦሴ ማውሊን አንድ አመት በሚያቆይ ውል አስፈርሟል:: በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተገኝቶ ውሉን ያፀደቀው ኦሴ ማውሊ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ ድሬዳዋ የሚገኙትን አፄዎቹን ተቀላቅሎ ልምምዱን እያደረገ ይገኛል:: የጋና ዜግነት ያለው ኦሴ ማውሊ በአፄዎቹ ቤት የአንድ አመት ቆይታውን […]

አፍሪካ ዜናዎች

#ኢትዮዽያውን ዳኞች ተጠባቂውን የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በግብፅ አል-ሰላም ስታዲየም ላይ ይመሩታል!

 Ethiopian referee Bamlak Tessema Weyesa  የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ  የምድብ  ካይሮ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ መካሄድ ይደምራሉ ። በዚህ መሠረት የፊታችን  ቅዳሜ February 25 /2023   የሚካሄደውን  የግብፁ አል ሀሊ  ከ ኢትዮዽያዊው አቡበከር ናስር ክለብ ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስ  ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ ኢትዮዽያን ዳኞች የሚመሩት ይሆናል። በግብፅ ካይሮ በሚገኘው  አል-ሰላም ስታዲየም  ምሽት ሦስት ሰዓት የሚካሄደውን ጨዋታ ኢትዮዽያኑ ዳኞች በመሀል […]

አፍሪካ ዜናዎች

#ዋልያዎቹ ከጊኒ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ የሚጠቀምበት የሞሮኮ ስታዲየም !

በ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታውን ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያከናውን ሲሆን የሜዳውን ጨዋታ በሞሮኮ ለማድረግ ለሀገሪቱ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ 4ኛ የምድብ ጨዋታውን በሞሮኮ ዋና ከተማ ራባት በሚገኘው ልዑል ሞውሊ አብደላ ኮምፕሌክስ እንደሚያከናውን ተረጋግጧል። በተመሳሳይ የጊኒ ብሔራዊ ቡድን የሜዳውን ጨዋታ በሞሮኮ የሚያከናውን ሲሆን የመጀመርያው ጨዋታ መጋቢት 15 (ባለሜዳ […]

አፍሪካ ዜናዎች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በቀጣይ ጊኒን የሚገጥመው ብሔራዊ ቡድኑ ከቻን ስህተቱ ለመማር በሚል የግምገማ መድረክ ዛሬ ተካሄዷል!

የኢትዮጵያ የቻን ብሔራዊ ቡድን በአልጄርያ አስተናጋጀነት በተከናወነው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር ላይ ያደረገውን ተሳትፎ አስመልክቶ የልዑክ ቡድኑ አባላት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አመራር ኮሚቴ አባላት በዛሬው ዕለት ሐሙስ ጥር 25 በኢሊሊ ሆቴል ሪፖርት አቅርበዋል። በሪፖርቱ  የተባሉት ጉዳዮች የሚከተሉት ቢሆን ግምገማ  የተደረገው ሐሳብ   ከማውራት ባለፈ ለብሔራዊ ቡድኑ ቀጣይ  አሁን ላይ እረግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም። […]

አፍሪካ ዜናዎች

#በነገው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የሰዓት ለውጥ ተደርጎል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ያደረገውን ተሳትፎ አስመልክቶ ሰኞ ጥር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት የስብሰባ አዳራሽ መግለጫ እንደሚሰጥ መግለፁ ይታወሳል። ሆኖም በአንጋፋው ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የቀብር ስነ ስርዓት ነገ በ 5፡00 ላይ የሚከናወን በመሆኑ የሰዓት መጣበብ እንዳይኖር በማሰብ ጋዜጣዊ መግለጫው […]

አፍሪካ ዜናዎች

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የአልጄሪያ ቆይታቸው አስመልክቶ መግለጫ ይሰጣሉ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር ላይ ያደረገትን አጭር ቆይታ እና ተሳትፎ አስመልክቶ ሰኞ ጥር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት የስብሰባ አዳራሽ መግለጫ ይሰጣሉ።