ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ለአውሮፓ ታላቅ ክለብ ዛሬ ፊርማውን አኖረ!

የስዊዘርላድ ወጣት ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነውና የወደፊት ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ማረን ሀይለስላሴ በውሰት ሰጥቶት የነበረው የቀድሞ ክለቡ የስዊዘርላዱ ኒው ሻቴል ሙሉ ለሙሉ የራሱ በማድረግ የሁለት ዓመት ውል በዛሬው ዕለት አስፈርሞታል። ከኢትዮጵያዊያን ወላጆቹ ስዊዘርላንድ ውስጥ ተዎልዶ ያደገው ተስፈኛው ወጣት ማረን ሀይለስላሴ ከአደገበት ኤፍ ሴ ዙሪክ በተውሶ በ2019 ዓ.ም. ለግማሽ ዓመት በራፐርስቪል በኃላም ፣ በ2019/2020 […]

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያዊው -ከዘጠኝ ዓመት ቆይታ በኃላ ቦድስሊጋውን ተሰናበተ !

ከኢትዮጵያዊ ዶክተር ወላጅ አባቱ እና ከቼክ ወላጅ እናቱ በቼክ ሪፐብሊክ የተወለደው ቴዎዶር ገብረ ስላሴ ከዘጠነኛው ዓመት የብሬመን እና የቦንድስ ሊጋው ቆይታ በኋላ ዛሬ በይፋ ከክለቡ መለያየቱ ተዘግቧል። እ.ኤ.አ.በ 2012 ዓ.ም ወደ ጀርመኑ ቦንድስሊጋ ተዘዋውሮ በብሬመን የቦንድስሊጋው ስኬታማ ጊዜን ያሰለፈው ቴዎዶር በ23 ቁጥር መለያ በ271 የቡንደስሊጋ ጨዋታዎችን ወይም ረጅም ዓመት ለዎርደር ብሬመን በመሰልፍ ከፔሩ ክላውዲዮ ፒዛሮ […]

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሚን አስካር እስከ 2022 በኖርዌ ዋናው ሊግ ለመጫወት ውሉን አራዝሟል !

  በኖርዌ ዋናው ሊግ ለክሪስቲያሱድ እየተጫወተ የሚገኘው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሚን አስካር   እ.ኤ.አ እሰከ ፈረንጆቹ  2022 ለመጫወት  ውሉን ማራዘሙን የኖርዌው ክለብ አስታውቋል። በኖርዌ ለዋናው ሊግ ‘Eliteserien’ ተወዳዳሪ ለነበረው  ክለብ እጅግ ሲበዛ ተወዳጅ የነበረው ትውለደ ኢትዮጵያዊው አሚን ሱሊማን አስካር የኖርዌይ ዋናው ሊግ ተወዳዳሪ ለሆነው ክሪስቲያሱድ  ክ2019 ዓ.ም  ከተቀላቀለ በኃላ እስከ 2022  ዓ.ም ለመጫወት የሚያሰችለወን   ውሉን ማራዘሙን  ክለቡ […]

ትውልደ ኢትዮጵያውያን

ትውልደ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ- በሊቨርፑል ስኬታማ ጊዜን እያሰለፈ ይገኛል !

ከለምለሚቱ የኢትዮጵያ ምድር በከንባታ ጠንባሮ ተወልዶ ከታላቅ ወንድሙ መለሰ ጋር እድገቱን በጀርመን ያደረገው ትውልድ ኢትዮጵያዊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ ለሊቨርፑል በፈረንጆቹ 2020ዓ/ም መፈረሙ ይታወሳል።ትውልደ ኢትዮጵያዊ መልካሙ በሳምንቱ መጨረሻ ሊቨርፑል ከኤቨርተን ባደረገው ከ18 ዓመት በታች የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ገና ጨዋታው እንደተጀመረ በ1ኛው ደቂቃ ጎል ማስቆጠር ሲችል በጨዋታው ሊቨርፑል 2 ለ 1 አሸንፎ ወጥቷል።ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ በሊቨርፑል […]

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜናዎች

ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾች በዋልያዎቹ ለመካተት ጥያቄዎችን ማቅረብ ቀጥለዋል

በእስራኤል ፕሪሚየር ሊግ ከተሳካለቸው ተጨዋቾች ተርታ የሚመደበው እና በጎንደር ቋራ የተወለደው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ስንታየሁ ሳልልህ ከእስራኤል ይልቅ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጫወት ፍላጎቱ ከፍተኛ መሆንኑ ለኢትዮ-ኪክ በተደጋገሚ ገልጿል። ተጨዋቹ በቀጣይ በኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን የመካተት ፍላጎቱን በከፍተኛ ተስፋ አስምሮበታል።አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሶስት ወር በኃላ ከማዳጋስጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የአገር ውስጥ ሊግ ቀጣይ ከተማ በሚካሄድት […]