አፍሪካ ዜናዎች

ብሔራዊ ቡድኑ ከሌሶቶ ጋር ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐሙስ መጋቢት 12 እና እሁድ መጋቢት 15 ከሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ጋር አዲስ አበባ ላይ ለሚያደርጋቸው የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እስከ ነገ 6፡00 በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት አድርገው በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል። ጥሪ የተደረገላቸው ግብ ጠባቂዎች ሰዒድ ሀብታሙ – አዳማ ከተማ ፍሬው ጌታሁን […]

አፍሪካ ዜናዎች

ኢትዮጵያ ከዓለም በ5ኛ ደረጃ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች !

በስኮትላንድ ግላስኮው የ19ኛው የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም በ5ኛ ደረጃ ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆና አጠናቃለች። 2 ወርቅ 1 ብር 1 ነሐስ

አፍሪካ ዜናዎች

ለታዳጊዎቹ በደቡብ አፍሪካ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸው

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የኢትዮዽያውን ከቀናት በፊት አዲስ አበባ ላይ 3 ለ 0 ደቡብ አፍሪካን አሸንፎ ለመልሱ ጨዋታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ላቀናው ከኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ በጆሀንስበርግ ኦር ታንቦ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ዛሬ ደማቅ አቀባበል አድርገዋል። ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የሁለተኛ የማጠሪያ የመልስ ጨዋታን የፊታችን ቅዳሜ ሲደርግ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ያ […]

አፍሪካ ዜናዎች

የምሽቱን ተጠባቂ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ሙያዊ ግልጋሎት እንዲሰጡ ተመድበዋል!

በኮትዲቫር አዘጋጅነት እየተከናወነ በሚገኝ የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ከምሽቱ 2 :00 ሰዓት ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉን ተጠባቂ የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ከኬኒያዊ ባልደረባቸው ሚኬል አሜንጋ ጋር በአንድነት በመሆን የቴልኒክ ጥናት ክፍል ላይ ተመድበዋል። የምሽቱን ተጠባቂ ጨዋታ ደግሞ ግብፃዊያኑ አሚን መሐመድ አሚን በመሐል ዳኝነት ሲመሩ መሀሙድ አህመድ ከማል እና […]

አፍሪካ ዜናዎች

⭕ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና አልቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፉ ጨዋታ ዛሬና ነገ ተሰይመዋል!

👇 በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ ብሔራዊ ቡድኗ ባይሳተፍም ኢትዮዽያን ወክለው ግን ሦስት ባለሙያዎች የሀገራችንን ስሟን በመልካም እያስጠሩ ይገኛል። ከነዚህ ባለሙያዎች መካከል የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና ስሙ በተለያዩ ሚዲያዎች በድንቅ የዳኝነት ውሳኔው እየተሞገሰ ያለው አልቢትር ባምላክ ተሰማ ናቸው። የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የአፍሪካ ዋንጫው ቴክኒካል ጥናት ቡድን […]

ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ አፍሪካ

⭕ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሃ ግብር  ቀጥታ ስርጭት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በአዳማ ከተማ – አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከ12ኛ እስከ 15ኛ ሳምንት እንደሚካሄድ ይታወቃል። ውድድሩ ሐሙስ ጥር 16/2016 ዓ.ም የሚጀምር ሲሆን የሁለቱ ቀን(ሐሙስ እና አርብ) አራት ጨዋታዎች ከዚህ በፊት በተገለፀው የ180 ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ድልድል መሰረት የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አይኖራቸውም። የቀጥታ ስርጭት ቅዳሜ ጥር 18/2016 ዓ.ም ባለ የ12ኛ ሳምንት […]

English አፍሪካ ዜናዎች

#ታዳጊዎቹ የዓለም ዋንጫ ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል! #Full-time

ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ እጅግ የቀረበ ዕድል የነበራቸው ታዳጊዎቹ የዓለም ዋንጫ ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል! #Full-time U20 Women’s World Cup Qualification Africa Ethiopia 1 – 0 Morocco Tsehaynesh jula (Agg 1- 2 ) Abebe Bikila Stadium @Tikvah IMAGES በቴሌግራም :- https://t.me/Ethio_Kickoff በኢንስታግራም ገጻችንን :- https://www.instagram.com/ethio_kick ድረ ገጻችንን :- https://ethio-kickoff.com

አፍሪካ ዜናዎች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ- በአፍሪካ ዋንጫ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የምሽቱ ጠንካራ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ቱኒዚያ ከማሊ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ፍልሚያ አራተኛ ዳኛ ሆነው በረዳትነት እየተሳተፉ ይገኛል። የመሃል ሜዳውን ዋና ዳኛ ጋናዊው ዳንኤል ላርይ እየመሩት ይገኛል ጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ በ1ለ1 አቻ ውጤት ቡድኑቹ ወደ እረፍት አምርተዋል። በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ባምላክ ተሰማ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ዛምቢያ ፈጣን […]

አፍሪካ ዜናዎች

#አቡበከር ናስር በቋሚነት – ተሰልፎ ቡድኑም ድል ቀንቶታል !

የደቡብ አፍሪካው ማሚሎዲ ሰንዳዉስ የፊት መስመር አጥቂ ኢትዮጵያዊ ው አቡበከር ናስር ምሽቱን ቡድኑ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ተጋጣሚውን ኬፕታውን ስፐርስ 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ የመጀመሪያው 45 ደቂቃዎች ተሰልፎ ተጫውቷል። አቡበከር ከወራቶች ጉዳት እና ማገገም በኃላ ባለፉት ቀናቶች ወደ ሜዳ በመመለስ የመጀመሪያ ጨዋታውን በመጨረሻዎቹ ለ 2 ደቂቃዎች ፣ ሁለተኛውን ጨዋታውን ለ26 ደቂቃዎች ተቀይሮ በመግባት መጫወቱ ይታወሳል። በዛሬው […]

አፍሪካ ዜናዎች

አቡበከር ናስር – በዛሬው ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ወደ ሜዳ ተመልሷል !

በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ኢትዮጵያዊው የማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂ አቡበከር ናስር ከበርካታ ወራቶች ጉዳት በኃላ በማገገም ላይ የነበረ ሲሆን የዋሊያዎቹ አጥቂ አቡበከር ናስር ክለቡ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዛሬ ከግብፁ ፒራሚድ ጋር በሜዳው ባደረገው የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ለ26 ደቂቃዎች ተጫውቷል። ከወራቶች ጉዳት እና ማገገም በኃላ አቡበከር የመጫወት አቅሙን አሳይቷል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ 0 ለ […]